በርካታ የአዲስ አበባ ወጣቶች ወደ ወያኔ ማጎሪያ ቤቶች እየተጋዙ ነው። የህወሀት ወያኔ መንግስት ከትላንት ምሽት እስከ ዛሬ 25/11/2007 አ.ም ጠዋት ከ4000 ያላነሱ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ከየ ክፍለ ከተማው የሚሰጋቸዉን አፍሶ መገናኛ አምቼ ፊት ለፊት በሚገኘው ሜዳ ሰብስቦ በአውቶቢስ ሲያጉዝ…
↧