Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Blue Party leaders and members are arrested in the town of Gonder

Blue Party leaders and members of the campaign for peaceful public demonstration at Gonder Mesqel square are arrested in the town of Gonder. They are all now at the "woreda 2" police station in Gonder,...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ በጎንደር ከተማ

በጎንደር ከተማ ለሰአታት በወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ በቁጥጥር ስር የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እና አባላት አመሻሹ 12 ሰዓት ላይ የተለቀቁ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅትም ሁሉም ባረፉባቸው ሆቴሎች እንደሚገኙ ከአካባባው የተላከው መረጃ አረጋግጣል፡፡ ሆኖም የከተማው ከንቲባ ቢሮ ከዚህ በኋላ ምንም አይነት ቅስቀሳ ማድረግ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጥር 25 ቀን የጎንደር ሠላማዊ ሠልፍ ቅስቀሳ እንደቀጠለ ነው!

በጎንደር ከተማ በነገው ዕለት የሚካሄደውን የሰማያዊ ፓርቲ የተቃውሞ ሠልፍ ቅስቀሳ ለማካሄድ እየተንቀሳቀሰ ያለው ቡድን ሥራውን ለማሰናከል በመንግስት የፀጥታ ሃይሎች ክትትል እና ወከባ እየተደረገበት ነው፡፡ እንደሚታወቀው የፓርቲው አመራሮች እና አባላት እራሳቸውን በተለያየ ቡድን በማደራጀት የመጡበትን ተልዕኮ ለማሳካት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ነገረ ኢትዮጵያ” የተሰኘች የህዝብ ልሳን የሆነች የሰማያዊ ፓርቲ ጋዜጣ

ሰማያዊ ፓርቲ በቅርቡ “ነገረ ኢትዮጵያ” የተሰኘች የህዝብ ልሳን የሆነች ጋዜጣ ለማሳተም ዝግጂት እያደረገ የነበረ ሲሆን ዝግጂቱን አጠናቆ ወደ ማተሚያ ቤት ከገባ በኋላ ግን ከፍተኛ የሆነ ስልታዊ ማደናቀፍ እየደረሰበት በመሆኑና ለጊዜው ማሳተም ባለመቻሉ እነሆ በድረ-ገፃችን ለንባብ በቅታለች! እርሰዎም ይታደሟት! ለጓደኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬም በሰልፍ ቅስቀሳ ላይ የነበሩ 8 የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ታሰሩ፤ ሰልፉ ነገ በጎንደር ይደረጋል

ከዳዊት ሰለሞን ትናንት ታስረው አመሻሹ ላይ ተፈትተው የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ ማለዳ ለነገው ሰላማዊ ሰልፍ ህዝብን ለመቀስቀስ አደባባይ እንደወጡ በፖሊስ በድጋሚ መያዛቸው ተዘገበ። ሰላማዊ ሰልፉ የኢትዮ –ሱዳን የድንበር ስምምነትን መንግስት ግልጽ እንዲያደርግና በድንበር ማካለሉ ወቅትም ህዝቡ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድንበሩ፤ ጎንደር – መተማ (ትንሽ ወግ) – ከአቤ ቶኪቻው

ድንበሩ፤ ጎንደር – መተማ መቼ መሰላችሁ በ 1999 ሚሊኒየሙ እንደ ነገ ሊጠባ እንደ ዛሬ በሉት እኔ እና ጓደኞቼ ወደ መተማ ለአንድ ስራ ተጉዘን ነበር፡፡ በነገራችን ላይ፤ ወደ መተማ ስትሄዱ ጭልጋ ላይ ከደረሳችሁ በኋላ በጣም ብትንደረደሩ መተማን አልፋችሁ ሱዳን ጋላባት የመግባት እድላችሁ የሰፋ ነው፡፡ የሱዳኗ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት ከሃገር ፈረጠጡ

(ዘ-ሐበሻ) ራሳቸው በጠሩት ግምገማ፣ ራሳቸውን አስገምግመው ከፓርቲው ሊቀመንበርነታቸው መነሳታቸው የንጽህናቸው ውጤት መሆኑን ሲናገሩ እንደነበረ የሚነገርላቸውና በአንድ ወቅት በጋምቤላ ስለነበረው ጭፍጨፋ ተጠያቂ ነህ ሲባሉ “መሳሪያውን ያቀበለው መለስ ዜናዊም መጠየቅ አለበት” ብለዋል የተባሉት የቀድሞው የጋምቤላ ክልል...

View Article

የአፍሪቃ ህብረት ጉባኤና የመፍትሄ ሃሳቡ

ለሁለት ቀናት የዘለቀዉና አርብ ምሽት የተጠቃለለዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ፤ በአህጉሪቱ ዉስጥ በሚታዩት አንዳንድ የፀጥታ ችግሮች ላይ የበለጠ ትኩረት ይዞ ታይተዋል። 54 አባል መንግስታትን ያቀፈዉ የአፍሪቃ ህብረት አርብ የተጠናቀቀዉ 22ኛዉ የመሬዎች ጉባኤ፤ ከከዚህ ቀደሙ በምን ይለያል?…

View Article


UTC 16:00 የዓለም ዜና 010214

የዕለቱ ዜና…

View Article


Amharic News 1800 UTC –ፌብሩወሪ 01, 2014

News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana…

View Article

“ኢሳት የእኔ ነው!”በማለት ለሚንጣጣና ለሚንቀለቀል ዜጋ መድኃኒቱ: የትግራይ ሕዝብ ማንቃት፣ ማደራጀትና ማስታጠቅ ነው!

ለማንበብ “ኢሳት የእኔ ነው!” በማለት ለሚንጣጣና ለሚንቀለቀል ዜጋ መድኃኒቱ: የትግራይ ሕዝብ ማንቃት፣ ማደራጀትና ማስታጠቅ ነው! ይጫኑ:…

View Article

ESAT Radio: Feb 1

  ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

ከሞት የማይሻል ዝምታ

በጠባቦች ፍልስፍና በጭፍኖች ጉርምስና በአጉራ ዘለሎች እርግጫ በሳዲስቶች የግፍ ጡጫ በራስ ወዳዶች በደል እናት ሐገር ስትበደል የእናት ሐገርን ስቃይ ጣሯን የእምዬን ምሬት አሳሯን ከሞት በማይሻል ዝምታ ከሞት በማያስጥል ጉምጉምታ ራሳችንን እጉልበታችን ስር ቀብረን በእህህ የሆድ ዝማሬ በውስጥ ዜማ ደንቁረን ባለግዴታ...

View Article


ድርቅ ለመታው ፖለቲካ ማዳበሪያ፦

መመካከር፤ መተቻቸት አእምራችንን ያሰፋዋል የሚል እምነት ስላለኝ የተሰማኝን ለማካፈል ስለሆነ ጽህፏ ለምን እንደ ምትበጅ ሰከን ብላችሁ እንድታነቧት በትህትና አሳስባለሁ፟፦ ኢትዮጵያን የሚጠብቋት ልጆቿ መሆኑ አይታበልም። ሲጠብቋት ግን በዘር፤ በጐሳ በቋንቋ ሳይለያዩ በጋራ መሆን አለበት። በዚህ ሁኔታ አገራችን ታፍራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ገዝተናቸዋል ብለው እጃቸውን አጣጥፈው ካልጠቀመጡት ገዢዎቻችን ነፃ ለመውጣት አንድ ሆኖ መታገል

(ቃልኪዳን ካሳሁን)ቃልኪዳን ካሳሁን (ከኖርዌ) እንደሚታወቀው ኢትዮጵያዊያን በመላው አለም እንደሚኖሩ ይታውቃል። ከኦሮሚያ ይሁን ከአማራ፣ ከሶማሌ፣ ከደቡብ ፣ አፋር፣ ትግራይ፣ ቤኒሻንጉል፣ ድሬ . . . . . . .. ብቻ ከየትም ይምጡ የሁሉም ኢትዮጵያዊ የስደት መንሾ “በፖለቲካ አልያም የተሻለ ህይወት ፍለጋ”...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የድንጋይ ዉርወራ ፖለቲካ በዓዲግራት፡ ያጋጠመን ሲተረክ…

አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ዓረና-መድረክ ለጥር 18, 2006 ዓም በዓዲግራት ከተማ ህዝባዊ ስብሰባ መጥራቱ ይታወሳል። ዓዲግራት ከተማ ከመቐለ በስተሰሜን በኩል በ120 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች። የስብሰባው ዓላማ ከዚህ ቀደም በዉቅሮ፣ ማይጨው፣ ዓብይ ዓዲና ሽረ ከተሞች እንዳደረግነው ሁሉ የዓረና ፓርቲ ዓላማዎችና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ በብዙ አፈና ታጅቦ በጎንደር የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ አከናወነ

“ተከብሮ በኖረው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ ያስደፈረሽ ይውደም” ዛሬ በጎንደር ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሕዝብ በአንድ ላይ የሃገሩን ድንበር ተቆርሶ ለሱዳን መሰጠቱን ለመቃወም የዘፈነው ዘፈን ነው። ገና ከቅስቀሳው ጀምሮ በስርዓቱ ፖሊሶችና የደህነት ሰራተኞች የዛሬው ሰልፍ እንዳይሳካ ከፍተኛ የሆነ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እማሆይ ባቄላ

 click here for pdfአንዳንዱን ሰው ለምስክርነት ይፈጥረዋል፡: ደግ ሰው ጠፋ እንዳይባል፡: እርሱን የለህም እንዳንለው፣ ዓለምም ‹ጨልጦ ገርኝቶ› እንዳይጠፋ፡፡ እንዲህ ያለውም ሰው እንደ ሄሊኮሜት በዘመናት አንድ ጊዜ ብቻ ይገለጣል መሰል፡፡ መገለጡንም ብዙዎች ሳያውቁት ያልፍባቸዋል፡፡ ያወቁ ደግሞ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰይፉ ፋንታሁን እና ሚካኤል መሐመድ በዱባይ ታስረው ተፈቱ

አርቲስት ሚካኤል መሐመድ(ዘ-ሐበሻ) በራድዮ ፕሮግራሞቹ እና በኢቢኤስ ቲቪ ላይ በሚያቀርበው “ሾው” የሚታወቀው ሰይፉ ፋንታሁን እና በባለታክሲው ፊልም ላይ ምርጥ ትወናውን ያሳየው አርቲስት ሚካኤል መሐመድ በዱባይ ታስረው መፈታታቸውን ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። ለሁለቱ አርቲስቶች ቅርበት ያላቸው የዘ-ሐበሻ ምንጮች...

View Article

አቡጊዳ – ሰማያዊ ፓርቲ የጠራዉ የጎንደር ሰላማዊ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ !

በከፍተኛ ወከባ ዉስጥ ቢኮንም፣ የሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በጎንደር መስቀል አደበባይ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ዘገባዎች ገለጹ። የኢትዮ-ሱዳን ድንበርን በተመለከተ የተጠራው ሰልፍ ፣ ከበላይ በተሰጠ ትእዛዝ መሰረት፣ ፖሊሶች መንገዶችን እየዘጉ ሕዝብ እንዳይቀላቀል ቢያደርጉም፣ በርካታ ሕዝብ፣ የነበሩ...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>