Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all articles
Browse latest Browse all 13695

መንግስት በቫንኩቨር ካናዳ ሊያደርግ የነበረው የቦንድ ሽያጭ ተቃውሞ ገጠመው

$
0
0

ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከአባይ በፊት ዘረኝነት የወገድ በማለት መቃወማቸውን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል።

የመንግስት ወኪሎች ተቃውሞውን በመፍራት ሊሰበሰቡበት ተከራይተውት የነበረውን አዳራሽ በመተው በሰዎች ቤት ስብሰባውን በግለሰቦች ቤት ለማድረግ ተገደዋል።

በስፍራው ለተገኙት አንዳንድ አረጋውያን ለአባይ ቦንድ የሚገዙ ከሆነ የቤት መስሪያ ቦታ እንደሚሰጠቻው በስበሰባው መሪዎች ተነግሮአቸዋል።

መንግስት በውጭ አገራት የሚያደርገው የቦንድ ሽያጭ ቅስቀሳ በተደጋጋሚ ተቃውሞ ሲያጋጥመው ይታያል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 13695

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>