Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all articles
Browse latest Browse all 13695

አጎአ እንዲሰፋ ኃይለማርያም ደሣለኝ ጠየቁ

$
0
0
ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ - /ፎቶ - ፋይል/ ​​ አጎአ እንዲሰፋ ኃይለማርያም ደሣለኝ ጠየቁ ዩናይትድ ስቴትስ ከሠሃራ በስተደቡብ ላሉ የአፍሪካ ሃገሮች ያወጣችው በምኅፃር አጎአ የሚባለው ከቀረጥ ታሪፍ ነፃ የመናገድ፤ የአፍሪካ የዕድገትና የንግድ ዕድሎች ተጠቃሚነት ሕግ ረዘም ላሉ ዓመታት መቀጠል እንዳለበት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ጠይቀዋል፡፡ አጎአ - አዲስ አበባ - 2013 ​​ አዲስ አበባ ላይ በተከፈተው የአጎአ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ባደረጉት ንግግር ጠቀሜታው ሊሰፋ፤ ከገበያ ዕድልም ሊያልፍ ይገባዋል ብለዋል፡፡ የአሜሪካው የንግድ ከፍተኛ ባለሥልጣን ማይክል ፍሮማን በበኩላቸው አጎአ አሜሪካና አፍሪካን በንግድና በምጣኔ ኃብት የሚገኛኙበትን ሁኔታ በእውነት የቀየረ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ አጎአ - አዲስ አበባ - 2013 ​​ ዝርዝሩን ...

Viewing all articles
Browse latest Browse all 13695