ለደቡብ ሱዳን ውዝግብ መፍትሔ የማፈላለጉ ጥረት ከእስር የተፈቱት 11 የመንግሥቱ የቀድሞ ባለሥልጣናትም የአጠቃላዩ የሰላም ድርድርሩ አባል መሆን እንዳለባቸው በመታመኑ ተቀናቃኝ ወገኖችን ለማስታረቅ የሽምግልና ጥረት ከጀመረው የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን ፣ ኢጋድ ተወካዮች ጋ ዛሬ በአዲስ አበባ ውይይት ጀመሩ።…
↧