አረና በትግራይ ክልል ለሕወሓት ፈተና እየሆነበት ነው፤ የማእከላዊ ኮሚቴ አባሉ በዓዲግራት ታሰረ
ከመምህር አብርሃ በላይ መቀሌ አብርሃ ደስታመምህር ፍፁም ግርሙ የተባለ የዓረና ፓርቲ የማእከላዊ ኮሚቴ አባል ዛሬ በዓዲግራት ከተማ በፖሊስ ታስረዋል። መምህር ፍፁም የታሰረው ባለፉት ሁለት ቀናት በዓረና አባላት ላይ የተፈፀመው ደብዳብ አስተባባሪ የነበረች ትርሓስ የተባለች የህወሓት ካድሬ “እሱ ካልታሰረ ለራሴና ለልጆቼ...
View Articleየአገር አቋራጭ አውቶቡስ ተገልብጦ 17 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ፤ የ2 ዓመት ህፃን ሕይወቱ ተረፈ
(ዘ-ሐበሻ) ከሞያሌ ወደ ሻሸመኔ ተጓጓዦችን ጭኖ ይጓዝ የነበረ አንድ አገር አቋራጭ አውቶቡስ ተገልብጦ የ17 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ። የ2 ዓመቱ ህፃን ምንም ጉዳት ሳይደርስበት ሲተርፍ፤ ሌሎች 31 የሚሆኑ ሰዎች ግን ከባድ የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ለዘ-ሐበሻ የደረሱት መረጃዎች አመልክተዋል። ትናንት ማምሻውን...
View Articleበአረቡ ምድር በኳታር የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ልትሠራ ነው
ከዳንኤል ክብረት በመካከለኛው ምሥራቅ ከእሥራኤል ቀጥሎ ሁለተኛዋ፣ በዐረቡ ምድር ደግሞ የመጀመሪያዋ የምትሆነው ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን በኳታር ምድር ልትታነጽ ነው፡፡ (በገልፍ ሃገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን) ፎቶ ፋይል በኳታር ምድር የዛሬ አሥር ዓመት ለጸሎትና ለትምህርት መሰባሰብ በጀመሩ ወንድሞችና እኅቶች የተጀመረችው...
View ArticleWhat about the right to be heard?
Following the 2010 national election, I have crunched the numbers of votes in Addis Ababa to find out that '11 out of 23 seats should've be taken by oppositions had it been proportionally that our...
View Articleስኬታማ ውድቀት (Successful Failure!) ይሄይስ አእምሮ
ለውድቀት ስኬት “የምሥራች!” ወይም “እንኳን ደስ ያለን!” የማይባል ነገር ሆኖብኝ እንጂ ከነዚህ የደስታ ማብሠሪያ አባባሎች በአንደኛው ጽሑፌን መጀመር ቃጥቶኝ ነበር፡፡ ለማንኛውም ሀገራችን በማንኛውም ዘርፍ በገባችበት ውድቀትና ኪሣራ ምክንያት ልባችሁ ያዘነና ቅስማችሁ የተሰበረ ወገኖቼን “እግዚአብሔር ያጽናችሁ፤...
View Articleበአዲስ አበባ የካራሎ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ በፖሊስ ላይ ተኮሰ
በ ዳዊት ሰለሞን በአዲስ አበባ ካራሎ አካባቢ በሚገኘው ካራሎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ መሆኑ የተነገረለት ተሾመ አረጋ ታጥቆት ወደ ትምህርት ቤት እንደመጣ በተነገረለት ሽጉጥ አንድን ፖሊስ ለመምታት ተኩሶ ፖሊሱ መሬት ላይ በመተኛቱ ህይወቱ መትረፉን የፍኖተ ነጻነት የመረጃ ምንጮች አስታወቁ፡፡...
View Articleስኬታማ ውድቀት (Successful Failure!)
ይሄይስ አእምሮ ለውድቀት ስኬት “የምሥራች!” ወይም “እንኳን ደስ ያለን!” የማይባል ነገር ሆኖብኝ እንጂ ከነዚህ የደስታ ማብሠሪያ አባባሎች በአንደኛው ጽሑፌን መጀመር ቃጥቶኝ ነበር፡፡ ለማንኛውም ሀገራችን በማንኛውም ዘርፍ በገባችበት ውድቀትና ኪሣራ ምክንያት ልባችሁ ያዘነና ቅስማችሁ የተሰበረ ወገኖቼን “እግዚአብሔር...
View ArticleHiber Radio: “የጎንደሩ የተቃውሞ ሰልፍ ለመሳተፍ ለሱዳን መሬታችን ከተሰጠበት አካባቢ ያሉ ጉዳዩን የሚያውቁ...
የህብር ሬዲዮ ጥር 18 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<<... ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው የጎንደሩ የተቃውሞ ሰልፍ ለመሳተፍ ለሱዳን መሬታችን ከተሰጠበት አካባቢ ያሉ ጉዳዩን የሚያውቁ በርካቶች እንሳተፋለን ብለዋል ። እኛ አሳውቀናል ሰልፉን ከማድረግ ወደ ሁዋላ አንልም...>> አቶ አግባው...
View Articleየሰዎች ለሰዎች ምግባረ ሰናይ ድርጅት በሰሜን ሸዋ
ሜንሽን ፎር ሜንሽን፤ ሰዎች ለሰዎች የተሰኘዉ ምግባረ ሰናይ ድርጅት፤ በ13 ዓመታት ዉስጥ በሰሜን ሸዋ በተለይ በመረሃቤቴ አና በሚዳ ወሪሞ አካባቢዎች ያከናወናቸዉን በርካታ የገጠር ልማት ሥራዎች ለተጠቃሚዉ ህብረተሰብ አስረከበ ።…
View Articleሞገደኛው ተክሌ ውስጡን አስነበበኝ – የስሞተኛው ብዕር።
ከሥርጉተ ሥላሴ ይድረስ ብለናል ከወደ ሲዊዘርላንድ ዙሪክ እኔና ብዕሬ ለሞገደኛው ብዕረ ተክሌ …. ጭራሽ ተበዳይ ብዙኃኑ ተወቃሽ ሆነ? ይገርም! ጡር የሚባል ነገር አለ። በፈጠረህ ጡር ፍራ የስሞተኛው ብዕር ….. እንደምን አለህ ሞገደኛው ተክሌ? ደህና ነህ ወይ? ጠፍተህብኝ ጭንቅ ብዬ ሳለ የወጣት ጃዋር ዶክተሪን...
View Articleየኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት ስብሰባ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት በመባል የሚጠራው ቡድን ፤ ስለ ኢትዮጵያ የሽግግር ወቅት የቀረበዉን ረቂቅ ህገ-መንግስትን በተመለከተ ዋሽንግተን ዲሲ ይዩናትድ ስቴትስ ውስጥ ህዝባዊ ዉይይት አደረገ።…
View Articleደቡብ ሱዳን ከተኩስ አቁም ስምምነቱ በኋላ
ቀድሞ የግብጹ መሓመድ ዓሊ ንጉሳዊ ግዛት አካል የነበረው የሱዳን ምድር እጎኣ በ1956 ዓም ነጻ መንግስት መሆኑን ተከትሎ በኣገሪቱ በተቀሰቀሰው የመጀመሪያው የሱዳኖች የእርስ በርስ ጦርነት ምክኒያት ደቡብ ሱዳን ያኔ የራስገዝ ኣስተዳደር ለመሆን በቅታ ነበር። በ 1972 ዓም።…
View Articleእስራኤልና ተገን ጠያቂ አፍሪቃውያን
እስራኤል ለሁለት ኤርትራዉያን የፖለቲካ ጥገኝነት መስጠትዋን፤ የሃገሪቱን የሀገር አስተዳደር ሚኒስቴር ጠቅሶ ሮይተርስ ትናንት ዘገበ።…
View Articleበኖርዌይ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
ጥር ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- “ባልመረጥነው መጅሊስ አንተዳደርም! ያላመንንበትን የሀይማኖት አስተምህሮ አንቀበልም! የህዝበ-ሙስሊሙ የትምህርት ተቋም የሆነው አወሊያ ትምህርት ቤት በገለልተኝነት ይተዳደር” የሚሉ የመብት ጥያቄዎችን በማንሳታቸው የ አሸባሪነት ክስ የተመሰረተባቸው የሙስሊም...
View Articleበቁጫ ከታሰሩት መካከል 13 ቱ ፍርድ አገኙ
ጥር ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የጋሞ አካባቢ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጥር 16፣ 2006 ዓም ባስቻለው ችሎት በእነ አቶ ደፋሩ ዶሬ መዝገብ የተከሰሱ 13 ሰዎች በሙሉ በ2 አመት ከ9 ወራት እስር እንዲቀጡ ወስኗል። በውሳኔው መዝገብ ላይ እንደተመለከተው እስረኞቹ የተፈረደባቸው “ እኛ ወይም ቁጫ...
View Articleበሽብርተኝነት ህጉ ውይይት ስም የአዲስ አበባ ህዝብ እየተሸበረ ነው ሲሉ አንዳንድ ተወያዮች ገለጹ
ጥር ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅርቡ በአዲስ አበባ ውስጥ ለሚሰሩ የመንግስት ሰራተኞችና በተዋረድም ከህዝቡ ጋር እተደረገ ባለው የሽብርተኝነት ህግ ውይይት፣ ነዋሪዎች ጥላቸውን እንኳን ማመን እንደሌለባቸው በአሰልጣኞች እየተነገራቸው ሲሆን፣ በስልጠናው ላይ የተካፈሉ አንዳንድ የመንግስት...
View Articleየአረና ትግራይ መሪዎች ለቅስቀሳ በሄዱበት አዲግራት ተደበደቡ
ጥር ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነባሩ የቀድሞው የህወሀት ታይ እና አሁን የአረና ከፍተኛ አመራር አቶ አስገደ ገብረስላሴ፣ በማህበራዊ ሚዲያዎች በመጻፍ የሚታወቀው ና የመቀሌ ዩኒቨርስቲ መምህር አብረሃ ደስታ እንዲሁም የፓርቲው የአመራር አባል አቶ አምዶም ገ/ስላሴ እሁድ እለት ከአዲግራት ህዝብ...
View Articleቃለመጠይቅ ከፕሬዝዳንት ካትሪን ሳምባ ፓንዛ ጋር
አዲሱ የማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዛሬ አዲስ መንግሥት መሰረቱ ። በሳምንቱ መጨረሻ ላይ የተሰየሙት ጠቅላይ ሚኒስትር አንድሬ ዛባያኬ ባቋቋሙት በአዲሱ ካቢኔ ሰባት ሴቶች ይገኙበታል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከ2 ቀናት በፊት ሲሾሙ ፕሬዝዳንት ካትሪን ሳምባ ፓንዛ ደግሞ ባለፈው ሀሙስ ነው ቃለ መሃላ የፈፀሙት...
View Articleበልቡ የሸፈተ ህዝብ የካድሬውች ጋጋታና ሽብር አይገታውም
ሰሞኑን በትግራይ የህወሓት መሪዎችና ካድሬዎቻቸው ከየመንደሩ የተውጣጡ ነብሰ ገዳይ፣ ስብሰባ በታኝና አፋኝ የዱሪየ ቡድኖችን በተለያየ መልኩ በማደራጀት በአረና ትግራይ አባላትና አመራር ላይ የከፈቱትን አዲስ የመንጥርና የድብደባ ዘመቻን አስመልክቶ በዲያስፖራ የአረና ትግራይ ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ...
View Article