አብርሃ ደስታ አዲግራት ላይ በሕወሓት ካድሬዎች ተደበደበ
(ዘ-ሐበሻ) የአረና ለትግራይ ፓርቲ በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሕዝብን የማነቃቃስ ስብሰባዎችን በመጥራትና በማወያየት ላይ የሚገኝ ሲሆን በሚያደረጋቸው ሰላማዊ እንስቃሴዎች በሕወሓት ካድሬዎች ፈተና እየገጠመው ይገኛል። ዛሬ ከወደ አዲግራት የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው በፌስቡክ፣ በትዊትር እና በተለያዩ...
View Articleየድሬዳዋ ቅ/ገብርኤል ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ሒሳብና የግንባታው ጥራት በብቁና ገለልተኛ ባለሞያዎች ይመረመራል፤ ምርመራው...
ምርመራው እስከ ግንባታው ፍጻሜ ታግዶ እንዲቆይ የፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት የጻፈው ደብዳቤ፣ ጥቅመኛ ግለሰቦች በማጭበርበር ያጻፉት እንጂ የፓትርያርኩ ሐሳብ እንዳልኾነ የተናገሩት ሊቀ ጳጳሱ ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም፣ የደብሩ ሰበካ ጉባኤ የቤተ ክርስቲያኒቱን መብት ከማስጠበቅ ወደ ኋላ እንዳይል በጥብቅ አሳስበዋል የደብሩ...
View Articleእውን ፍቅር ያሸንፋል? ሽመልስ ከተማ
የቴዲ-አፍሮ እና የፕ/ር ኤፍሬም ይስሃቅ የፍቅር ያሸንፋል ጽንሰ-ሀሳቦች ( concepts) ብዙ አይገቡኝም፤ ፍቅር ነክቶኝ ስለማያውቅ ወይም የፍቅር የስበት ሃይል ሳይገባኝ ቀርቶ አይደለም፣ በቤተሰብ ደረጃ ቢሆን ይገባኛል፤ ከቤተሰብ አልፎ ግን ፍቅር እንዴት አድርጎ የአንድን አገር ውስብስብ ችግሮች ሊፈታ እንደሚችል...
View Articleየሚኪያ በሀይሉ የቤተልሔም ት/ቤት የልጅነት አብሮ አደጐች የሀዘን መግላጫና የመፅናኛ መልዕክት
ሚኪያ በሀይሉን በሀዘን ላጣችሁ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ መፅናናትን ይላክላችሁ! በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን! የእግዚያብሔር አብ ቸርነት፤ የድንግል ማሪያም አማላጅነት፤ የልጇ የእየሱስ ክርስቶስ ምህረት፤ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋና በረከት፤ የጻድቃን ሰማዕታት ተራዳኢነት እህታችንን በሀዘን ከተነጠቅነው...
View Articleየዶጋሊ ድል
የውጭ ጸሐፊዎች ስለአድዋ ሲጽፉ የአድዋ ጦርነት እያሉ ነው የሚጽፉት፤ እኛ ግን የአድዋ ድል ነው የምንለው፡፡ ማስታወስ የምንፈልገው ድሉን እንጂ ጦርነቱን አይደለም፡፡ የዶጋሊ ድልንም በብዛት የጻፉት የውጭ ጸሐፍት ባብዛኛው ‹የዶጋሊ ጦርነት› እያሉ ነው የሚተርኩት፤ ልዩነቱ እኛም እነሱኑ ተቀብለን ታሪኩን የዱጋሊ...
View Articleየማለዳ ወግ …ወገንን በመርዳት ለኢትዮጵያ ያለን ፍቅር ይገለጻል !
እኔ የዶር ካትሪንን ፊስቱላ ከሃገረ ኢትዮጵያ ለማጥፋት እንቅስቃሴ እደግፋለሁ ! የዶክተር ካትሪን ሃምሊን እና የባለቤታቸው በዶ/ር ሬጅ ሃምሊን ግማሽ ክፍለ ዘመን የተጠጋው በጎ ምግባር የሚያሳዩ ድርሳናትን ስፈታትሽ አድሬ አረፋፈድኩበት ። “የፊስቱላ ተጠቂዎች የተስፋ ታሪክ ” በሚል በአንድ ወቅት በፊሱትላ በሽታና...
View ArticleESAT Radio Jan 25
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...
View Articleየኛ ነገር፡ የተሸነፈ ርእዮተአገርና ገፊ ፖለቲካ፤ (ተክለሚካሄል አበበ )
ስለመጪው ሶስተኛ ሪፐብሊክ፤ ካለፈው የቀጠለ፤ ሀ ትንሽ ወደኁዋላ፤ እንደ መግቢያ 1. ግንቦት፤ 2003/2011፤ በቶሮንቶ ከተማ፤ ጃዋርና ኦባንግ፤ አሎ አይደሂስና (ሸጋ የአፋር ሰው ነው) አበበ በለው በእንግድነት የተገኙበትን ሕዝባዊ ስብሰባ ተንተርሼ፤ አንድ ወርቅ የሆነ ጽሁፍ ጽፌ ነበር፡፡ ጽሁፉን ያላነበባችሁ...
View Articleየኛ ነገር፡ የተሸነፈ ርእዮተአገርና ገፊ ፖለቲካ
በተክለሚካኤል አበበ ስለመጪው ሶስተኛ ሪፐብሊክ፤ ካለፈው የቀጠለ፤ ሀ ትንሽ ወደኁዋላ፤ እንደ መግቢያ ግንቦት፤ 2003/2011፤ በቶሮንቶ ከተማ፤ ጃዋርና ኦባንግ፤ አሎ አይደሂስና (ሸጋ የአፋር ሰው ነው) አበበ በለው በእንግድነት የተገኙበትን ሕዝባዊ ስብሰባ ተንተርሼ፤ አንድ ወርቅ የሆነ ጽሁፍ ጽፌ ነበር፡፡ ጽሁፉን...
View Articleየኛ ነገር፡ የተሸነፈ ርእዮተአገርና ገፊ ፖለቲካ፤ ስለመጪው ሶስተኛ ሪፐብሊክ፤ ካለፈው የቀጠለ፤ ሀ በተክለሚካኤል አበበ
ትንሽ ወደኁዋላ፤ እንደ መግቢያ 1.ግንቦት፤ 2003/2011፤ በቶሮንቶ ከተማ፤ ጃዋርና ኦባንግ፤ አሎ አይደሂስና (ሸጋ የአፋር ሰው ነው) አበበ በለው በእንግድነት የተገኙበትን ሕዝባዊ ስብሰባ ተንተርሼ፤ አንድ ወርቅ የሆነ ጽሁፍ ጽፌ ነበር፡፡ ጽሁፉን ያላነበባችሁ ብታነቡት፤ ያነበባችሁትም ብትደግሙት አይቆጫችሁም፡፡...
View Articleበዐረቡ ምድር የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ልትታነጽ ነው
click here for pdf በመካከለኛው ምሥራቅ ከእሥራኤል ቀጥሎ ሁለተኛዋ፣ በዐረቡ ምድር ደግሞ የመጀመሪያዋ የምትሆነው ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን በኳታር ምድር ልትታነጽ ነው፡፡ በኳታር ምድር የዛሬ አሥር ዓመት ለጸሎትና ለትምህርት መሰባሰብ በጀመሩ ወንድሞችና እኅቶች የተጀመረችው የኳታር ቅድስት ሥላሴ ቤተ...
View Articleነፃነት ሰው የመሆን ቅኔ ነው!
ከሥርጉተ ሥላሴ 23.01.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) በነፃነት ያላደገ ማህበረሰብ ውስጡ ቀለም የለሽ ብዕር ነው …. መነሻ ሲኖርህ ዛሬን ታውቃለህ። ዛሬን ካወቅህ ነገን ታያለህ። ነገን የማዬት ውስጥህ ሙሉዑ ሰው የመሆንህን ሚስጢር ይገልጽልኃል። በአንተ ውስጥ የሆነ፣ አንተን የሆነ፣ አንተን ያገኘ ረቂቅ ነባቢታዊ...
View ArticleSport: የባርሴሎና ተጨዋቾች የእግር ኳስ ተንታኞች ሚዛን
በአዲስ አሰልጣኝ የ2013/14 የውድድር ዘመንን የጀመረው ባርሴሎና እንደቀድሞው አስፈሪ አለመሆኑ እየተነገረ ቢተችም ውጤት ከሚለውጡ ተጨዋቾች ጋር ውድድር ዘመኑን አጋምሷል፡፡ የተጨዋቾቹን ብቃት የታዘቡ የእግር ኳስ ተንታኞችም የባርሳን ከዋክብት ‹‹ልዩ ብቃት ያሳዩ››፣ ‹‹ጥሩ አቋም ላይ የሚገኙ››፣ ‹‹ሊሻሻሉ...
View Articleእንደወጡ ያልተመለሱ እንዳዲያቆኑ ያላቀሰሱ
ቤዝ አሲምባ ፀለምት – ዶሎኪያ ተርናሻ መሰረት ያኖርነው – መነሻ መድረሻ አንዷን ላውሬ ጥሎ – ሌላዋን ለውሻ ሽንፈት አደረገው – ምሽጉን መሸሻ ግለሰቦች የየራሳቸውን ገጠመኞች (memoir) ይፅፋሉ። እንደ ስብስብ (as a group) የራሱን ገጠመኝ ( memoir) መፃፍ የማይችል ሕዝብ ብቻ ነው። ገጠመኙን መፃፍ...
View Articleየኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ “የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት ጥሪ የሁሉም ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ጥሪ ነው” አለ
“የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት ጥሪ የሁሉም ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ጥሪ ነው!” ሲል የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ ባወጣው መግለጫው አስታወቀ። ንቅናቄው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ “የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት ጥሪ ወሳኝና ህዝባዊ ጥሪ እንደሆነ ታሪካዊ...
View ArticleHealth: ‹‹ከድብርት ለመላቀቅ ወሲብ ማድረግ እንዳለብኝ ተነግሮኝ ባደርግም ከችግሩ አልተላቀቅኩም››
ሰላምና ጤና እየተመኘሁላችሁ እኔም እንደሌሎች ጠያቂዎች ችግሬን ላዋያችሁ፡፡ ዕድሜዬ 25 ነው ከጉርምስና ዕድሜዬ ጀምሮ ድብርት ያሰቃየኛል፡፡ በተለይ ሴት እንደመሆኔ መጠን ይህ ችግር ሊጎላብኝ አይገባም እያልኩ እጨነቃለሁ፡፡ ለመሆኑ ሴቶች ወይስ ወንዶች ናቸው ለድብርት የሚጠቁት? በጓደኞቼ ምክር መሰረት ከድብርት...
View ArticleESAT Radio Jan 26
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...
View Article