ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ ከአንድነት ፓርቲ አመራርነት ለቀቁ፤ ዶ/ር ነጋሶን ግልፍተኛ ናቸው ሲሉ ወረፉ
ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ ከአቶ ግርማ ሰይፉ ጋርበዘሪሁን ሙሉጌታ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የስራ አስፈፃሚ አባልና የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ በመሆን ለአለፉት ሁለት አመታት ሲያገለግሉ የነበሩት ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ በፈቃዳቸው ከፓርቲ አመራርነታቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ። የፓርቲው አመራሮች አምባገነኖች...
View Articleየግፍ ጽዋ ሲበዛ አያቀረሽም እንዴ? – ከሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛ)
ሉሉ ከበደ ዋናው የኢትዮጵያ ህዝብ ችግርና መፍትሄ ያልተገኘለት ነገር፤ የህውሀት ገዢ ቡድን፤ አሁን አለማችን ካለችበት የስልጣኔና የአስተሳሰብ እድገት ደረጃ እጅግ ወደ ኋላ በቀረ እምነትና ፍልስፍና ላይ ተጣብቀው በመቅረታቸው፤ የሁሉ ነገር መፍትሄ ጉልበት ብቻ ነው፤ ጡንቻ ብቻ፤ ጡንቻን አፈርጥሞ መገኘት ብቻ ነው።...
View Article“ማሪያም ነኝ” ባዩዋ ተፈረደባት
በአሸናፊ ደምሴ የፌዴራሉ አቃቤ ህግ የማይገባትን ጥቅም ለማግኘት በማሰብ በተለያዩ ጊዜያትና ቦታዎች በመንቀሳቀስ ሰዎችን በማታለል “እኔ ማርያም ነኝ፤ እንደኢየሱስም በጅራፍ ተገርፌያለሁ፤ ከሞትም ተነስቻለሁ፤ የወለድኳቸውንም ልጆች ያገኘሁት በመንፈስ ነው” ስትልና የዓለም ፍፃሜ ደርሷል በሚል የሰዎችን የግል ሀብት...
View Articleደሞዝ፣ መንጃ ፈቃድና ንግግር
አባ ጅፋር ሰው ይናገራል። ፍሬ ነገር የሆነ፤ ገለባ የሆነ ነገር ይናገራል። ገለባብም ጥቅም አለው። ከብት ይመግባል። ከብቶችም ሆዳቸው ይሞላል። ሙሉውን አስነብበኝ ...
View Articleየግፍ ጽዋ ሲበዛ አያቀረሽም እንዴ?
ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ) ዋናው የኢትዮጵያ ህዝብ ችግርና መፍትሄ ያልተገኘለት ነገር፤ የህውሀት ገዢ ቡድን፤ አሁን አለማችን ካለችበት የስልጣኔና የአስተሳሰብ እድገት ደረጃ እጅግ ወደ ኋላ በቀረ እምነትና ፍልስፍና ላይ ተጣብቀው በመቅረታቸው፤ የሁሉ ነገር መፍትሄ ጉልበት ብቻ ነው፤ ጡንቻ ብቻ፤ ጡንቻን አፈርጥሞ...
View Articleየወልቃይት ጠገዴ ተወላጅ ኢትዮጵያዊያን ወቅታዊ ጽሁፍ በተኑ፤ “ትላንት ወልቃይት ጠገዴ፣ በደኖ አርባጉጉና ጋምቤላ፣ ዛሬ...
ሚያዝያ 9/2005ዓ/ም (April 17, 2013) ከውጭ ሀገር የወልቃይት ጠገዴ ተወላጅ ኢትዮጵያዊያን “ሰውን ሰው ውጦት” ይላሉ እናቶቻችን የእናትነትንና የወሊድን ምስጢር ሲገልፁ፡፡ በዚህ የፈጣሪ ህግጋት ተገዳ በምጥ የምትጨነቅን እናት፣ እህት፣ ወይም ሚስት በጭካኔ መኪና ላይ እንደ አልባሌ እቃ ተወርውራ ከእነ...
View Articleባለቤቱን በሽጉጥ የገደለው ኮማንደር 18 ተፈረደበት
በአሸናፊ ደምሴ በቂም በቀል ተነሳስቶ የቀድሞ ባለቤቱን ህይወት በሽጉጥ እንዲጠፋ አድርጓል ሲል፤ የፌዴራሉ ዐቃቤ ህግ ክስ መስርቶበት ጥፋተኛ የተባለው ኮማንደር ግርማ ሞገስ ከትናንት በስቲያ በዋለው የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት በ18 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ሲል ወሰነበት። እንደ ዐቃቤ ህግ...
View Articleደሳለኝ ደበረኝ ደሳለኝ
አባጅፋር ፊት ላይ ያሉት ቀዳዶች የተበጁት ለመተንፍሰ፣ ለመብላት፣ ለመናገርና ለመናፈጥ ነው። እንዳስፈላጊነታቸው እንጠቀመባቸዋለን። በዚህም ምክንያት ሰውየው ተናገሩ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
View Articleተቃዋሚዎች በምርጫ ቢሳተፉ ኑሮ በትግራይና አዲስ አበባ ያለ ጥርጥር ያሸንፉ ነበር
ባለፈው እሁድ በተካሄደው ያከባቢና ከተሞች ‘ምርጫ’ (ይቅርታ አማራጭ የሌለው ምርጫ ምርጫ ኣይባልም ግን ሌላ ስም ለግዜው አላገኘሁም) የትግራይ ህዝብ ባልጠበኩት ሁኔታ (ህወሓት የትግራይ ህዝብ ድጋፍ እንደሌለው ባውቅም) ለህወሓቶች ኣስደንጋጭ ማስጠንቀቅያ መስጠቱ መረጃ ደሶኛል። በብዙ አከባቢዎች ህዝቡ ለመምረጥ ፍቃደኛ...
View Article(ሰበር ዜና) መንግስት የአሕባሽ ስልጠናን ዳግም ለማስጀመር የ313 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ከመጅሊስ ጋር ተፈራረመ
የመጅሊሱ ፕሬዚዳንትና ሌሎች የመጅሊሱ አመራሮች ስምምነቱ ላይ እንዳይገኙ ተደርጓል (ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው) የፌደራል ጉዳያዮች ሚኒስቴርና የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት (መጅሊስ) የአህባሽን ስልጠና ዳግም ለማስቀጠል ከስምምነት ደረሱ፡፡ ስምምነቱ የተፈጸመው ባለፈው ሳምንት ሚያዚያ 3/2005 እለተ ቅዳሜ በፌዴራል መጅሊስ...
View Articleኢትዮጵያ በፊፋ ያላት የእግር ኳስ ደረጃ በ5 ተሻሻለ
ከቦጋለ አበበ የዓለምን እግር ኳስ በበላይነት የሚመራው ፊፋ የዓለም አገራት ወራዊ የእግር ኳስ ደረጃን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን «ዋሊያዎቹ» አምስት ደረጃዎችን አሻሽለዋል። ኢትዮጵያ ያሻሻለችው አምስት ደረጃ ከአፍሪካ ሰላሳ አንደኛ ደረጃ ላይ ሲያስቀምጣት በዓለም ያላት ደረጃ ደግሞ መቶ...
View Article“ታላቋ ትግራይን” የመመስረት የ 21 ዓመታት ጉዞ
ዕውነቱ ታየ (ከባህር ዳር) በ1968 ዓ ም ባወጣው ማንፌስቶ ህወሓት “ታላቋን ትግራይ” ከኢትዮጵያ ገንጥሎ የራሷን ሪፐብሊክ እንድትመሠረት የማድረግ ግብ ነድፎ እንደነበር የግንባሩ መስራች አባላት የመሰከሩት ጉዳይ ነው። በኢትዮጵያዊነቱ በሚኮራው የትግራይ ሕዝብ ማንፌስቶው ተቀባይነት እንደማያገኝ የሕወሓት መሪዎች ሲረዱ...
View Articleሁሉም ለሀገሩ ዘብ ይቁም!!
ዳዊት አበበ በዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በሀገራችን ዉስጥ የተጣለብን ከፋፍለህ ግዛ ዘመቻ ከቀድሞው በተለየ እጅግ ዘግናኝና አስከፊ በሆነ ሁኔታ ላይ መገኘት የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ወኔና ሞራል ሳይነካ አይቀርም ብዬ እገምታለሁ። ከዚህም ውስጥ ዋነኛውና የመጀመሪያው ሰሞኑን በአማራዉ ብሔረሰብ ላይ በመድረስ ላይ ያለው የዘር...
View Articleለቅጥረኛ ወያኔ ትግሬዎችና ሆድ አደር ተባባሪዎች
ራሱን የትግሬ ሕዝብ ነፃ አውጪ ባዩ ወያኔና አጋሩ ሻዕቢያ በም ዕራባውያን ከፍተኛ ድጋፍና ትብብር በአዲስ አበባና አስመራ ወደ ሥልጣን ኮርቻ ከመጡበት ወራት ጀምሮ በአማራው ኢትዮጵያዉ ማኅበረሰብ ላይ የተቀነባበረ ግልጽና ስውር ሴራ ያለማቋረጥ ቀጥሏል። ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
View Articleየአፍሪካ አምባገነን መሪዎችና የብዕር ጀግኖቿ ጦርነት
በፍቅር ለይኩን ~ (fikirbefikir@gmail.com) ብዕር …፣ ብዕር …፣ የብዕር ኃይል ምንጊዜም ያሸንፋል!! (ናይጄሪያዊው የብዕር ጀግና ኬን ሳሮዊዋ) የቀድሞው አፍሪካ አንድነት ድርጅት የዛሬው የአፍሪካ ኅብረት ተመሠረተበትን የ50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል ለማክበር በተለይ የኅብረቱ ዋና መቀመጫና...
View Articleየኢሕአግ ሰራዊት በዋልድባ ወታደራዊ ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት በዋልድባ አካባቢ ልዩ ስሙ ሰቋር እና አምቦ ጠበል በተባለ ቦታ በተከታታይ ሁለት ቀናት ከወያኔው የፈጥኖ ደራሽ ጋር ባደረገው የፊት ለፊት ውጊያ በጠላት ላይ ወታደራዊ የበላይነትን በመቀዳጀት አኩሪ የአርበኝነት ጀብድ ፈጸምኩ ሲል ለዘ-ሐበሻ በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ።...
View Articleወደ ቤንሻንጉል የተመለሱት አማሮች የተሰጣቸው ዱቄት ወረርሺኝ እያመጣባቸው ነው
ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተባረው ወደ ፍኖተ ሰላም ከተማ፤ ከፍኖተ ሰላም ከተማ ደግሞ እንደገና ወደ መጡበት በግዳጅ እንዲመለሱ የተደረጉት የአማራ ተወላጆች በርሃብ እየተቀጡ መሆኑን ኢሳት ራድዮ ዛሬ በስፍራው ያሉትን በማነጋገር ዘገበ። ለምግብነት የተሰጣቸው ዱቄት ወረርሺኝ እንዳመጣባቸው ያጋለጠው የኢሳት ዘገባ...
View Articleትዳር ለምን ሰላም አልባ ይሆናል? መፍትሄውስ…
በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ መሆንዎን ማወቅ ይፈልጋሉ? ከሊሊ ሞገስ ‹‹ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ቅዱስ ነው›› ሰዎች በህይወት ዘመናቸው ውስጥ ማከናወን ከሚገባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ እና አብይ የሆነው ጋብቻ ነው፡፡ ለዚህም ይመስላል ብዙ ቁጥር ያላቸው ሙሽሮችን የምንመለከተው፡፡ ይሁን እንጂ በተመሳሳይ መልኩ ባማረና...
View Articleየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ “መንግስት ለኔና ለቤተሰቤ ጥበቃ ያድርግልኝ” ሲሉ ተማጸኑ
ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሠውነት ቢሻው የተወሰኑ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በተለያዩ ጊዜዎች እያደረሱባቸው የሚገኘው ጫና ሥራቸውን በአግባቡ ለማከናወን እንዳይችሉ እንዳደረጋቸው በመግለጽ ጫናው በእርሳቸውና በቤተሰባቸው ላይ ጉዳት ይደርሳል የሚል ስጋት ስለፈጠረባቸው « መንግሥት ጥበቃ ያድርግልኝ » ሲሉ...
View Article“እያንዳንዱ ዜጋ ከራሱ ጋር ይነጋገር” – አርቲስት ታማኝ በየነ (በሎሳንጀለስ)
በታምሩ ገዳ (ጋዜጠኛ) በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው አስከፊ የሰብአዊ መብት ረገጣ ይቆም ዘንድ እያንዳንዱ ዜጋ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ሊያበረክት እንደሚገባው እና ከራሱ ጋር መነጋገር እንዳለበት ተገለጸ፡፡ይሄ የተገለጸው እርቲስት እና እክቲቬስት ታማኝ በየነ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን ኢሳት የተመሰረተበት 3ኛ...
View Article