ስለምን ፈራን፤ እንፈራለን፣እናስፈራራለን፣እንፈራራለን ? Girma Bekele
የሰው ልጅ ሞትን፣ እስራትን፣ ስቃይን፣ … የምፈራው የተፈጠረበትንና የምኖርበትን የህይወት ተልዕኮ አውቆ ፣ይህን ተልዕኮው ለማስፈጸም የሚያስችል ነባራዊ፣ ወቅታዊና ቀጣይ/የወደፊት ሁኔታ ውስጥ መሆኑን ካረጋገጠ ይህ እንዳይበላሽበት፣ ተልዕኮው እንዳይሰናከልበት ሲል ሊሆን ይችላል፤ በእኔ እምነት ሊሆን ይገባል፡፡ …
↧
ስለምን ፈራን፤ እንፈራለን፣እናስፈራራለን፣እንፈራራለን ?
↧