Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ አድማስ ጋዜጣ ሌንጮ ለታ አዲስ አበባ ገብተዋል ሲል ዘገበ

(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ የሚታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ አዲስ አበባ ከ3 ቀናት በፊት ገብተዋል ሲል ዘገበ። ዘ-ሐበሻ በዚህ ጉዳይ ላይ ለማጣራት ወደ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር የሕዝብ ግንኙነት አቶ ሌንጮ ባቲ በተደጋጋሚ ደውላ መረጃውን ለማረጋገጥ ባትችልም፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሌንጮ ባቲ “ኦቦ ሌንጮ ፊንፊኔ አልገቡም፤ ኖርዌይ ነው ያሉት፤ በቅርቡ በግልጽ እንገባለን” ሲሉ የአዲስ አድማስን ዘገባ...

(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሌንጮ ባቲ ከዘ-ሐበሻ ጋር በስልክ ባደረጉት ቃለ ምልልስ የድርጅታቸው መሪ አቶ ሌንጮ ለታ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ዛሬ እንደጻፈው ኢትዮጵያ አልገቡም፤ ኖርዌይ ነው ያሉት አሉ። ዛሬ ኦቦ ሌንጮ ባቲን ኖርዌይ ደውዬ በስልክ አዋርቻቸዋለሁ ያሉት አቶ ሌንጮ...

View Article


አቡጊዳ – አቶ ሌንጮ ለታ በርግጥ አዲስ አበባ ገብተው ይሆን ?

«የቀድሞ የኦነግ አመራር ሌንጮ ለታ፣ አዲስ ፓርቲ ይዘው አዲስ አበባ ገቡ» ሲል አዲስ አድማስ በቅዳሜ ጥር 10 እትሙ ላይ ዘገበ። አቶ ሌንጮን ለማነጋገር ያደረግነዉ ሙከራ እንዳልተሳካለት የዘገበው አዲስ አድማስ ፣ መረጃዎን ያገኘነው ከምንጮቹ እንደሆነም ገልጿል። አቶ ሌንጮ በጀርመን ድምጽ ራዲዮ በቅርቡ ባደረጉት...

View Article

በቫንኩቨር በሳኡዲ አረቢያ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኞች 10 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ

Ethiopia Zare (እሁድ ጥቅምት 11  ቀን 2006 ዓ.ም. Jan 18, 2014)፦ በሳኡዲ ይኖሩ የነበሩ ኢትዮጵያዊያኖች ያሉበት አሳሳቢ ሁኔታ ያስጨነቃቸው በቫንኩቨር ካናዳ ነዋሪዎች ምሽቱን ባደረጉት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ወደ 10ሺህ ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ማሰባሰባቸው ተገለጸ። ሙሉውን አስነብበኝ ...…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዴሞክራሲ ከማን ይጠበቃል??

ከነብዩ አለማየሁ /ኦስሎ ኖርዌይ ዴሞክራሲን ለማምጣት እርስ በእርስ መደማመጥና ሃሳብን በነፃ ማንሸራሸርን ይጠይቃል ይሄ ዋና መሰረታዊ ነገር ንው። እስቲ የሀገራችንን ነባራዊ ሁኔታ እንዳስ በኢትዮዽያ የህውሀት መንግሥት አመጣጡ እንደኔ ዓመለካከት ጥቂት የትግራይ ገበሬ ልጆች በኤርትራ የሻብያ እንቅስቃሴ በማየት ለምን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአስተዳደር ቦርድ ኃላፊነትና የሥራ ድርሻ የኅዝብን/የምዕመናንን ውሳኔ...

ሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአስተዳደር ቦርድ ኃላፊነትና የሥራ ድርሻ የኅዝብን/የምዕመናንን ውሳኔ በሙሉ ማስፈጸም ነው!!! 01/19/2014 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ፤ አሜን። በምእመናን ተመርጠው ቃል የገቡ አንዳንድ የአስተዳደር ቦርድ አባላት ባለፈው ዲሴምበር 15 ቀን...

View Article

አቡጊዳ – ሌንጮ ለታ ኖርዌይ እንጂ አዲስ አበባ አይደሉም አሉ – አቶ ሌንጮ ባቲ

አዲስ አድማስ አቶ ሌንጮ ለታ አዲስ አበባ ገቡ ብሊ በዘገበዉ «አንጻር የአዲስ አድማሱ ዘገባ፣ በቀጥታ አቶ ሌንጮ ለጀርመን ድምጽ ራዲዮ ከሰጡት ጋር የሚቃረን ሲሆን፣ ጉዳዩን በትክክል ለማጣራት ያደረግነዉ ሙከራ አልተሳካም።የአቶ ሌንጮ የጀርመኑ ቃለ ምልልስ ወይንም የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዘገባ ትክክል መሆኑ የሚያመላከት...

View Article

የደቡብ ሱዳን ጦርነት እና የኢጋድ የማደራደር ሚና

የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች የገጠሙትን አስከፊ ጦርነት ለማስቆም የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) የጀመረዉ የማደራደር ጥረት እስካሁን ተጨባጭ ዉጤት አላመጣም።…

View Article


የዓለም ዜና190114

የዓለም ዜና…

View Article


Amharic News 1800 UTC –ጃንዩወሪ 19, 2014

News, Radio Magazine or Mestawot…

View Article

በሚኒሊክ ዘመን የደነቆረ… በታሪኩ አባዳማ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article

ESAT Radio Jan 19

  ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደምና በአጥንት መስዋዕትነት ተከብሮ የቆየ የሃገራችንን ዳር ድንበር ለባዕድ አሳልፈን አንሰጥም!

By BERHANE ASSEBE ሀገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሃብቷ የታደለች ፣መልካም የአየር ፀባይ ያላት፣ህዝቦቿ የራሳችን አኩሪባህልና ወግያለን፣የራሳችን መልካም መልክዓ ምድራዊና አሰፋፈር ያለን በጋራ ተሳስረን አብረን የኖርንባትና የምንኖርባት በየትኛውም ዘመን ሉአላዊነቷ ያልተደፈረ ለአፍሪካ ተምሳሌት የሆነች ሀገር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የውስጤ ብቁ ዳኛ!

ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) አምቄ ብይዘውም ጠብታወቼ ዘመን አመጣሹን ብራና አራሱት አይቀርም ደግሞ ደረሰ …. ጥር 21 የሚሉት …. ለብር አንባር – የካቴና እራት የዶለተ – ጨጎጎት …. የዓይናማዋ የመከራ ቀን አከባበር የልደት። ወጣትነት ውበት የሚሆነው ቀድሞ ማለም፤ ቀድሞ መሆን ሲቻል ብቻ ነው። ወርቅ...

View Article

“ወደው አይስቁ” ክንፉ አሰፋ

የጥምቀት በዓልን ተሰባስበን በምናከብርበት አንድ ቤት ውስጥ ካለወትሮው ፓልቶክ ተከፍቷል። በዚያ የበዓል ድባብ፤ የፓልቶክ ንትርክ መከፈቱ ሳይገርመን፣ ርእሱ የሁላችንንም ቀልብ መሳቡ። በእርግጥ አንድም ቁም ነገር በንግግሩ አልሰማንም። አዲሱን ቋንቋ ልዋስና የፓልቶኩ ተናጋሪዎች ሙድ የሚያስይዙ ነበሩ። ሰዎቹ በዚህ...

View Article


“ወደው አይስቁ” ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)

የጥምቀት በዓልን ተሰባስበን በምናከብርበት አንድ ቤት ውስጥ ካለወትሮው ፓልቶክ ተከፍቷል። በዚያ የበዓል ድባብ፤ የፓልቶክ ንትርክ መከፈቱ ሳይገርመን፣ ርእሱ የሁላችንንም ቀልብ መሳቡ። በእርግጥ አንድም ቁም ነገር በንግግሩ አልሰማንም። አዲሱን ቋንቋ ልዋስና የፓልቶኩ ተናጋሪዎች ሙድ የሚያስይዙ ነበሩ። ሰዎቹ በዚህ...

View Article

አቡጊዳ – ግብጾች አንድ ሲሆኑ ኢትዮጵያዉያን በአባይ አንድ መሆን እንዳለባቸው አቶ ግርማ ሰይፉ ገለጹ

በሱዳን፣ ግብጽና ኢትዮጵያ መካከል ሲደረግ የነበረዉ የሶስትዮች ንግግር መበተኑን አስመልክቶ ፣ የአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት እንዲሁም የፓርላማ አባል፣ የግብጽን አቋም «የኢትዮጵያን ሕዝብ መናቅ» እንደሆነ በመግልጽ፣ መንግስት የወሰደዉን አቋም ደገፉ። በአባይ ግድብ ዙሪያ እንኳን የተቀረዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ የፓርላማ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለቤተ መጻሕፍትዎ –የሚያስታውሱን አይጥፉ

click here for pdfሰሞኑን ኤፍሬም ሥዩም ያዘጋጀውን ‹ተዋነይ -ብሉይ የግእዝ ቅኔያት ፍልስፍና› የተሰኘ መጽሐፍ እያነበብኩ ነበር፡፡ አንዳንድ ‹ጻፍን› ብለው የሚያስቡ የኔ ብጤዎች የጥንቱን ሁሉ እንደ አሮጌ በሚያዩበት ዘመን ኤፍሬምን የመሰለ አስተዋሽ ማግኘት መታደል ነው፡፡ ባለማወቃችን ምክንያት የለንም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የአፄ ምኒልክ ወታደሮች በአያቴ ላይ ብዙ በደል አድርሰዋል” – ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (ቃለምልልስ)

“በኢህአዴግ በኩል የአፄ ምኒልክ ሐውልት ይፍረስ የሚል እንቅስቃሴ አልነበረም” ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (ቃለምልልስ) ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለ3 አመት የመሩትን አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ለኢ/ር ግዛቸው አስረክበዋል፡፡ ከዚህ በኋላ በፓርቲ ፖለቲካ እንደማይታቀፉ ከተናገሩት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጋር በፓርቲ ቆይታቸው፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: “እነ ሌንጮ ሰልፋቸውን እስከምናውቅ አቋም አልያዝንም” ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ አቶ ቡልቻም ስለ ሌንጮ...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ጥር 11 ቀን 2006 ፕሮግራም ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ <<... በነ ሌንጮ ጉዳይ እዚህም ጋዜጠኞች አገር ገብተዋል ስልካቸውን ስጠን እያሉ ይጠይቁኛል... በዚህ ጉዳይ እኔም ሆነ ድርጅታችን አስተያየት ለመስጠት እንቸገራለን አቋም...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>