በዳያስፖራ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ገብረ ሐይል ኮሚቴ – ፍኖተ ነጻነት
አገርን የሚመሩና የሚያስተዳድሩ ሰዎች የሚወስኗቸው ዉሳኔዎች፣ አገርን በማልማትም ሆነ በማጥፋት ረገድ ትልቅ አስተዋጾ አላቸው። ብዙዎች በአፋቸው «ፖለቲካን አንፈልግም። ፖለቲካ ውስጥ የለንበትም» ቢሉም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ግን፣ የፖለቲካዉ አካል ናቸው። ፖለቲካዉ የማይነካዉ ማንም ዜጋ የለም። የፖለቲካ...
View Articleአልቃይዳ የምዕራቡ ዓለም ስጋት
አሁን ሶስተኛው ትውልድ ላይ መድረሱ እየተነገረ ነው፤ አልቃይዳ። የመጀመሪያው ትውልድ በጎርጎሮሳዊው አቆጣጠር ከመስከረሙ የ2001 ዓም ጥቃት በፊት የነበረውን እንቅስቃሴ ይጠቀልላል። ሁለተኛው ትውልድ ደግሞ የአልቃይዳው ዋና ሰው ቢን ላደን እስከተገደለበት ጊዜ ድረስ የነበሩትን ሁነቶች ያካትታልል። ሶስተኛው ትውልድ...
View Articleድሆች አገሮችና ዕድገታቸው፤
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሥነ-ህዝብ ጠበብት ጥናታዊ ትንበያ እንደሚጠቁመው ከሆነ ፣ ምድራችን፣ እ ጎ አ እስከ 2100 ዓ መተ ምኅረት፤ 11 ቢሊዮን ያህል ዜጎችን ማስተናገድ ግድ ሳይሆንባት አይቀርም። አሁን የዓለም ህዝብ ቁጥር 7 ቢሊዮን ነው።…
View Articleየጀርመን ወጣት በጎ ፈቃደኞች በእስራኤል
ትምህርት ቤቶች ለረዥም ጊዜ የሚዘጉበት የሰሜኑ ንፍቀ ክበብ የበጋ ወራት በርካታ የጀርመንና የእስራኤል ወጣቶች የልምድ ልውውጥ መርኀ ግብር የሚያካሂዱበት ወቅት ነው ። ካለፉት 50 ዓመታት ወዲህ ጀርመናውያን ወጣት በጎ ፈቃደኞች በእስራኤል ማህበራዊ አግልግሎቶችን በመስጠት ላይ ናቸው…
View Articleበዳያስፖራ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ግብረ ሐይል – ፍኖተ ነጻነት
አገርን የሚመሩና የሚያስተዳድሩ ሰዎች የሚወስኗቸው ዉሳኔዎች፣ አገርን በማልማትም ሆነ በማጥፋት ረገድ ትልቅ አስተዋጾ አላቸው። ብዙዎች በአፋቸው «ፖለቲካን አንፈልግም። ፖለቲካ ውስጥ የለንበትም» ቢሉም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ግን፣ የፖለቲካዉ አካል ናቸው። ፖለቲካዉ የማይነካዉ ማንም ዜጋ የለም። የፖለቲካ...
View Articleየሥላሴዎች እርግማን (ሁለት)፤ አደህይቶ ማድከም (መስፍን ወልደ ማርያም)
መስፍን ወልደ ማርያም ሐምሌ 2005 ከታትፎና ለያይቶ በማዳከም ቤቱን አፍርሶና መሬቱን ነጥቆ፣ ከሥራው አፈናቅሎና ሥራ አሳጥቶ ያለርኅራኄ ማደህየት በፕሮግራም የተያዘና በውጭ ኃይሎች የሚደገፍ ሥራ ነው፡፡ ለጥቂት ዓመታት በአሜሪካ ቆይቶ የመጣ አንድ ጓደኛዬ ራሱን በሁለት እጆቹ ይዞ ‹‹አዲስ አበባ በመሬት መናወጥ...
View Articleአንድነት ፓርቲ ነሃሴ 5 ቀን 2005 ዓ.ም በመብራት ሃይል አዳራሽ ያደረገው ስብሰባ ከፊል ገፅታ አንድ
በትናንትናው ዕለት አንድነት ፓርቲ በመብራት ሃይል አዳራሽ ያደረገው ስብሰባ ከፊል ገፅታ Related Posts:አንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ…እኔ ስለአንድነት/መድረክ…የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ከዩቲዩብ (Youtube)ዜጎችን ከማሰር ለሕዝብ ጥያቄ…ሰማያዊ ፓርቲ በአፍሪካ ሕብረት 50ኛ……
View Articleአልከሄር የኢትዮጵያን ጦር ክፉኛ ወቀሱ
ነሃሴ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሱዳን አብየ ግዛት የሚገኘው የጥምር ኮሚቴ ስብሳቢዎች አንዱ የሆኑት አልከሄር አል ፋቲም አማጺ የሆነውን የሱዳን አብዮታዊ ግንባር በአካባቢው መኖሩ እያወቀ በስፍራው የሚገኘው የኢትዮጵያ ጦር በዝምታ በማለፉ ክፉኛ ወቅስዋል:: አልከሄር አል ፋቲም ሰሜን ሱዳንን ወክለው...
View Articleኦህዴድ ኢሳትን ለማስቆም እንደሚሰራ አስታወቀ
ነሃሴ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች በነቀምት ባደረጉት ስብሰባ ህዝቡ ኢሳትን እንዳይመለከት ካድሬዎች ከፍተኛ ስራ መስራት እንደሚገባቸው አሳስበዋል። አመራሮቹ ኢሳት የአሸባሪ ድርጅቶች ንብረት በመሆኑ፣ ህብረተሰቡ ኢሳትን መመልከቱን እንዲያቆም ባለስልጣኖቹ ወትውተዋል።...
View Articleበአማራ ክልል የመልካም አስተዳደር ችግር ስር የሰደደ መሆኑን ፕሬዚዳንቱ ተናገሩ
ነሃሴ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመልካም አስተዳደር ኮማንድ ፖስት እየተባለ የሚጠራው መስሪያ ቤት በክልሉ ባሉ የአስተዳደር ቢሮዎች ባካሄደው ቅኝት የመልካም አስተደዳር ችግር በክልሉ ተባብሶ መቀጠሉን ገልጿል፡፡ በተለይም በፍትህ ፤ በፖሊስ ፤ በማረሚያ ቤቶች ፤ በመሬት ፤ኢንቨስትመንት፤ መብራት እና...
View Articleበቁጫ ወረዳ በርካታ ሰዎች ታሰሩ
ነሃሴ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቁጫ ወረዳ ከማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ በአካባቢው የተሰማራው የፌደራል ፖሊስ ከ50 በላይ ሰዎችን ማሰሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከታሰሩት መካከል 6ቱ ሴቶች ናቸው። ባለፈው ሐሙስ የኢህአዴግ ካድሬዎችና ፖሊሶች መደብደባቸውን የሚያመለክት ሪፖርት መቅረቡን...
View Articleየሙስሊም ጥያቄ እና የኢህአዴግ ስጋት
ነሃሴ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ መራሹ መንግስት የሕዝበ ሙስሊሙን ከ18 ወራት በላይ የዘለቀ እንቅስቃሴ በኃይል ለማፈን ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ እየወሰደ ያለው እርምጃ በሙስሊም አባላቱ ዘንድ ቅሬታ ማሳደሩ የግንባሩን ከፍተኛ አመራር ስጋት ውስጥ እንደጣለ የውስጥ ምንጮች ጠቆሙ፡፡ አብዛኛዎቹ...
View Articleጥሩነሽ ዲባባ አንደኛ! አሜሪካ፣ ኢትዮጵያና ኬንያ ይመራሉ
ሩሲያ ዋና ከተማ ሞስኮ ላይ እየተካሄደ ባለው 14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ አትሌቶች ያገኙት ድል በዓለሙ ሠንጠረዥ ሁለተኛ ቦታ ላይ አስቀምጧቸዋል፡፡…
View Articleበሙስሊሞች ጉዳይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫና የሕግ ባለሙያው አስተያየት –ኦገስት 13, 2013
Hailemariam Desalegn, Muslims, Temam Ababulgu…
View Articleአጎአ እንዲሰፋ ኃይለማርያም ደሣለኝ ጠየቁ
ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ - /ፎቶ - ፋይል/ አጎአ እንዲሰፋ ኃይለማርያም ደሣለኝ ጠየቁ ዩናይትድ ስቴትስ ከሠሃራ በስተደቡብ ላሉ የአፍሪካ ሃገሮች ያወጣችው በምኅፃር አጎአ የሚባለው ከቀረጥ ታሪፍ ነፃ የመናገድ፤ የአፍሪካ የዕድገትና የንግድ ዕድሎች ተጠቃሚነት ሕግ ረዘም ላሉ ዓመታት መቀጠል እንዳለበት የኢትዮጵያ...
View ArticleESAT Radio: Aug 12
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...
View ArticleHiber Radio: በኢትዮ- ኬኒያ ድንበር ላይ ውጥረት ነግሷል
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋህብር ሬዲዮ ዕሁድ ነሐሴ 5 ቀን 2005 ፕሮግራም <<…በቤኒን መስጊድ ተቃውሞ ላይ ተሳትፌያለሁ።ባንዲራ ያቃጠለ የለም።የሰሩት የተቀነባበረ ድራማ ነው።ያቆሙት የተሰበረ ታክሲ ሁሉ ድራማ ነው።ፊልሙን ልብ ብሎ ላየው በአንዋር መስጊድ ከተቀረጸ ተቃውሞ ሆን ተብሎ የተቀናበረ ነው። ሕዝቡ...
View Article