የወቅቱ የኢትዮጵያ ጠላቶች – በገ/ክርስቶስ ዓባይ
በገ/ክርስቶስ ዓባይ ሚያዝያ 6 ቀን 2005 ዓ/ም አንድን ታላቅ ሀገራዊ እንቅስቃሴ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ማለትም ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ፤ ወጥ በሆነ መልኩ እንዲዳረስ የሚገፋፋና የሚያስገድድ፤ አሁን እንዳለንበት ወቅት ያለ ፈታኝ ሁኔታ ሲከሰት፤ በቅድሚያ መታወቅ ያለባቸውንና ጥንቃቄ...
View Articleማስተማር ወይስ ማደናገር?
ታደለ መኩሪያ ስለ ሙስሊም ኢትየጵያውያን መሪዎች ለኢሳት ገንዘብ ማሰባስብ ዝግጅት ላይ መገኘትና ስለታማኘ በየነ የዋህ አነጋገር ተክለማካኤል አበበ ለአቀረበው ጹሑፍ ማስተባበያ የቀረበ ነው። ወደ ዘርዝር ሐሣቡ ከመግባቴ በፊት ስለአንድ ገጠመኝ ጀባ ልበላችሁ፤ ጊዜው ቢረዘምም አይረሳም፤ በ1969 ዓ ም ነበር።...
View Articleለአቡነ ማቲያስ መመሪያ ሊሰጡ ሄዱ የተባሉት ኣባይ ፀሃየ ከደጅ እንዲመለሱ ተደረገ (ጥብቅ መረጃ)
በሦስት ኀይሎች የተደራጀው የጨለማው ቡድን ‹‹የኣባይ ፀሃዬን አመራር›› ያቀናጃል መመሪያው÷ የልዩ ጽ/ቤት፣ የውጭ ግንኙነት መምሪያ፣ ፕሮቶኮል፣ ጥበቃ ሓላፊዎችን ምደባዎች ይመለከታል ተብሏል (የሐራ ተዋሕዶ ዘገባ እንደወረደ) ‹‹ኣባይ ፀሃዬ ከስኳር ኮርፖሬሽን በተጨማሪ ጠቅላይ ቤተ ክህነትን በበላይነት እንዲመሩ...
View Article! …… በለው ‘አውጫጭ’ ተጀመረ …….!
ባለፈው የትግራይ ህዝብ በምርጫ ወረቀቶች የተለያዩ ኣስተያየቶች (ኣብዛኞቹ ስድቦች) በመፃፍ ህወሓትን ማስጠንቀቁ ፅፌ ነበር። ያኔ ባስቀመጥኳቸው ቁጥሮች ታድያ ‘ማኖ የነካሁ’ መሰለኝ። የህወሓት መሪዎች በሰጠሁት ስታትስቲክስና የቀበለ መረጃ ተንተርሰው በማጣራት መረጃ የወጣባቸው የምርጫ ጣብያዎች እየለዩ ይገኛሉ።...
View Articleክፉን ሰውና ክፋተኝነትን እንዴት እናውቃለን?
በ ይሄይስ አእምሮ ርዕሴ በጣም እንዳይጮኽብኝ ፈርቼ እንጂ ላደርገው አስቤና ፈልጌም የነበረው “ሰይጣንና ሰይጣናዊነት እንዴት ይታወቃሉ?” የሚል ነበር፡፡ ይህ ጽሑፌ በዚሁ ተመሳሳይ ጉዳይ ዙሪያ ባለፈው ሰሞን በአንዳንድ ድረ ገፆች የወጣውን በሴቴኒስቶች የሰላምታ መለዋወጫ ምልክቶች ምስል የተደገፈ አነስተኛ መጣጥፍ...
View Articleኢትዮጵያውያን በኖርዌይ የወያኔን አምባሳደር አሳፍረው መለሱ (Video)
(ዘ-ሐበሻ) በአባይ ቦንድ ስም የወያኔ አምባሳደር በኖርዌይ የጠራችው ሕዝባዊ ስብሰባ እዚያው በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ተሰናከለ። አዳራሹን የሞሉት ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን “ከአባይ በፊት የሰው መብት ይከበር” በሚል ከፍተኛ ተቃውሞ በማሰማት ስብሰባው እንዲቋረጥ ተደርጓል። በስብሰባው ለመገኘት የመጣቸው አምባሳደርም...
View Articleበኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የተደረገው የአባይ ግድብ ገቢ ማሰባሰቢያ ወያኔ የተከራየውን አዳራሽ ተቃዋሚዎቹ ተቆጣጥረውታል!!
በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የተደረገው የአባይ ግድብ ገቢ ማሰባሰቢያ ወያኔ የተከራየውን አዳራሽ ተቃዋሚዎቹ ተቆጣጥረውታል!! ስብሰባው ከመጀመሩ በፊት ጭቅጭቅ ነበር። ተቃዋሚዎች አይገቡም በማለት የተጀመረው መክፈቻ በኋላ ላይ ግን ፖሊስ ከመጣ በኋላ እንዲገቡ ተፈቀደ ። ስብሰባው በጥያቄ ተጀምሮ ነበር። ተቃዋሚዎቹ...
View Article‹‹በዓሉ ግርማ በባህርዳር ›› – ሊያነቡት የሚገባ
ከዓለማየሁ ገበየሁ ሰሞኑን ለስራ ወደ ሰሜን ስጓዝ በውስጤ ግዘፍ ነስቶ የቆየው የበዓሉ ግርማ ጉዳይ ነበር ፡፡ በቂ ግዜ ካገኘሁ ‹ የፌስ ቡክ ሰራዊት › ሲወያይበትና ሲከራከርበት ለከረመው አጀንዳ ቢቻል የተጠጋጋ ካልሆነም እንደነገሩ የቆመ መረጃ አሰባስቤ እመለሳለሁ ስል አሰብኩ ፡፡ የዜናው መነሻ ፤ ‹‹ ከወደ ባህር...
View Articleዶ/ር ነጋሶ ኢንጂነር ዘለቀ ረዲን ከአንድነት ያባረርነው በብቃት ማነስ ነው አሉ
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ዋና ጸሀፊ አቶ ትግስቱ አወሉ በተለይ ለፍኖተ ነፃነት እንደተናገሩት የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በዚሁም መሰረት የአንድነት ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ በመጪው አመት መስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ላይ እንዲደረግ...
View Articleበቤንች ማጂ በተነሳ ግጭት ሶስት ተማሪዎች ቆሰሉ
በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን በሚገኘው ሚዛን 2ኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት በተነሳው ግጭት ሶስት ተማሪዎች መቁሰላቸውና ከሚያዚያ 10 ቀን 2005 ዓ.ም. ጀምሮ ትምህርት መቋረጡን የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ጠቆሙ ፡፡ እንደ ፍኖተ ነፃነት ምንጮች ገለፃ ከሆነ ከሚያዚያ 7 ቀን 2005ዓ.ም. ጀምሮ በትምህርት ቤቱ...
View Articleኢሕአዴግ በምርጫው በደረሰበት መደናገጥ የ5 ለ1 ጠርናፊዎቹን መገምገም ጀመረ
“ፓርቲው ህዝብ ለምርጫ ያልወጣው በጠርናፊዎች ድክመት ነው የሚል አቋም ላይ ደርሷል” ውስጥ አዋቂ ምንጮች ባለፈው ሳምንት ሚያዝያ 6 በመላው ሀገሪቱ በተካሄደው የአካባቢና የከተማ ምክር ቤት ምርጫ እጅግ ጥቂት መራጭ በመሳተፉ ኢህአዴግ ተደናግጦ ግምገማ እንደጀመረ ለፓርቲው ቅርበት ያላቸው ውስጥ አዋቂ ምንጮች ለፍኖተ...
View Articleየአማራው ብሄረሰብና የወያኔ ጥላቻ
የአማራው ብሄረሰብና የወያኔ ጥላቻ በሃገራችን ያለፈ ታሪክ ውስጥ እንደ ወያኔ ያለ መሰሪና ጠባብ ብሄርተኝነትን የተላበሰ አስተዳደር ወይም የፓለቲካ ብድን ተፈጥሮ አያውቅም። የወያኔ ብህል “እኔ ከሞትኩ ስርዶ አይብቀል” ነው። ዛሬ በጎሳ፤በዘር፤ በሃይማኖት የተከፈለችው ውድ ሃገራችን የእነዚህ ጠባብ ብሄርተኞች መጨፈሪያ...
View Articleመንታ ያረገዘችው ነብሰ ጡር በጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ሐኪሞች ቸልተኝነት ሕይወቷ አለፈ
ወ/ሮ ሰፊያን እንደዋጋው የተባሉት የቤት እመቤት የህክምና ባለሙያዎች ተገቢውን ኃላፊነት ባለመወጣታቸው ህይወታቸው ማለፉን ቤተሰቦቻቸው ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል አስታወቁ፡፡ የሟች ቤተሰቦች በሠነድ አስስደግፈው ለዝግጅት ክፍላችን እንዳስታወቁት የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታ የዕለቱ ተረኛ ሐኪሞች በፈጠሩት...
View Articleእዉነተኛና ዘላቂ ግንባታ
አንዱዓለም (ከሰዊስ-Switzerland) Andualem19@yahoo.com አሁን አሁን ደግሞ ከገዢዉ ፓርቲ ሰዎች ጋርም ይሁን ባምሳላቸዉ ከሰሩዋቸዉ ደጋፊዎቻቸዉ ጋር ላንድ አፍታም ቢሆን ትነሽ ንግግር ሲጅመር ጭራሽ ደንቆሮ ይመስል አላግባባ ያለ አዲሰ ችግር ከተፈጠረ ሰነበት አለ፤ ግንባታ፣ግንባታ፣ግድብ፣ግድብ….ወዘተ...
View Articleበሲያትል ለኢሳት 50ሺህ ዶላር ተሰበሰበ
የጋዜጠኞቹ እስክንድር ነጋ፣ ርዕዮት አለሙና ውብሸት ታዬ ምስል 33ሺህ ዶላር በጨረታ ተወስዷል Ethiopia Zare (ሰኞ ሚያዚያ 14ቀን 2005 ዓ.ም. April 22, 2013)፦ ትላንት ምሽት በሲያትል ከተማ የኢሳትን ሶስተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ አርቲስትና የሰብአዊ መብት ተሟጋች የሆነው ታማኝ በየነ እና አቶ...
View Articleየአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት በፖሊስ ተከቦ ስብሰባውን አከናወነ
ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ዋና ጸሀፊ አቶ ትግስቱ አወሉ በተለይ ለፍኖተ ነፃነት እንደተናገሩት የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በፓርቲው ስትራቴጂክ እቅድ መሰረትየአንድነት ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ በመጪው አመት መስከረም ወር...
View Articleየማንቸስተር ዩናይትድ አስገራሚ አቋም (ሻምፒዮን ሆነ)
ማን.ዩናይትድ ዛሬ ኦልትራፎርድ ላይ አስቶንቪላን በሮበን ቫንፐርሲ 3 ጎሎች በዜሮ አሸንፎ ፕሪምየር ሊጉን ለ20ኛ ጊዜ አሸንፏል። የማን.ዩናይትድን ሲዝን በትንሹ የሚዳስስ አጭር ዝግጅት ከዘ-ሐበሻ ተዘጋጅቷል ይከታተሉት። ማንቸስተር ዩናይትድ ከሰንደርላንድ ጋር ባደረገው ጨዋታ ላይ ሮቢን ቫን ፔርሲ ጎሉን ለማስቆጠሩ...
View Articleበዉጭ ያሉ ተቃዋሚዎችን ለማሰባሰብ የሚረዱ ነጥቦች – ክፍል አንድ
አማኑኤል ዘሰላም ሚያዚያ 11 ቀን 2005 ዓ.ም amanuelzeselam@gmail.com በዉጭ አገር የፖለቲካ ድርጅቶች ነን የሚሉ ፣ የፖለቲካ ድርጅቶች አይደለንም ብለውም በፖለቲካዉ ጨዋታ ድምጻቸውን የሚያሰሙ ጥቂቶች አይደሉም። የኢሳት ቴሌቭዥን አለ። በርካታ ድህረ ገጾች አሉ። ራዲዮ ጣቢያዎችማ በተለይም በዲሲ...
View ArticleHiber Radio: በአሜሪካ ኢትዮጵያዊው የታክሲ ሺፌር በወሮበላዎች ተገደለ
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋየህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 13 ቀን 2005 ፕሮግራም <<...ሰሞኑን ከሚፈቱ ጋር እፈታለሁ ብላ እየጠበቀች ነው ። ካልፈቷት ግን...>> ባለቤታቸው ከሱዳን ስደተኞች ካምፕ ተጠልፋ ከሲና በረሃ ስላለችበት ሁኔታ ለህብር ሲገልጹ ማርጋሪት ታቸር(ልዩ ዘገባ) በቬጋስ የታክስ...
View Article