$ 0 0 የተለያዩ አገራት ዲፕሎማሲያዊ ድጋፋቸዉን ለሳዑዲ አረቢያ እየሰጡ ነዉ። ሱዳን፣ጅቡቲ፣ ኳታር፣ባህሬን፣የተባበሩት አረብ ኢምሬትስና፣ቱርክ በይፋ ከሳዑዲ አረቢያ ጎን ቆመናል እያሉ ነዉ። ዮርዳኖስ ሳዑዲን በመደገፍና ኢራንን በመቃወም ካሉት አገራት ተርታ እራሷን አሰልፋለች። የኢራንን ፍላጎት በሟሟላት የሚታወቁት ቻይናዎች አብዛኛዉ የነዳጅ ዘይት ፍጆታቸዉ …