ሐምሌ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአቶ አቡበክር አህመድ የክስ መዝገብ ስር የሚገኙ የድምጻችን ይሰማ የመፍትሄ አፈላላጊ አባላት ከ22 እስከ 7 አመታት በሚደርስ እስር እንዲቀጡ የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ውሳኔ አስተላልፏል።
ጠበቃ ተማም አባቡልጉ …
↧
በድምጻችን ይሰማ የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላት ላይ ከባድ ቅጣት ተላለፈ
↧