Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

ሚዲያ ፣ ሽብርና እስልምና –ዳሩል አርቀም

ሚዲያ ፣ ሽብርና እስልምና በቅርብ ዓመታት ሚዲያዎችን እና የፖለቲካ መድረኮችን ከተቆጣጠሩ ቃላት መካከል አክራሪነት እና ሽብርተኝነት ዋነኞቹ ናቸው ቢባል ከእውነታው መራቅ አይሆንም። ከሶስተኛው የፈረንጆቹ ዕልፍ ዓመት መባቻ ጀምሮ የህዝብን ጆሮ ካደነቆሩ ግልብ ጽንሰ ሐሳቦች መካከል ቀዳሚዎቹም ናቸው። የሽብርተኝነት...

View Article


የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች እና ከአቶ ጌታቸዉ ሃይለማሪያም ጋር ያደረግነውን...

News Ethiopia Wetatoch Dimts Jan 04 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች እና ከአቶ ጌታቸዉ ሃይለማሪያም ጋር ያደረግነውን ቃለ -መጠይቅ ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ።…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደርግ የደህንነት ሹም ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ ፣ስለ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም

የደርግ የደህንነት ሹም ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ ፣ስለ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ==== ከፕሮፌሰር መስፍን ጋር በጣም እንተዋወቃልን ከሀይለስላሴ ጊዜ ጀምሮ፡፡ ጠንካራ ሰው ነው፡፡ ሃገር ወዳድ ነው፡፡ ለማንም መሪ አያጎበድድም፡፡ ለማንም የሚያጎነብስ አይደለም፡፡ ለውጡ ሲመጣ ፣ መስፍን እነ አጥናፉ እነ...

View Article

በሰሞኑ እንቅስቃሴ ምክንያት አዲስ አበባ በሚገኘው የወያኔ ማእከላዊ እስር ቤት 400 እስረኞች ታስረዋል ተባለ

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News ፍካሬ ዜና ታኅሣሥ 24 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 03, 2016 Weekly Summary) # አጫጭር ዜናዎች # ወያኔ በርካታ ዜጎችን እያሰረ ነው፡፡ # በጤና መድን አገልግሎት ስም ወያኔ በግዴታ ከሕዝብ ገንዘብ …

View Article

“ለሕጋዊ” ሕግ አልባ ምላሽ !

“ለሕጋዊ” ሕግ አልባ ምላሽ !   Yidnekachew Kebede …………………… “ ማንኛውም ዜጋ በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞውን መግለጽ ይችላል ፤ሕጋዊ መብቱ ነው፡፡በእኛ አገር ግን ለዚህ የሚሰጠው ምላሽ ሕግ-አልባ የሆነ፤በገዢው መንግሥት ፍላጎትና ፍቃድ ላይ የተመሠረተ ሕገ-ወጥ አፈና ነው፡፡” ——————————— ተቃውሞ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ፡ በዘ-ህወሀት የተገደበች ሀገር፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በዘ–ህወሀት የተወገዘችው ኢትጵጵያ  ባለፈው ሳምንት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እየተባለ የሚጠራው አዲስ ስምምነት የተፈረመበት የብዕር ቀለም ሳይደርቅ የግብጽ ፕሬዚዳንት ጀኔራል አብደል ፋታህ ኤል ሲሲ በአንድ ብሄራዊ የእርሻ ፕሮጀክት የምረቃ...

View Article

ሐጎስ ገዢ መደብ ሲባል ለምን እንናደዳለን? ‎ኤርሚያስ ቶኩማ‬

ሐጎስ ገዢ መደብ ሲባል ለምን እንናደዳለን? ===  ‎ኤርሚያስ ቶኩማ‬ === አንዳንዴ ልንክዳቸው የማንችላቸው ጉዳዮች አሉ ከዚህም መከካል ዋነኛው የህወሀቶች በኢንቨስትመንት እና በፖለቲካው ላይ ያላቸው ሰፊ እጅ ነው። ኢህአዴግ ድርጅቱን ያዋቀረው መሠረታዊ ድርጅቶቹ እንደወከሉት የህዝብ ብዛት ቢሆን ከሱማሌው ሶህዴፓ...

View Article

ወደ አዲስ አበባ የሚገቡት ረሃብተኞች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ታወቀ :: የተቃውሞ እንቅስቃሴ አገርሽቶ ቀጠለ

Finote Democracy Ethiopian News update and Political Analysis ታኅሣሥ 25 ቀን 2008 ዓ.ም. -January 04, 2016 # ጋብ ብሎ የነበረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ እንደገና አገርሽቶ ቀጠለ # ወደ አዲስ አበባ የሚገቡት ረሃብተኞች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ታወቀ # የወያኔ...

View Article


ስለምን ፈራን፤ እንፈራለን፣እናስፈራራለን፣እንፈራራለን ?

ስለምን ፈራን፤ እንፈራለን፣እናስፈራራለን፣እንፈራራለን ? Girma Bekele የሰው ልጅ ሞትን፣ እስራትን፣ ስቃይን፣ … የምፈራው የተፈጠረበትንና የምኖርበትን የህይወት ተልዕኮ አውቆ ፣ይህን ተልዕኮው ለማስፈጸም የሚያስችል ነባራዊ፣ ወቅታዊና ቀጣይ/የወደፊት ሁኔታ ውስጥ መሆኑን ካረጋገጠ ይህ እንዳይበላሽበት፣ ተልዕኮው...

View Article


ጉዞ ወደ ዘመነ መሳፍንት በልጅግ ዓሊ

“ተው ልጓሙን ያዘው ፡ ቀዳማ¹ ለቀህ፣ በሁዋላ እንዳይከፋ ፡ አወዳደቅህ።” የሕዝብ ግጥም የፈረንጆቹም ዓመትም ባተ ። አሮጌው በአዲስ ተቀየረ ። እኛ ግን “ወይፍንክች ያባ ቢላዋ ልጅ” እንደተለመደው እኛው ነን። የሚገርመው ነገር የሸሚዛችን ቅድ እንኳ አልተቀየረም። ወያኔን ከማውገዝ ያለፈ ፋይዳ ያልው …

View Article

ከዘመን እግር ስር እንዳንወድቅ፥ የዘመኑን ለዘመኑ እንተውለት!

አዲስ ገጽ መጽሔት – በአንድ ከተማ ውስጥ፥ ‘ትንቢት መናገር እችላለሁ።’ ብሎ በሀሰት የጉራ ወሬ የሚነዛ አንድ ወጣት ነበረ። የነብይነቱ ነገር ተዛምቶ ንጉሱ ጆሮ ይደርስና፥ “ጥሩት እስኪ ይህን መናጢ። እውን ነብይ እንደሆን፥ ይተንብይልና!” ይላሉ። ወጣቱ ተጠርቶ ንጉሱ ፊት ይቀርባል። ጥሪው ወጣቱን …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአሜሪካ ፕረዚደንት ባራክ ኦባማ አለቀሱ

በአሜሪካ የመሳርያ ባለቤትነት በህግ የተከበረ በመሆኑ የመሳርያ ቁጥጥር ማድረግ እንደ ወንጀል ይቆጠራል፡፡ በመሆኑም በየዓመቱ 30 ሺህ የሚያክሉ ዜጎች ይገደላሉ፡፡ከሶስት ዓመት በፊት በኒውታውን፣ ኮነክቲከት ላይ ከ20 በላይ የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች በገፍ ሲገደሉ ሕጉን ለማሻሻል ወይም የመሳርያ ቁጥጥር እንዲደረግ...

View Article

እሳትን በጋቢ “ማዳፈን”

Meski Ab Fits : የሃገራችን ሰሞንኛ ፖለቲካዊ ትኩሳት ንፁሃንን ለሞት፣ መንግስትን ለከፍተኛ ድንግርግሮሽ የዳረገ እንደሆነ የሚታይነው፡፡የፖለቲካው ግመት በዋናነት ከሁለቱ ሰፋፊ ክልሎች የሚነሳ ግን ደግሞ በክፉ ውጤቱ የኢትዮጵያን ህዝብ ከዳር እስከዳር እያሳዘነ እና እያሳሰበ ያለ ሁነት ነው፡፡በንፁሃን ሞት እና...

View Article


ልዩ-ትግሬ ( Tigre-exceptional ) ሄኖክ የሺጥላ

ልዩ-ትግሬ ( Tigre-exceptional ) ሄኖክ የሺጥላ የ- ነጭ ዘረኞች አውቃለሁ ። ሰዎች ዘረኝነታቸው ከንቀት እና ከጥላቻ ነው የሚመጣው ይላሉ ። እኔ ግን እንዲሁ ሳስበው ምንጩ በትክክል ይህ ነው ማለት ባልችልም ፣ ምክንያቱ ግን ፍርሃት እና ስግግብግብነት የፈጠረው ነው የሚመስለኝ ። …

View Article

የሕወሓት የደህንነት ሹማምንት እና ወታደራዊ አዛዦች አስቸኳይ ድንገተኛ ስብሰባ ተቀምጠዋል::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሃገራችንን በጉልበት እና በመሳሪያ ሃይል ከሕዝብ ፍቃድ ውጪ እየገዛ የሚገኘው ሕወሓት መራሹ የገዳዮች እና የዘራፊዎች አገዛዝ የደህንነት ሹሞች እና ወታደራዊ አዛዦች አሰቸኳይ ድንገተኛ ስብሰባ መቀመጣቸውን ውስጥ አዋቂ ምንጮች ተናግረዋል::በኢሕኣዴግ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ...

View Article


ዮናታን ተስፋየ እና ጌታቸው ሺፈራው ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ ተደረጉ

በማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው እና የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው አቶ ዮናታን ተስፋዬ ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ መደረጋቸውን ሊያነጋግሯቸው ወደ ማዕከላዊ አምርተው የነበሩት ጠበቆቻቸው ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ የሁለቱ ወጣቶች ጠበቆች የሆኑት...

View Article

Bewketu Seyoum፤ የኔ ትውልድ Eyeኮነ!

በውቀቱ ብዙዎቻችሁ እንደምታውቁት ሰው መኮርኮር ይችላል። የተማረው ሳይኮሎጂ ነው። ሳይኮሎጂ የሳቅ ስስ ብልት የት እንደሆነ አስተምሮት ይሆን እላለሁ። ነገር ግን ማሳቅ የጀመረው ትምህርቱን ከመጨረሱ በፊት ስለሆነ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሳይኮሎጂስቶች ሲያስቁ ስላልገጠመኝ በዚህ ረገድ ግንኙነት (co-relation)...

View Article


የማያዛልቀው “የሐጎስ-ቶላ-እርገጤ” ጨዋታ (አፈንዲ ሙተቂ)

የማያዛልቀው “የሐጎስ-ቶላ-እርገጤ” ጨዋታ (አፈንዲ ሙተቂ) —- ከአሁኑ ህዝባዊ ተቃውሞ ጋር ባልተገናኘ ሁኔታ የሐጎስ፣ የቶላ እና የእርገጤ ጨዋታን ወደ ሶሻል ሚዲያ ያመጡ ሰዎች ዓላማቸው ምን እንደሆነ አልገባንም፡፡ እኛ እንደምናውቀው በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ተመችቶት የሚኖር የትኛውም ህዝብ የለም፡፡ በደሉ፣ ድህነቱ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተቃውሞው ቀጥሏል::የአዲስ አበባ ድሬዳዋ መንገድ የተዘጋ ሲሆን –በባሌ ሮቤ ደግሞ ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ::

#‎Ethiopia‬‪#‎Oromoprotests‬ : ተቃውሞው ቀጥሏል::የአዲስ አበባ ድሬዳዋ መንገድ የተዘጋ ሲሆን – በባሌ ሮቤ ደግሞ ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ:: ‪#‎MinilikSalsawi‬‪#‎Hirna‬‪#‎BaleRobe‬   Minilik Salsawi – ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ የሚወስደው ዋናው መንገድ...

View Article

ጥቂት የሀገሬን ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች ሳስባቸው – (መልካምሰላም ሞላ)

ጥቂት የሀገሬን ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች ሳስባቸው –Melkam-selam Molla እንደ ሸንበቆ ከፍ ብለው ይታዩን ተስፋ ስናደርግባቸው ፍሬያቸው ገለባ ይሆናል። ተስፋ የጣሉባቸው በበኩላቸው ለሀገራቸው የሚጠበቅባቸውን እየተወጡ፡ ከስራቸው እየተፈናቀሉ ፡ እየታሰሩ ፡ እየተደበደቡ እየተሰቃዩ ፍዳቸውን ሲበሉ ጥቂቶች ስልጣን...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>