Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

የተቃዋሚዎች ትብብር የሚያንገበግባቸው የሽፍንፍን ኢህአዴጎች መፍጨርጨር ሲጋለጥ

የተቃዋሚዎች ትብብር የሚያንገበግባቸው የሽፍንፍን ኢህአዴጎች መፍጨርጨር ሲጋለጥ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Medrek‬ ‪#‎OFC‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ለትግሉ እንቅፋት ሆነዋል ላሉ የመድረክ አባላት የተሰጠ ምላሽ Tilahun Endeshaw ========...

View Article


ክቡር ሚኒስትሩ ከጸሐፊያቸው ጋ እያወሩ ነው:: ከልማታዊያን እና ኪራይ ሰብሳቢዎች ስለሚመጡ የበዓል ስጦታዎች …..

ክቡር ሚኒስትር ያው የተለመደው ጊዜ ደርሷል፡፡ የምን የተለመደ ጊዜ ነው? እርስዎ የሚወዱት ጊዜ ነዋ፡፡ እኔ ደግሞ የምወደው ጊዜ የቱ ነው? የበዓል ጊዜ ነዋ፡፡ እኔ እንደ በዓል የምጠላው ነገር የለም እኮ፡፡ ያው እንትኑን ይወዱታል ብዬ ነው፡፡ ምኑን? ስጦታውን፡፡ ስጦታ መምጣት ጀመረ …

View Article


የሰሞኑ ‹‹የኦሮሞ ግርግር›› ግራ ገብቶኛል –መስፍን ወልደ ማርያም

የሰሞኑ ‹‹የኦሮሞ ግርግር›› ግራ ገብቶኛል መስፍን ወልደ ማርያም #Ethiopia #Oromoprotests ታኅሣሥ 2008 በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች አሉኝ፤– አንድ፡– ግርግሩ የኦሮምያ ነው? ወይስ የኢትዮጵያ? ወይስ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ ተለይቷል? ሁለት፡– የኢትዮጵያ የመሬት ጉዳይ ኦሮሞዎችን ብቻ የሚመለከት...

View Article

ጥቁር ዘመን ( ሄኖክ የሺጥላ )

ጥቁር ዘመን ( ሄኖክ የሺጥላ ) ባንድ ወቅት ፣ ታሪክ እና የእምነት መጥሃፍቶች እንደሚነግሩን ከሆነ ፣ ጥቁርነት የውበት እና የትልቅነት መለኪያ ነበር ። “ጥቁር ብሆንም ቆንጆ ነኝ” የሚል ቃል መጽሐፈ ምሳሌ ላይ ተከትቦ ማንበቤን አስታውሳለሁ ። አንዳንዶች ጥቁር ሲል < …

View Article

ለቡ ድሮ እና ዘንድሮ፥ (በእለፋቸው ሞሲሳ)

የእድሜየን ሲሶ የኖርኩት ለቡ በምትባል በደቡብ አዲስአበባ በምትገኝኝ ቀበሌ ነው::….ድሮ ቀበሌ ገበሬ ማሕበር ነበር የምትባለው ….አሁን ለቁጥር ወግ በቅታ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ምንትስ ቀበሌ ዜሮ አንድ ተብላለች:: ለቡ ድሮ ድሮ…ሁርቡ የሚባል የክረምት ጀግና ወንዝ እየተገማሸረ ነዋሪውን የሚያሸብርባት….ጎረምሶች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልዩ ዝግጅት :- የኣቶ ዐባይ ፀሃዬ ዳግም ዛቻ : OMN VIDEO

የሕወሓት ጉጀሌዎች ዛሬን እየተንፈራገጡም ቢሆን ይደነፋሉ:: ዝምታችን እስከመቼ ነው??? ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ የዛሬ አመት ” ልክ እናስገባቸዋለን ” ያሉት አባይ ጸሃዬ ዛሬደግሞ ” የፊዴራል መንግስቱ በየትኛውም...

View Article

በኣሰቦት አና ፈንታሌ መተሃራ ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የገና የምሳ ምግባቸውን ባይኮት ኣድርገው...

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ :ተቃውሞው ዛሬም ቀጥሎል፥በኣሰቦት አና ፈንታሌ መተሃራ ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የገና የምሳ ምግባቸውን ባይኮት ኣድርገው ጥለው ወጥተዋል።‪#‎MinilikSalsawi‬ በሸዋ ፈንታሌ መተሃራ ገበሬዎች እና ተማሪዎች አንዲሁም የከተማው ነዋሪዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የነጻነት ቀን ቀርባለችና ጸንታችሁ ቁሙ! እየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማጎሪያ ቤት፣ አዲስ አበባ)

“የነጻነት ቀን ቀርባለችና ጸንታችሁ ቁሙ! እየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማጎሪያ ቤት፣ አዲስ አበባ) እነሆ በጨለማ ቤት ውስጥ ከታጎርን 311 ቀናት ሞሉን፡፡ ጊዜው እንዴት ይሮጣል ባካችሁ? የዛሬ አመት በዚህ ወቅት ከጓደኞቼ ጋር በዝዋይ እስር ቤት የሚገኙትን ጀግኖቻችንን ለመጠየቅና እንኳን አደረሳችሁ ለማለት …

View Article


ሕዝባዊ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው::በስልጤ አካባቢ በድርቁ የተጎዱ ወገኖች የእርዳታ እህል ተከለከሉ

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News ታኅሣሥ 27 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 06, 2016) # ሕዝባዊ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው፤ ግድያውና የጅምላ እስሩም ቀጥሏል # የተመድ በኢትዮጵያ በገባው ድርቅና ረሃብ ምክንያት የተረጅው ቁጥር እየጨመረ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢራን የሚደርስባት የዲፕሎማሲ ኪሳራ እየጨመረ መሆኑ ታወቀ::

    የተለያዩ አገራት ዲፕሎማሲያዊ ድጋፋቸዉን ለሳዑዲ አረቢያ እየሰጡ ነዉ። ሱዳን፣ጅቡቲ፣ ኳታር፣ባህሬን፣የተባበሩት አረብ ኢምሬትስና፣ቱርክ በይፋ ከሳዑዲ አረቢያ ጎን ቆመናል እያሉ ነዉ። ዮርዳኖስ ሳዑዲን በመደገፍና ኢራንን በመቃወም ካሉት አገራት ተርታ እራሷን አሰልፋለች። የኢራንን ፍላጎት በሟሟላት የሚታወቁት...

View Article

ቱርክ በሶማሊያ የጦር ሰፈር ልትገነባ ነው::

ቱርክ በሶማሊያ የጦር ሰፈር ልትገነባ ነው:: ቱርክ በሶማሊያ የጦር ሰፈር ልትገነባ ነው። የቱርክ ዲፕሎማቲክ ምንጮች እንደገለፁት የቱርክ አዲሱ የጦር ሰፈር በሞቃዲሾ በመገንባት ላይ ሲሆን ተጨማሪ ካምፖች ለማቋቋም እቅድ መኖሩን ገልፀዋል። በጎረቤት ጅቡቲ ላይ ቻይናን ጨምሮ ከሰባት በላይ ሀገሮችን የጦር ሰፈር …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ህዝባዊ ቁጣው የኦሮሚያ ሳይሆን የኢትዮጵያ እንዲባል ጠየቁ::

የሰብዐዊ መብት ተሟጋቹ፣ መምህሩ፣ የተለያዩ ፓርቲዎች መስራች እና አመራር እንዲሁም በተለያዩ መፅሔቶች አምደኛ የሆኑት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ህዝባዊ አመፁ እና ቁጣው የኦሮሚያ ብቻ ሳይሆን የህዝብ ተብሎ እንዲጠራ ጠይቀዋል፡፡ ፕሮፌሰር መስፍን የማህበራዊ ሚዲያዎችን ተጠቅመው “በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርሰናል ፈራሚውን ይፋ ሊያደርግ ስለመዘጋጀቱ እንዲሁም ሌሎች የተጠናቀቁ እና በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ የዝውውር ዜናዎች

የማለዳ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች – ታህሳስ 29፣ 2008 ዓ.ም – Ethio Addis Sport. #Ethihopia #Miniliksalsawi አርሰናል የጥር ወር የመጀመሪያ ፈራሚውን ይፋ ሊያደርግ ስለመዘጋጀቱ እንዲሁም ሌሎች የተጠናቀቁ እና በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ የዝውውር ዜናዎችን ይዘናል ግብፃዊ አማካኝ መሐመድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዉያን ለረሃብ ተጋልጠዋል:: የገዢው ፓርቲ ትኩረት ተቃዉሞ በማፈኑ ላይ ሲሆን፣ የደርቁ ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ተነፍጎታል።

18 ሚሊዮን ኢትዮጵያዉያን ለረሃብ ተጋልጠዋል:: በአሜሪካ ትላልቅ ከሚባሊ ጋዜጦች መካከል አንዱ የሆነው የቺጋጎ ትሪቢዩን የሚከተለዉን ዘግብዋል። የገዢው ፓርቲ ትኩረት የተነሳዉን ተቃዉሞ በማፈኑ ላይ ሲሆን፣ የደርቁ ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ተነፍጎታል። Read More :...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ የፊታችን ሰኞ ጃንዋሪ 25 / 2015 በኣሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ Ethiopian Grand Marching Protest Rally #WashingtonDC – Starting location: US Department of State 2201 C St NW Washington, DC. 20520 Date and Time: Monday 25th January 2016 at...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወገኖቼ እባካችሁ ለዘ-ህወሀት አምባሳደሮች እርጥባን ብትሰጡልኝ !

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ከጥቂት ቀናት በፊት በውጭ ሀገር የሚኖሩ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) ዴፕሎማቶች ከፍተኛ የሆነ ዓለም አቀፍ የውጭ ምንዛሬ የገንዘብ ፍሰት ችግር ውስጥ ተቀፍድደው የሚገኙ መሆናቸውን የሚገልጽ አሳዛኝ የሆነ...

View Article

የብዙኃን መገናኛዎቻችን እባካቹህን ታረሙልን? –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

አማርኛችንና ባሕላችን ለአክብሮት የሚሰጠው ዋጋ ከፍተኛና ከሌሎች ቋንቋዎች የተለየ ላቅ ያለ አስመስጋኝ ሥርዓት ያለው ነው፡፡ ለምሳሌ የአክብሮት አንቱታ መጠሪያ የሆኑትን እርስዎ፣ እርሳቸው የሚባሉትን ቃላት የሚተኩ ቃላትን እንግሊዝኛን ጨምሮ በበርካታ ቋንቋዎች ላይ ብትፈልጉ ፈጽሞ አታገኙም፡፡ እነኝህ ቋንቋዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዓለም አቀፍ ሰብአዊ መብት ድርጅት ባወጣው መግለጫ፣ በኦሮሚያ ወደ 140 የሚሆኑ ሰዎች መሞታቸውን ይገልጻል

የሰብአዊ መብት ድርጅቱ በመግለጫው የጠቀሰው አኃዝ፣ እስካሁን መንግሥት ካረጋገጠው ቁጥር ሆነም ሌሎች የመብት ተሟጋች ድርጅቶች ከዚህ በፊት ከጠቀሱት ቁጥር በእጅጉ የላቀ ነው። መንግሥት ግን በዚህ ሰልፍ ምክንያት የ5 ሰዎችን ሞት ብቻ ነው እስካሁን ድረስ ያመነው። ዋሽንግተን ዲሲ — በተለያዩ የኢትዮጵያ …

View Article

በሃረርጌ ውጥረቱ አይሏል። በሃሮማያ ተማሪዎች ተቃውሞ አያደረጉ ይገኛሉ።

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ : በሃሮማያ ዩንቨርስቲ ቴክኖ ካምፓስ ተማሪዎች የኣዲስ ኣበባን ማስተር ፕላን እና በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ በመቃወም ላይ ይገኛሉ።ሃሮማያ ዩንቨርስቲ ቴክኖ ካምፓስ ተማሪዎች ተቃውሟቸውን የቀጠሉ ሲሆን በሃረርጌ ክፍለሃገር በበዴሳ በገለምሶ በጭሮ አና ኣከባብ...

View Article

አስደሳች ዜና –የኢትዮጵያ ፊደላት በላፕቶፕ እና በደስክቶፕ ተቀረፁ

Fikre Tolossa — አስደሳች ዜና – የኢትዮጵያ ፊደላት በላፕቶፕ እና በደስክቶፕ ተቀረፁ ማን አንዲህ ዐይነት ቁምነገር ፈፀመ ወይም አስፈፀመ ቢባል ወይዘሮ ገነት አየለ ናት። አስዋም ቀደም ሲል የኢትዮጵያ ቴሌሺዥን የአንግሊዝኛ ቁዋንቁዋ አስተናጋጅ፥ በሁዋላ ደግሞ የቤዛ ጋዜጣና የመጀመሪያው የሴቶች መፅሄት አዘጋጅ …

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>