Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአበበ ገላው “ጩኸት” አንደምታ (ዳጉ ኢትዮጵያ)

ዳጉ ኢትዮጵያ (dagu4ethiopia@gmail.com) አንድ የማህበራዊ ድረ-ገጽ ወዳጄ “በአበበ ገላው የሰሞኑ ድርጊት ምን አስደሰተህ?” ሲል ግራ በመጋባት ጠየቀኝ፡፡ የወዳጄ ጥያቄ የአበበ ገላው በፕሬዚደንት ኦባማ ፊት የኢትዮጵያውያንን የነፃነት ጩኸት ማስተጋባት በኔ በኢትዮጵያ ምድር የምኖር ዜጋ ላይ ስለሚኖረው...

View Article


UTC 16:00 የዓለም ዜና 100514

የዓለም ዜና…

View Article


ናይጀሪያ፣ ቦኮ ሀራም እና የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ

ናይጀሪያ መዲና አቡጃ ካለፈው ረቡዕ እስከ ትናንት ድረስ በተካሄደው ያካባቢው የዓለም የኤኮኖሚ መድረክ ላይ የተሳተፉት እንግዶች በሀገሪቱ አክራሪው የሙሥሊሞች ቡድን ቦኮ ሀራም ባስፋፋው ሽብር እና በፀጥታ አጠባበቁን አስተማማኝ ማድረግ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ መወያየት ግድ ነበር የሆነባቸው።…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስደንጋጭ የእሳት አደጋ

ምንሊክ ሳልሳዊ ከጎተራ ማሳለጫ ወደ ቄራ በጓዝ ላይ የነበረ ነዳጅ የጫነ የፈሳሽ ማመላለሻ መኪና ከነተሳቢውና ተሳፋሪ ጭኖ ከቄራ በኩል ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ ታክሲ ሞሐ ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ(ፔፕሲ) ፊት ለፊት ራሳቸውን ከመጋጨት ለማትረፍ ባደረጉት ጥረት ተሳቢው ታክሲው ላይ ተገልብጦ በደረሰ ከፍተነኛ የእሳት አደጋ...

View Article

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ሜይ 10, 2014

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...

View Article


የደቡብ ሱዳን ፀበኛ መሪዎች ሰላም ለማውረድ ተስማሙ –ሜይ 10, 2014

South Sudan Peace Accord, Addis Ababa, 05/10/14…

View Article

የደቡብ ሱዳን ፀበኛ መሪዎች ሰላም ለማውረድ ተስማሙ

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና የአማፂያኑ መሪ የሆኑት የቀድሞ ም/ፕሬዚዳንት ሪያክ ማሻር ትናንት ሌሊት አዲስ አበባ ላይ የሰላም ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ ተግባራዊ የሚደረግ ተኩስ ማቆምና ታጣቂዎቻቸው ከያሉበት እንዳይንቀሣቀሱ ማድረግ ከስምምነቱ ነጥቦች መካከል ናቸው፡፡ ለዝርዝሩ...

View Article

አንድነት ፓርቲ በአዲስ አበባ ሚያዝያ 26 ያካሔደው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 3

Related Posts:አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ…አንድነት ፓርቲ ሚያዝያ 26 ቀን 2006…ሸንጎ በአዲስ አበባ የተጠራውን…የሰማያዊ ፓርቲ አባል በሙስሊምነቱ…ኢቲቪ የአንድነት ለዲሞክራሲና……

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእስረኛው ‹‹ጋዜጠኝነት›› ሌላ ፈተና

ጽዮን ግርማtsiongir@gmail.com ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ወልደየስ የ2012ቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳታዊ ምርጫ ከመከናወኑ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ ስለምርጫውና የአሜሪካ የጋዜጠኝነት ኹናቴ እንዲወያዩ በአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት አዳራሽ ከተጋበዙና ከሰማንያ የዓለም አገሮች ከተውጣጡ አንድ መቶ ሠላሣ ተሳታፊ ጋዜጠኞች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መልካም የእናቶች ቀን

(የልጆቻችሁ እስር አንጀታችሁን ላሳሰራችሁ) ጽዮን ግርማ እኔና ጓደኛዬ (ሊሊ) የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ማዕከል (ማዕከላዊ)ን ደጅ የረገጥነው በጠዋት ነበር። ምግብ ማቀበል እንጂ ማግኘት ስለማይቻል የግቢው በር እንደተከፈተ ለልብ ወዳጃችን የወሰድነውን ቁርስ ሰጥተን ያደረ ተመላሽ ዕቃ እስኪመጣልን ከመግቢያው ፊት...

View Article

አቶ በቀለ ነጋ፤ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ዋና ፀሐፊና የመድረክ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ከአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ...

Bekele Nega, VOA, Interview, 05/09/14…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእስረኛው ‹‹ጋዜጠኝነት›› ሌላ ፈተና – በጽዮን ግርማ

tsiongir@gmail.com (ፋክት መጽሔት ላይ የታተመ) የ2012ቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳታዊ ምርጫ ከመከናወኑ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ ስለምርጫውና የአሜሪካ የጋዜጠኝነት ኹናቴ እንዲወያዩ በአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት አዳራሽ ከተጋበዙና ከሰማንያ የዓለም አገሮች ከተውጣጡ አንድ መቶ ሠላሣ ተሳታፊ ጋዜጠኞች መካከል አንዷ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ ጥላቻ ፍሬ (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም)

መስፍን ወልደ ማርያም ሚያዝያ 2006 ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ወያኔ ለትግራይ ሕዝብ ሀብትንና ብልጽግናን አመጣ ብለው የሚያምኑ ሰዎች ብዙ ናቸው፤ ወያኔ የሥልጣን ወንበሩ ላይ በመውጣቱ ትግሬዎች ሁሉ አልፎላቸዋል ተብሎ ይታመናል፤ በተለይ በአውሮፓና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዚህ ላይ የጠነከረ እምነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ በአምቦ ብጥብጥ የሁለት ሚሊዮን ብር ንብረት ወደመብኝ አለ

ከአዲስ አበባ ከተማ 125 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው አምቦ ከተማ፣ በቅርቡ በተከሰተው ብጥብጥ ሰለባ ሆኛለሁ ያለው የኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ ሁለት ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ንብረት እንደወደመበት አስታወቀ፡፡ ከአዲስ አበባ ከተማ 125 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው አምቦ ከተማ፣ በቅርቡ በተከሰተው ብጥብጥ...

View Article

ደ.ሱዳን፤ ዳግም ግጭት ተቀሰቀሰ

የደቡብ ሱዳን የተኩስ አቁም ስምምነት ሁለት ቀንም ሳይሞላው ዛሬ ሳይጣስ እንዳልቀረ ተነገረ። የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ኃይላት መሪዎች ፕሬዚዳንት ሣልቫ ኪርና ሪኤክ ማቸር ተኩስ ለማቆም ከትናንት በስተያ ነበር አዲስ አበባ ውስጥ የተፈራረሙት። የተኩስ አቁም ስምምነቱ ስለመጣሱ የመንግሥትና የተፋላሚ ወገኖች እየተወነጃጀሉ...

View Article


UTC 16:00 የዓለም ዜና 11.05.2014

የዓለም ዜና…

View Article

አወዛጋቢው የአዲስ አበባና የኦሮምያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን

ማስተር ፕላን የኦሮምያ ክልልን ጥቅም ያስቀራል የአካባቢውን ገበሪ ያፈናቅላል የሚሉና የመሳሰሉ ተቃውሞዎች እየተሰነዘሩበት ነው ። መንግሥት ግን ማስተር ፕላኑ የተዘጋጀው በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሉ የኦሮምያ ልዩ ዞን ከተሞችም ከአዲስ አበባ ጋር አብረው እንዲያድጉ ታስቦ ነው ይላል ።…

View Article


ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ሜይ 11, 2014

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

15 Health Benefits of Eating Apples (Amharic Video)

What makes apples so great? In 2004, USDA scientists investigated over 100 foods to measure their antioxidant concentration per serving size. Two apples—Red Delicious and Granny Smith—ranked 12th and...

View Article

የዞን ዘጠኝና የታሳሪ ጋዜጠኞች ጠበቃ አቶ አምሃ ለቢቢኤን ራድዮ ተናገሩ

“ህገ-መንግስቱ በህግ ጥላ ስር የሚገኙ ታሳሪዎች ከህግ ጠበቃቸው ፡ ከቤተሰቦቻቸው ከቅርብ ወዳጆቻቸው ጋር መገናኘት እንደሚችሉ ቢደነግጉም የማእከላዊ አሳሪዎች ይህን ሊፈቅዱ አልቻሉም፡፡ በእስር ላይ የሚገኙ የዞን ዘጠኝ አባላትና ጋዜጠኞች ጠበቆቻቸውን እንዲያገኙ ፍርድ ቤቱ ትዛዝ ቢያስተላልፍ የማእከላዊ ሃላፊ የሆኑት...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>