የሰብዐዊ መብት ተሟጋቹ፣ መምህሩ፣ የተለያዩ ፓርቲዎች መስራች እና አመራር እንዲሁም በተለያዩ መፅሔቶች አምደኛ የሆኑት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ህዝባዊ አመፁ እና ቁጣው የኦሮሚያ ብቻ ሳይሆን የህዝብ ተብሎ እንዲጠራ ጠይቀዋል፡፡ ፕሮፌሰር መስፍን የማህበራዊ ሚዲያዎችን ተጠቅመው “በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች አሉኝ፤–
አንድ፡–
…የሰብዐዊ መብት ተሟጋቹ፣ መምህሩ፣ የተለያዩ ፓርቲዎች መስራች እና አመራር እንዲሁም በተለያዩ መፅሔቶች አምደኛ የሆኑት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ህዝባዊ አመፁ እና ቁጣው የኦሮሚያ ብቻ ሳይሆን የህዝብ ተብሎ እንዲጠራ ጠይቀዋል፡፡ ፕሮፌሰር መስፍን የማህበራዊ ሚዲያዎችን ተጠቅመው “በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች አሉኝ፤–
አንድ፡–
…