Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

በየመን የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ስቃይ

በየቀኑ ኢትዮጵያውያን ከ 3 እስከ 4 በሚደርሱ ጀልባዎች የመን እየገቡ ነው ። እነዚሁ የመን የደረሱ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለእንግልት ና ለልዩ ልዩ ስቃይ መዳረጋቸውን ዘጋቢያችን አስታውቋል ።…

View Article


የኢትዮ ኤርትራ የሰላም ሃሳብና ያስከተለው ውይይት

አስተያየት ሰጭዎቹ የሁለቱ ሃገራት የሰላም ውይይት ህዝባዊ ድጋፍ ሊያገኝ እንደሚገባ ከማሳሰብ አንስቶ መሠረታዊ የስርዓት ለውጥ እንደሚያስፈልግም ጠቁመዋል ።…

View Article


የኤርትራውያን ስደተኞች ምስክርነት በኢጣልያ

ለፍርድ ቤት ቃላቸውን የሰጡት 7 ኤርትራውያን ስደተኞች ናቸው ። ከመካከላቸው በተከሳሹ የተደፈረች የ18 ዓመት ልጃገረድ ትገኝበታለች ።…

View Article

Amharic News 1800 UTC –ጃንዩወሪ 16, 2014

News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአ/አበባ ሰንበት ት/ቤቶች ወጣቶች ሙስናና ብልሹ አስተዳደርን ለማረም የፓትርያርኩን ትእዛዝ በተጠንቀቅ ቆመው በመጠባበቅ...

  የቤተ ክርስቲያን ዘርፈ ብዙ ችግር ለማረም በሚደረገው ጥረት ኹሉ በግንባር ቀደምነት መሰለፍ የእኛም የወላጆቻችንም ጽኑ አቋም ነው፡፡ አያሌ የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች ሙስናና ብልሹ አስተዳደርን እስከ መታሰር ደርሰው እየታገሉት ነው፡፡ ፓትርያርኩ ሙስናና ብልሹ አስተዳደርን ለማረም የሚያደርጉት ጥረት ታሪክ...

View Article


አቡጊዳ – የኢትዮ-ሱዳን ድምበር ጉዳይ ለሕዝብ ግልጽ ይሁን አለ አንድነት በለቀቀዉ ደብዳቤ

የአንድነት ፓርቲ በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጉዳይ ላይ እየሆነ ያለው፣ ሕዝብ በይፋ እንዲያወቀው መደረግ አለበት ሲል፣ ለአማራዉ ክልል አስተዳዳሪ ደብዳቤ አስገባ። ፓርቲዉ የአገርን ሉዓላዊነት በተመለከተ በሚደረጉ እንቅስቅቅሴዎች ዙሪያ፣ በሌሎች የዉጭ ሜዲያዎች በስፋት እየተነገረ፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ ግን መደበቁ ትልቅ ችግር...

View Article

ኢትዮጵያ አሚሶም ገባች

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ ተልዕኮ አሚሶም ሥር የሰላም ማስጠበቅ ተልዕኮ የሚያከናውኑ ወታደሮችን ልትልክ ነው፡፡…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ – ሕወሃት የትግራይን ሕዝብ እያሸበረ ነዉ ፣ ድብደባዉ፣ ለቅሶው፣ ተኩሱ ተጧጡፏል

በምስራቅ ትግራይ የምተገኝ ወረዳ ናት። በ2007 ሕዝብ ቆጠራ መሰረት፣ ከመቶ አሥር ሺህ በላይ ነዋሪዎች ያሏት ናት። የአጽቢ ወረርታ ወረዳ ተብላ ትታወቃለች። በወረዳዋ መሃከል የምትገኝዉ ከተማ የአጽቢ ከተማ ናት። ከመቀሌ70 ኪሎሜተር በስተሰሜን፣ ከአዲግራት 94 ኪሎሜተር በስተደቡብ፣ ከዉቅሮ 20 ኪሎሜተር በስተ...

View Article


ESAT Radio: Jan 16

ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article


ኢትዮጵያ አሚሶም ገባች –ጃንዩወሪ 17, 2014

Ethiopia, AMISOM…

View Article

ኢትዮጵያና የሰማይ ቀልቧ –ጃንዩወሪ 17, 2014

Ethiopia, space…

View Article

ያዲሳባ ባቡር እና የሰዉ ሃሣብ –ጃንዩወሪ 17, 2014

Addis Ababa, Railway…

View Article

የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ በባህር ዳር ሊካሄድ ነው

ጥር ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከጥር 16-18 ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀው የአፍሪካ ሚኒስትሮችና አምባሳደሮች ስብሰባ  የአማራ ክልል ም/ቤት በቻይና ድጋፍ ባሰራው አዲስ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡ ህብረቱ አፍሪካ በ2063 ስለምትከተለው አቅጣጫ ይነጋገራል ተብሎአል። የአፍሪካ ህብረት ከአዲስ አበባ...

View Article


ከኢሳት ጋር በተያያዘ የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣናት እየተወዛገቡ ነው

ጥር ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣኖች ለኢሳት መረጃ በመስጠት ድርጅቱን ከውስጥ ሆነው የሚቦረቡሩ ሃይሎች አሉ በማለት እርስበርስ መወዛገባቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። አቶ በረከት ለሚኒስትሮችና ለኢህአዴግ  ከፍተኛ አመራሮች ያደረጉት ንግግር በኢሳት ከተለቀቀ በሁዋላ...

View Article

በ3 ዓመታት ውስጥ ወደ አረብ አገራት የሚደረገው ስደት በእጅጉ መጨመሩ ተነገረ

ጥር ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ወደዓረብ አገራት ዜጎች የሚያደርጉት ጉዞ ከ2003 ዓ.ም በኋላ በአስደንጋጭ መልኩ ከ4ሺህ ወደ 198 ሺህ ማደጉን ዶ/ር ዘሪሁን ከበደ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ይፋ አደረጉ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው ለንባብ በበቃው “ዘመን” ከተባለው መንግስታዊ መጽሔት...

View Article


የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባ አዋጅ ጸደቀ

ጥር ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በኢትዮጵያ ከተሞች ሥር የሰደደውን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ ይረዳል የተባለ የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባ ረቂቅ አዋጅ በፓርላማ ጸደቀ፡፡ አዋጁ በተበታተነና በልማዊ መንገድ ሲካሄድ የነበረውን የመሬት ባለቤትነት ይዞታ አሰራርን በዘመናዊ መልኩ እንዲካሄድ...

View Article

በሶማሊያ ክልል 47 ሰዎች መገደላቸውን የአገር ሽማግሌዎች ለአቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ በላኩት ደብዳቤ ገለጹ

ጥር ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በቀላፎ አካባቢ የሚኖሩ የየረር ባሬ ጎሳ  የአገር ሽማግሌዎች ለጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ያስገቡትና መረጃው ለኢሳት እንዲደርስ በሚል በላኩት መረጃ ፣ የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ሙሀመድ ኡመር እና ጄኔራል አብርሀም በቅጽል ስማቸው ኳታር የሚመራው ልዩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬ በትግራይ ትግል አጽቢ ወንበርታ በፖሊስ እና በሕዝብ መካከል ስለተነሳው ግጭት የአብርሃ ደስታ የቀጥታ (Live) ዘገባዎች

የአፅቢ ግጭት በአፅቢ ወንበርታ በተከፈተው ግጭት የመንግስት ፖሊሶች ተኩስ መክፈታቸው፣ አርሶአደሮች መደብደባቸው፣ እንዲሁም አራት የኗሪዎቹ ተወካዮች በሃይል አስረው ወዳልታወቀ አከባቢ መውሰዳቸው ታውቋል። ህዝቡም (የአካባቢው ምልሻዎች ሳይቀሩ) አስራ ሁለት ፖሊሶችና አንድ የመንግስት ምልሻ ከበው አግተው ይዟቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡነ ማቲያስ ቤተ ክርስቲያኒቱን ከብዝበዛ በማዳን ታሪክ እንዲሠሩ ተጠየቁ

ሰንደቅ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው፦ ‹‹ዐይናችን፣ ጆሯችንና ልባችን የቤተ ክርስቲያናችንን ህልውና በሚወስነው የአደረጃጀትና አሠራር ለውጥ ተግባራዊነት ላይ ነው፤ የቤተ ክርስቲያናችን ትንሣኤ ደርሷል ብለን እናምናለን፡፡›› /ምእመናን/ ‹‹ከእውነተኛ የቤተ ክርስቲያኒቷ ጥቅም ወዲያና ወዲህ አልልም፤ አትጠራጠሩ!...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መሬታቸው ለህንድ ሻይ ልማት ኩባንያ መሰጠቱን የተቃወሙ ኢትዮጵያውያን ከመንግስት ዱላ ገጠማቸው

ሰንደቅ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው፦ በጋምቤላ እና በሸካ አዋሳኝ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ህዝቦች መካከል 100 ሺ የሚሆኑ የሸካ ተወላጆች 3012 የሚደርስ ሄክታር መሬት ከአካባቢያችን ጥብቅ ደን ተወስዶ ቨርዳንት ሃርቨስት አግሮ ኢንዱስትሪ ለተሰኘ የህንድ ኩባንያ መሰጠቱን በመቃወማችን ጉዳት እየደረሰብን ነው ሲሉ...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>