Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት በደራሼ ወረዳ ለሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና አገኘ!! – የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት

በደቡብ ክልል ደራሼ ወረዳ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፊታችን እሁድ ለሚያደርገው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ የክልሉ አስተዳደር እውቅና ሰጥቷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የወረዳውና የአካባቢው ነዋሪ እየደረሰበት የሚገኘውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣የመልካም አስተዳደር እጦትና የካድሬዎች ጭቆናን በይፋ የሚቃወምበት...

View Article


UTC 16:00 የዓለም ዜና 020514

ዜና…

View Article


የተባባሰዉ የዩክሬን ቀዉስ

በሰዓቱ፣ በየደቂቃዉ እና አንዳንዴም በየሰከንዱ ከምሥራቅ ዩክሬን ተነስቶ ወደዚህ የሚደርሰዉ ዜና አስደንጋጭ እየሆነ ነዉ።…

View Article

የአፍሪቃ ግብርና ሚኒስትሮች ጉባኤ

የአፍሪቃ ግብርና ሚኒስትሮች ጉባኤ በአፍሪቃ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በተመድ ለአፍሪቃ ልማት በተለያዩ ዘርፎች እንቅስቃሴዎች መደረጋቸዉን ተከትሎ የዘንድሮዉ የጎርጎሪዮሳዊ ዓመት ደግሞ የግብርናዉ ዘርፍ ትኩረት እንዲያገኝ ተወስኗል።…

View Article

ብሩክ የሺጥላ እና ስዕሎቹ

የዛሬው የወጣቶች ዓለም እንግዳችን ሰዓሊ ብሩክ የሺጥላ ይባላል። ወጣቱ የሚስላቸው ስዕሎች ብቻ ሳይሆኑ የሚስልበት ሁኔታም ከበርካታ ሰዓሊዎች ለየት ያደርገዋል።…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

«እራሳችንን ነጻ በማወጣት አገራችንን ነጻ እናውጣ ! » የሰልፍ ጥሪ ከኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው !

ጤና ይስጥልኝ ! ግዛቸው ሽፈራው እባላለሁ። የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ሊቀመንበር ነኝ። አንድነት በኢትዮጵያ ሕጋዊ ፍቃድ አግኘቶ፣ በአገሪቷ ባሉ ክልሎች ሁሉ ሰላማዊ በሆነ መንገድ የሚንቀሳቀሰ ድርጅት ነው። አንድነት ከማንም ኢትዮጵያዊና ድርጅት ጋር ፀብ የለዉም። የአንድነት ፖለቲካ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዝዋይ የሚገኙ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች መልዕክት አስተላለፉ፤ (የረሃብ አድማ መምታት ጀምረዋል)

በዝዋይ የሚገኙ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች የተለያዩ ጥያቄዎችን በማንሳት ጥያቄያቸው እንዲመለስ ጫና ለመፍጠር የምግብ ማቆም አድማ ጀመሩ። አድማው ለ3 ቀን እንደሚቆይ ታውቋል፡፡ ጥያቄያቸውም፡- 1ኛ፦ የፖለቲካው ሥነ -ምህዳር እንዲሰፋና የፓርቲዎች በነፃነት የመንቀሳቀስና የመደራጀት መብት ሳይሸራረፍ እንዲከበር፣ 2ኛ፦...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የነፃነት – ቃና። (ከሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 02.05.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) የነፃነት ቃና የነገሮች ሳይሆን ይልቁንም ሰው የመሆን ልዩ ቃና ነው። ቃና መሆን እራሱ ሲያንሰው ነው – ለነፃነት። ነፃነት ትርጉም ያለው መኖር ማለት ነው። መኖር ሲተረጎምም ነፃነት ማለት ይሆናል። ነፃነት እንደ ጎረቤት ሳይሆን እንደ እራስ ሆኖ መኖር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ – በጊድሎ ሕዝቡ በነቂስ ይውጥል ተብሎ ይጠበቃል – (ፎቶዎች ይዘናል)

አንድነት በደራሼ ወረዳ በጊዶሌ ከተማ ለሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና አማግኘቱን ለማረጋገጥ ችለናል።፡ የፊታችን እሁድ ሚያዚያ 29 ቀን ለሚረርገው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ የክልሉ አስተዳደር እውቅና መስጠቱን ተከትሎ በሰላማዊ ሰልፉ የወረዳውና የአካባቢው ነዋሪ እየደረሰበት የሚገኘውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣የመልካም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ – የአዲስ አበባዉ የዛሬው ሚያዚያ 24 ቅስቀሳ (ቪዲዮ እና ፎቶዎች ይዘናል)

ሚያዚያ 26 ቀን በአዲስ አበባ ለሚደረገዉ ሰላማዊ ሰልፍ ቅስቀሳው ዛሬም በደመቀ ሁኔታ መካሄዱን ከስፍራዉ የደረሰን ዜና ያመለክታል። ትላንት የተደረጉ የመኪና ቅስቀሳዎች ወቅት መኪናዎችን እየተከታተሉ፣ በርካታ ሰዎች በመሰብሰባቸው፣ ቅስቀሳዎቹ በራሳቸው እንደ ሰልፍ የነበሩበት ሁኔታ የነበረ ሲሆን፣ ይህ በሕዝቡ ዘንድ...

View Article

Semayawi(Blue) Party’s second successful demonstration

One of this year plans was to awake the public at large into participating in politics without a fear. Of all the methods we engaged in demonstration was one of it. On April 27, 2014, we decided to...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ … እነሆ የጨለመው ነጋ ! … ነጻ ወጣሁ ! አመሰግናለሁ (ጋዜጣኛ ነብዪ ሲራክ)

ነቢዩ ሲራክ እነሆ 60 ፈታኝ የመከራ ቀናቶች በትዕግስት ተገፍተው አለፉ ፣ ክፉውን ቀን ለማለፍ የትዕግስት ጽናት ብርታት ተስፋየ ምንጩ በመላ አለም የምትገኙ ወገን ወዳጆቸ ነበራችሁና ላደረጋችሁልኝ እና ላሳያችሁልኝ የሞራል ድጋፍ ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ ! አሰልችውን ቢሮክራሲ አልፈው ፣ በማይጨበጠው ቀጠሮ ሳይሰላቹ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ ሚያዝያ 26 ቀን 2006 ዓ.ም በአዲስ አበባ “የእሪታ ቀን” በሚል ለሚያካሂደው ሰላማዊ ሰልፍ ይቀላቀሉ!...

ጤና ይስጥልኝ! ኢትዮጵያዉያን ወገኖቼ፤ ሰላም ለእናንተ ይሁን! ተክሌ በቀለ እባላለሁ፡፡ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚደንት ነኝ፡፡ የአንድነት የፖለቲካ አላማ ብዝሃነቷ የተጠበቀ፣ የግለሰብና የቡድን መብቶች የተከበሩባት፣ የበለጸገች፤ የአለምን ስልጣኔ እና እድገት የተቀላቀለች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሚኒሶታው መድኃኔዓለም ቤ/ክ ስም መነገድ ይቁም!!! [አቡነ ማርቆስ ቤ/ክርስቲያኑንን አሳማ ያርቡበት ያሉበት አነጋጋሪ ቪዲዮ]

በቀጣይ ያስተናገድንላችሁ መልዕክት ለሰላም እና ለአንድነት ከቆሙ የሚኒሶታ ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ምዕመናን የተላለፈውን ጥሪ ነው። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። 5/3/2014 የቤተክርስቲያናችንን አንድነትና ሰላም ለመናድ እየተንቀሳቀሰ ያለው ቡድን በታላቁ ደብራችን በደብረሰላም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ኢንሔሊ ተቃርኖተ ጽድቅ” “ከእውነት ጋራ የሚጋጭ ነገር እየሰራን ለመኖር አንድፈር” – ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ቀሲስ አስተርዕየ አቡነ ማቲያስ nigatuasteraye@gmail.com ሚያዚያ ፳፻፮ ዓ.ም. ማሳሰቢያ፦ እንደሚታወቀው ከዚህ ቀደም በተከታታይ ያቀረብኳቸው ጽሁፎች፤ አንባቢ በግልጽ ወደሚያያቸው ክስተቶች ቀጥታ ዘልዬ በመግባት አይደለም። ይህም ባለመሆኑ፤ ከነገረ መለኮት ውስጥ ሳልገባ ህዝባውያን የሆኑትን ነገሮች ብቻ...

View Article


ወደ ህሊናችን እንመለስ (አንተነህ መርዕድ)

የመሬት ጥያቄ ብዙ መስዋዕት የተከፈለበት ቢሆንም አሁን በባሰ ሁኔታ ወያኔ ከሁሉም ዜጋ ነጥቆ በግሉ አድርጎታል። ማንም ኢትዮጵያዊ የሃገሩ፣ የመሬቱ ባለቤት አይደለም። ከዚህ የባሰ ዜጎችን የማዋረድ ተግባር የለም። አባቶቻችን መሬታቸውን ለባዕድ አንሰጥም በማለት ህይወታቸውን ከፍለው አቆይተውናል። ዛሬ እኛ የራሳችን መሬት...

View Article

“ኢንሔሊ ተቃርኖተ ጽድቅ” ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article


ግፈኛው ስርዓት እንዲያከትም፣ የጋራ ትግሉን አጠንክረን እንቀጥል (ሸንጎ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እሁድ የሚካሄደው የተቃውሞ ሠልፍ ላይ የአዲስ አበባና አካባቢዋ ኗሪዎች በነቂስ ወጥተው የተቃውሞ ድምፃቸውን እንዲያሰሙ ጥሪ...

አንድነት ሰላማዊ ሰልፉን በማስመልከት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ የዕሪታ ቀን በሚል መሪ ቃል አንድነት ነገ ለሚያከናውነው ሰላማዊ ሰልፍ በጽህፈት ቤቱ ጋዜጣዊ መግለጫ በመስጠት የአዲስ አበባ ህዝብ በነቂስ በመውጣት በሰልፉ እሪታውን እንዲያሰማ ጠይቋል፡፡የመግለጫውን ሙሉ ቃል ያንብቡ፡፡ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ ነብዩ ልዩ ምርመራ ተደረገበት

በካዛንቺስ አካባቢ የቅስቀሳ ስራ ይሰሩ የነበሩ አባላት የሚሰሩትን ለመዘገብ ከቀስቃሽ ቡድኑ ጋር የነበረው የፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ነብዩ ሐይሉ በታሰረበት የስድስተኛ ፖሊስ ጣብያ ከተያዘበትና በፍርድ ቤት ከቀረበበት ክስ ጋር በማይገናኝ ጉዳይ ሲቪል በለበሱ ደህንነቶች ምርመራ እንደተደረገበት ምንጮቻችን...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>