የሐመሯ ቆንጆ
የወለላዬና የአበራ ለማ የግጥም ምልልስ ደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ የሬድዮ ጋዜጠኛ በነበረበት ጊዜ ወደ ጋሞጎፋ ለሥራ ሄዶ ሳለ፣ በድንገት ካጋጠመችው የሐመር ቆንጆ ጋር የተነሳው ፎቶ ነው። ዘመኑ 1969 ዓ.ም. ሲሆን፣ ፎቶ ግራፍ አንሺው የእርዳታ ማስተባበሪያው ማንተጋፍቶት አጥናፉ ነበር። ምልልሱን ያንብቡ! ሙሉውን...
View Articleለመላው የኢትዮጵያ ህዝብና በተለይ ለሀገር ተረካቢ ወጣትና ምሁራን ብሎም በውጪ ለሚገኙ ዜጎች!! ከባለራዕይ ወጣቶች ማህበር...
ስፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሀገራቸው ሉአላዊነት እና በህዝቦች መፈቃቀድ መፈቃቀርና መኖር ዙሪያ ማንም ሰንካላ ምክንያት በማቅረብ እንዲበታትነው መፍቀድ የለበትም በተለይ ይመራናል ያስተዳድረናል በምንለው መንግስት ከህዝቦች ፍቃድና እውቅና ውጪ በማስተዳደርና በመግዛት ዙሪያ ያለው የተራራቀ ልዩነትና የመንግስታችን አተያየም...
View Articleአቶ አሥራት አብርሃ ለምን አንድነት ፓርቲን ተቀላቀሉ? – በዘሪሁን ሙሉጌታ
ቀደም ሲል በአረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉአላዊነት ፓርቲ (አረና) ውስጥ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበሩትና በኋላ ከፓርቲው ጋር በተፈጠረ “የስትራቴጂክ ልዩነት” ከአረና ፓርቲ ወጥተው በግል ሲንቀሳቀሱ የነበሩት አቶ አሥራት አብርሃም ከሰሞኑ ወደ አንድነት ፓርቲ ገብተዋል። አቶ አሥራት በቋንቋና ስነ-ፅሁፍ ከዲላ...
View Articleበዝዋይ የርሃብ አድማ የመቱ እስረኞች ተደብድበው በኮንቴይነር ውስጥ እንዲታሰሩ ተደረገ
ቤተሰቦቻቸው እንድናያቸው አልተፈቀደልንም ብለዋል (ናትናኤል መኮንን)በዝዋይ ወህኒ ቤት የሚገኙት ፖለቲከኞች አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሄር፣ናትናኤል መኮንን፣ክንፈሚካኤል ደበበና አንዷለም አያሌው የርሃብ አድማ ለሁለት ሳምንታት ያህል ማድረጋቸውን ተከትሎ ድብደባ ተፈጽሞባቸው በኮንቴነር ውስጥ ታስረው እንደሚገኙ የእስረኞቹ...
View Articleበወለጋ ትናንት ምሽት የአካባቢው ተወላጅ ያልሆኑ ዜጎች ቤት ሲቃጠል አመሸ፤ ህጻናትም ተቃጥለዋል ተባለ
(ዘ-ሐበሻ) የአዲስ አበባን አዲሱን ማስተር ፕላን ለመቃወም በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል የተነሱትን ሰላማዊ ጥያቄዎች የሕወሓት/ኢሕአዴግ መንግስት ሕዝብን ከሕዝብ ለማፋጀት እየተጠቀመበት እንደሆነ የፖለቲካ ተንታኞች ገለጹ። ትናንት ምሽት በወለጋ ጊምቢ የአካባቢው ተወላጅ ያልሆኑ ወገኖች በድጋሚ ሲቃጠል፣ በድንጋይ ሲወረወር...
View Articleጠበቃ ዶ/ር ሼክስፒር ፈይሳ የሃይለመድህን አበራን ጉዳይ ለመከታተል ጄኔቫ አመራ
(EMF) የረዳት ፓይለት ሃይለመድህን አበራን ጉዳይ ለመከታተል ኢትዮጵያዊው የህግ ባለሞያ ዶ/ር ሼክስፒር ፈይሳ ባለፈው ሳምንት ወደ ጄኔቭ-ስዊዘርላንድ ተጉዟል። ሼክስፒር ፈይሳ የረዳት ፓይለቱን ጉዳይ ከሚኖርበት ከሲያትል ከተማ በቅርብ ሲከታተል ቆይቶ ነው ወደ ጄኔቭ ያመራው። ጄኔቭ እንደደረሰም የሃይለመድህን አበራን...
View Articleየኢህአዴግ ብሔርተኝነትና የተቀናጀ ማሰተር ፕላን ……..?
ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com የጣና ሀይቅ የጎንደር ነው ወይስ የጎጃም? የሚል የይገባኛል ጥያቄ እንዳለ ያወቅሁት በደርግ የመጨረሻ ዘመን ምስራቅ ጎጃም እና ምዕራብ ጉጃም የሚል የአሰተዳደር አካባቢ የተመሰረተ ሰሞን ነው፡፡ በዚያን ጊዜ ጢስ አባይ ፏፏቴን ለማየት እየሄድን እያለ አብሮን ያለው...
View Articleየመጀመሪያ የህክምና ርዳታ
የመጀመሪያ የህክምና ርዳታ ሰዎች በየትኛዉም አጋጣሚ የሚደርስባቸዉ አደጋ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል የሚሰጥ ጊዜያዊ ርዳታ ነዉ።…
View Articleኤርትራዊው የስነ ቃል አጥኚ
ኤርትራዊው ደራሲ ሰለሞን ፀሓዬ በትግርኛ ቋንቋ በቃል የሚነገሩትን ባህላዊ አባባሎች እና ትውፊቶችን በማጥናት በመጽሐፍ መልክ አሳትመዋል።…
View Articleየ«ኢጋድ»እና የ«ኤስ ፒ ኤል ኤም» ውይይት
ለደቡብ ሱዳን ውዝግብ መፍትሔ የማፈላለጉ ጥረት ከእስር የተፈቱት 11 የመንግሥቱ የቀድሞ ባለሥልጣናትም የአጠቃላዩ የሰላም ድርድርሩ አባል መሆን እንዳለባቸው በመታመኑ ተቀናቃኝ ወገኖችን ለማስታረቅ የሽምግልና ጥረት ከጀመረው የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን ፣ ኢጋድ ተወካዮች ጋ ዛሬ በአዲስ አበባ...
View Articleየቦኮሃራም ጥያቄና የታገቱት ልጃገረዶች
የናይጀሪያው የሙስሊም ፅንፈኛ ቡድን ቦኮ ሃራም ከትምህርት ቤት ያገታቸውን ልጃገረዶች ለመልቀቅ ያስቀመጠውን ቅድመ ሁኔታ የናይጀሪያ መንግሥት እንደማይቀበል አስታወቀ ። ቡድኑ ልጃገረዶቹን ለመልቀቅ የታሰሩበት ሚሊሽያዎች እንዲለቀቁ ያቀረበውን ጥያቄ የናይጀሪያ መንግሥት ውድቅ አድርጎታል ።…
View Articleዴሞክራሲያዊ ተቋማትን የማጠናከር ሥልጠና
በኢትዮጵያ የተቋቋመው መንግሥታዊ ያልሆነው ሀገር በቀል ድርጅት፣ « ቪዥን ኢትዮፕያ ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ » ለ 41 ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን ወጣቶች ሰሞኑን አስመረቀ።…
View Articleየመንና ፀረ አል ቃይዳ ዘመቻ
በየመን መንግሥት እና በዐረቡ ልሳነ ምድር በሚንቀሳቀው ፣ በምሕፃሩ «ኤ ኪው ኤ ፒ» በሚል መጠሪያ በሚታወቀው የአል ቃይዳ ክንፍ ዓማፅያን መካከል በምሥራቃዊው የሀገሪቱ አካባቢ በተለይ በማሪብ እና በአል ባይዳ ግዛቶች ውዝግቡ ከተባባሰ ካለፉት ጥቂት ጊዚያት ወዲህ የሀገሪቱ መንግሥት ቡድኑን ለመደምሰስ ዘመቻውን አጠናከረ።
View Articleየምሥራቅ ዩክሬን ህ/ውሳኔና የዩክሬን እጣ
ባለፈው እሁድ ምሥራቅ ዩክሬን በተካሄደው ህዝብ ወሳኔ አብላጫ ድምፅ አገኘን ያሉት የምሥራቅ ዩክሬን ተገንጣዮች ትናንት ነፃነታቸውን አውጀዋል ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅትም እውቅና እንዲሰጣቸው እየጠየቁ ነው ።…
View Articleየሀያኛውን ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ፖለቲካ የቀየሩ አነስተኛ ሰነዶች- (በብዙዎች ጥያቄ የተደገመ)
(አፈንዲ ሙተቂ) — ይህንን አነስተኛ መጣጥፍ ከዚህ በፊት (በታህሳስ ወር 2006) ለጥፌው ነበር፡፡ ነገር ግን በርካታ ወዳጆቼ ከፌስቡክ ግድግዳህ ላይ ልናገኘው አልቻልንም” ስላሉኝ እንደገና መድገሙ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ለፍለጋ ቀለል የሚለው ብሎግ ስለሆነ በኔ ብሎግ ላይም እለጥፈዋለሁ፡፡ እነዚህ ሰነዶች...
View Articleከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ሜይ 13, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...
View Articleደቡብ ሱዳን፡- ተመድ “አስፈላጊ እርምጃ” እንዲወስድ ባን ጠየቁ
ደቡብ ሱዳን ውስጥ ከእንግዲህ የሰላሙን ሂደት የማፋጠን ሥራ የፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና የአማፂው መሪ ሪያክ ማሻር ጉዳይ ነው ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ባን ኪ ሙን አሳሰቡ፡፡ ሚስተር ባን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ትናንት ያደረጉት ንግግር ለወራት የዘለቀውን ጦርነት...
View Article