Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለዶክተር ታደሰ ብሩ – ባሉበት!

ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ) ከምቸገርባቸው ነገሮች አንዱ ለምጽፋቸው መጣጥፎች ርዕስ ማውጣት ነው፡፡ አንዳንዴ ርዕሴና በጽሑፌ ውስጥ የማነሳው ጉዳይ አልገናኝ ይሉብኛል – ልክ እንደአሁኑ፡፡ ዛሬና አሁን ለዶክተር ታደሰ ብሩ የምለው አንድም ነገር የለኝም፡፡ ነገር ግን እሱ አሁን በትምህርት ብልጭታ የኢሳት ቆንጅዬ...

View Article


የመንግስት ባለስልጣናት የ7 ሚሊዮን ብር መኪና መግዛት ማቆም አለባቸው ሲሉ አፈ ጉባኤው ተናገሩ

ጥር ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አባ ዱላ ገመዳ ይህን የተናገሩት በዛሬ የፓርላማ ውሎ ላይ ነው። የመንግስት መስሪያ ቤቶች በአገር ውስጥ የተመረቱ ምርቶችን መጠቀምና በ7 ሚሊዮን ብር የሚገዙ መኪኖችን መጠቀም ማቆም አለባቸው ብለዋል። ኢሳት አዲስ አበባ መስተዳድር ሰሞኑን እጅግ ዘመናዊ መኪኖቹን...

View Article


ኢህአዴግ ሚኒስትሮቹን የግንባሩን ስራ እንዲያከናውኑ መደበ

ጥር ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ ፓርቲውን እንዲመሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና ሌሎች ሁለት ሚኒስትር ዴኤታዎችን ባለፉት ወራት መሾሙን ውስጥ አዋቂ ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ኢህአዴግ የመንግስት መዋቅርን ከፓርቲው መዋቅር ጋር አደበላልቆ በመስራት ላይ እንደሚገኝ ተደጋጋሚ...

View Article

በሀረማያ ዩኒቨርስቲ በርካታ ተማሪዎች በፖሊሶች ተደበደቡ

ጥር ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው ማክሰኞ  የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ትናንት የዩኒቨርስቲ ግቢውን ለቀው በመውጣት ላይ በነበሩ  ተማሪዎች ላይ የፌደራል ፖሊስ በወሰደው እርምጃ  የአንዲት ተማሪ ጆሮ መቆረጡንና በርካታ ተማሪዎች እጆቻቸውና እግሮቻቸው መሰበሩን ተማሪዎችና የዩኒቨርስቲው...

View Article

የአማራው ክልል መሪ በአማራው ህዝብ ላይ ተሳለቁ

ጥር ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአማራ ክልል ም/ ፕሬዚዳንት እና የብአዴን ጽ/ቤት ሃላፊ የሆኑት አቶ አለምነው መኮንን “የአማራው ህዝብ ሰንፋጭ የሆነ ትምክተኝነት የተጠናወተው በመሆኑ በቤንሻንጉልና በሌሎችም ቦታዎች ለመሰደዱ ምክንያት ሆኖታል” በማለት፣ ለብአዴን ነባርና አዳዲስ ካድሬዎች...

View Article


ሲጋራ ማጨስን የሚገድበው ህግና ወጣቱ

ወጣቱ ሲጋራ ማጨስ በሚያዘወትርበት በአሁኑ ወቅት ይሄ ህግ መፍትሄ ይሆን ይሆን? በዛሬው የወጣቶች ዓለም እንመለከተዋለን።…

View Article

የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍፃሜ

ምንም እንኳን ሁለቱ የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ቡድኖች የተኩስ አቁም ስምምነት ቢፈፅሙም፤ አመፁ እንደቀጠለ ነው።…

View Article

ጋዜጠኛ ዳዊት ኢስኃቅ በህይወት ይገኛል መባሉ

ትውልደ ኤርትራዊው የስዊድን ዜጋ፣ ጋዜጠኛ ዳዊት ኢስኃቅ ድንገት ተይዞ ወዳልታወቀ ስፍራ የተወረወረው የዛሬ 13 ዓመት ገደማ ነበር እጎኣ መስከረም 23 ቀን 2001 ዓ ም። ከሚኖርበት ስዊድን ወደ እናት ኣገሩ ኤርትራ ተመልሶ ኣሁንም እጎኣ በ 1997 ዓም መሆኑ ነው፣ ሰቲት የተባለ ነጻ የግል ጋዜጣ ማዘጋጀት የጀመረው...

View Article


የዮክሬን ተቃውሞ ወዴት ያመራ ይሆን?

የዮክሬን የመንግሥት ተቃዋሚዎችን አመፅ ለማብረድ መንግሥታቸው ያቀረበው የመፍትሄ ሃሳብ በተቃዋሚዎቹ ዘንድ ተቀባይነት አላገኘም።…

View Article


UTC 16:00የዓለም ዜና 310114

የዕለቱ ዜና…

View Article

Africa-Press-Review-1-31-14 –ጃንዩወሪ 31, 2014

View Article

Amharic News 1800 UTC –ጃንዩወሪ 31, 2014

News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics…

View Article

ኢትዮጵያዊ ማንነት ሆነ ኢትዮጵያዊነት ብሎ ደም የለም!

ለማንበብ “ኢትዮጵያዊ ማንነት ሆነ ኢትዮጵያዊነት ብሎ ደም የለም!“ ይጫኑ:…

View Article


ESAT Radio: Jan 31

ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዬማረተ ማጭድ ሸክም፤ በሀቅ ጭብጥ ይረታል።

ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ንጋት ላይ እንደ ሀገሬ ገበሬ ካሊሜን ተከናንቤ ጉብ አልኩ። ያው ብራና እና ኮቢን በማገናኘት ሰንበት ላይ ከእናንተ ከውዴቼ ጋር ለመታደም ፈለግሁ። ከተሳካና ሃሳቤ ተሳክቶ ጡሑፌ መልክ ከኖራት መንገዱ ጨርቅ ያደርግላታል። ይገርማችኋል … በነፃነት አንደበት እርምቷን፣ ወቀሳዋን፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎ ሰዎችን እንጠቁም፣ እናበረታታ፣ እንሸልም

የአምናው ተሸላሚ የመቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ድርጅት መሥራች አቶ ብንያምየዓመቱ በጎ ሰዎችን እንድንጠቁም በወጣው ማስታወቂያ መሠረት እስካሁን 43 በጎ ሰዎች ተጠቁመዋል፤ አሁንም ጊዜ አለን፡፡ እንጠቁም፣ መልካም ሰዎችን መሸለም ክፉዎችን ማስተማር ነው፤ መልካም ሰዎችን መሸለም ጀግኖችን መፍጠር...

View Article

Are Revolutions Meant to be Betrayed?

Revolutions are usually portrayed as the most heroic acts that can be done by a generation. Some say that they are simply shortcuts for evolution which bring immediate changes by shaking the status quo...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጥንታዊው የደብረ ብሥራት አቡነ ዜና ማርቆስ ገዳም ተፈታ

ገዳሙ ጨርሶ ሳይጠፋ ጉዳያቸው በቅዱስ ሲኖዶሱ እንዲታይ መናንያኑ ጠይቀዋል በገዳሙ ህልውና ላይ የተጋረጠው አደጋ በሀ/ስብከቱ የተንሰራፋው ችግር የከፋ መገለጫ ነው (አዲስ አድማስ፤ ጥር ፳፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ሸዋ ሀ/ስብከት ሞረትና ጅሩ ወረዳ የሚገኘው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሻ/ል አየለ ማሞ አረፉ!

ሻ/ል አየለ ማሞ አረፉ! ትላንት ጥር 10 ቀን 2006 ዓ.ም. በ74 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ሻ/ል አየለ ማሞ በተለያዩ የፖሊስና የወታደራዊ ማዕረጎች ሀገራቸውን ያገለገሉ ሲሆን፣ የሰማያዊ ፓርቲ መስራችና የብሔራዊ ምክር ቤት አባል ነበሩ፡፡ የቀብር ስነሥርዓታቸው ዛሬ ጥር 11 ከረፋዱ በ4፡00 በጀሞ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ በጎንደር ከተማ ሰልፍ ጠራ

ሰማያዊ ፓርቲ በጎንደር ከተማ ሰልፍ ጠራ፡፡ ሕወሓት ኢህአዴግ በህገ ወጥ መንገድ ሉዓላዊ መሬታችንን ለሱዳን መንግስት አሳልፎ አሳልፎ ለመስጠት እያደረገ ያለውን ህገወጥና ሀገር ቆርሶ የመስጠት ወንጀል በመቃወም ሰማያዊ ፓርቲ እሁድ ጥር 25 2006 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ ማዘጋጀቱን የፓርቲው ህዝብ...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>