ናይጀሪያ መዲና አቡጃ ካለፈው ረቡዕ እስከ ትናንት ድረስ በተካሄደው ያካባቢው የዓለም የኤኮኖሚ መድረክ ላይ የተሳተፉት እንግዶች በሀገሪቱ አክራሪው የሙሥሊሞች ቡድን ቦኮ ሀራም ባስፋፋው ሽብር እና በፀጥታ አጠባበቁን አስተማማኝ ማድረግ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ መወያየት ግድ ነበር የሆነባቸው።…
↧