Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

የአቶ አለምነው መኮነን ጭንቅላት ወይንም ጭንቅላት አልባነት ! አንዱ ዓለም ተፈራ

በዕርግጥ የአንድን የሀገራችን ክፍል ነዋሪዎች ጉዳይ አንስቶ በአንድ መንገድ ወይንም በሌላ መንገድ መነጋገር፤ ወደድንም ጠላንም፤ ያለንበት ዘመን ግዴታ ሆኗል። ትናንት አኝዋኮች ተረሸኑ፣ የኦጋዴን ወገኖቻችን ተከበው ተሰቃዩ፣ ኦሮሞዎች በእስር ቤት ታጎሩ እያልን እንደጮህን ሁሉ፤ ዛሬ ደግሞ በአማራዎች ላይ የሚደርሰውን...

View Article


አንድነት ከባድ ተግዳራት ይገጥመዋል፤ታደለ መኩሪያ

የሀገራችንን የፖለቲካ አካሄድ ለአርባ ዓመታት ተከታትያለሁ። ሀገሪቱን የሚመሩት ሆኑ ተቃዋሚዎች በውል የሕዝቡን ችግር የተረዱት አይመስሉም። የሕዝብን ይውንታ ያላገኙ በለስ ቀንቷቸው ስልጣን ላይ የወጡትም ቢሆኑ፣ እሽ አትበሉን የንጉሥ ዶ ሮ ነን ባዮች ናቸው። ሕዝቡም የቅኝ ገዥዎችን እየተከላከለ ነፃነቱን አስከብሮ የኖረ...

View Article


ሌንጮ ለታ – ታሪክ ሊሰሩ ወይንስ ታሪክ ሊጽፉ…? ክንፉ አሰፋ

ኢትዮጵያዊው ቱጃር ለለውጥ ብለው በኮንትራት ታክሲ በመሄድ ላይ ናቸው። እሳቸውን የጫነው ታክሲ መስቀል አደባባይ ላይ ሲደርስ በድንገት ቀጥ ብሎ ቆመ። ሾፌሩ ተደናጋጠ። መኪናውን እንደገና ለማስንሳት ብዙ ሞከረ። ከብዙ ሙከራ በኋላ ጥረቱ ስላልተሳካለት ቱጃሩን ለትብብር ጠየቃቸው። እንዲህ ሲል። “ወጣ ብለው ይግፉ።”...

View Article

የአፍሪካ ጸጥታ

ለዘመናት ቀጣይነት ያለው የተሟላ ሰላምና መረጋጋትን ኣጣጥማ የማታውቀው ኣፍሪካ፤ ኣንዳንድ የኣህጉሪቱ ፖለቲከኞች እንደሚሉት አመጹም ሆነ ጦርነቱ በቅኝ ኣገዛዝ ዘመን ለነጻነት ነው የነበረው። ከዚያ ወዲህም ቢሆን ቅኝ ገዢዎችን ከተኩት አምባገነኖች ጋር እስከሆነ ድረስ ለዲሞክራሲ እና ለፍትህ በመሆኑ የሚጠበቅ እንጂ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሌንጮ ለታ – ታሪክ ሊሰሩ ወይንስ ታሪክ ሊጽፉ?… ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)

ኢትዮጵያዊው ቱጃር ለለውጥ ብለው በኮንትራት ታክሲ በመሄድ ላይ ናቸው። እሳቸውን የጫነው ታክሲ መስቀል አደባባይ ላይ ሲደርስ በድንገት ቀጥ ብሎ ቆመ። ሾፌሩ ተደናጋጠ። መኪናውን እንደገና ለማስንሳት ብዙ ሞከረ። ከብዙ ሙከራ በኋላ ጥረቱ ስላልተሳካለት ቱጃሩን ለትብብር ጠየቃቸው። እንዲህ ሲል። “ወጣ ብለው ይግፉ።”...

View Article


የዓለም ዜና 02.02.14

ዜና…

View Article

Amharic News 1800 UTC –ፌብሩወሪ 02, 2014

News, Radio Magazine or Mestawot…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የባንክ አካውንት፣ ዝማሬ፣ ስብከትና ማንኛውም ስብሰባ በፍርድ ቤት ታገደ

እየተካረረ የመጣው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ ወደ ፍርድ ቤት ማምራቱ ተገለጸ። ዛሬ ጃንዋሪ 2 ቀን 2014 ዓ.ም እንደወትሮው ምዕመናን ከቅዳሴ በኋላ ዝማሬ እና ስብከት ሳይሰማ የጠበቆች መልዕክት ብቻ ተሰምቶ ህዝቡ ወደ እቤቱ ተመልሷል። ባለፈው ሳምንት በቤተክርስቲያኑ በሁለቱም ወገኖች ማለትም...

View Article


ጥር መጣ ሙሽራ ቀንጥሱ

በጥር ወር ገበሬው ሰብሉን ሰብስቦ የሚጨርስበትና ሠርግ የመደገስ አቅሙ የሚጎለብትበት ወቅት ነው። በዚሁ ተለምዶ ከተሜውም ለሠርግ ጥርን የሚመርጠው ይላሉ የአገራችን የልምድ አንትሮፖሊጅስቶች። እንደሠርግ እጅ፣ እጅ የሚለኝ ነገር እየጠፋ ነው። ወይ ባሕላዊ አይሆን፣ ወይ ዘመናዊ እንዲሁ የጨረባ ተስካር ብቻ ሰው ሰብስቦ...

View Article


ESAT Radio Feb 02

  ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

ESAT Radio Special Program on Gonder Demonstration

ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የባንክ አካውንትና ማንኛውም የቦርድ ስብሰባ በፍርድ ቤት ታገደ

እየተካረረ የመጣው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ ወደ ፍርድ ቤት ማምራቱ ተገለጸ። ዛሬ ጃንዋሪ 2 ቀን 2014 ዓ.ም እንደወትሮው ምዕመናን ከቅዳሴ በኋላ ስብከት ሳይሰማ የጠበቆች መልዕክት ብቻ ተሰምቶ ህዝቡ ወደ እቤቱ ተመልሷል። ባለፈው ሳምንት በቤተክርስቲያኑ በሁለቱም ወገኖች ማለትም “ወደ ሃገር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሀገራችን የሉዓላዊነት ጉዳይ እንኳን እሥራት ሞትም ይምጣ

(ጌታቸው ዘብ-ጎ ) አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል እንደሚባለው አበዋዊ የአነጋገር ዘይቤ ሰሞኑን የሰላማዊ ፓርቲ በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጉዳይ ያለው ሥርዓት ገዥ ኃይል(ህወሃት) የኢትዮጵያ ሀብት የሆነውን ለሙንና ውሃ ገቡን በአጭር ጊዜ ምርት አምርቶ የኢትዮጵያን የውጭ ምንዛሪ ችግር ሊቀርፍ የሚችለውን በርካታ የማሽላ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕወሓት ከመለስ ጋር አብሮ ተቀብሯል

ከነፃነት አድማሱ ይህ የያዝነው ወርሓ ለካቲት “የህወሓት ልደት የትግራይ ህዝብ ልደት ነው፣ ህወሓት ብቸኛ የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ነው፣ የትግራይ ህዝብ ታሪክ ከደደቢት ይጀምራል፣ የህወሓት አላማና ፍላጎት የትግራይ ህዝብ አላማና ፍላጎት ነው፣ የትግራይ ህዝብ ከህወሓት ሌላ አማራጭ የለውም ዙሪያው ሁሉ ገደል ወይም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦሞት ኦባንግ – የታዳኝ አዳኝ ድራማ * ኢህአዴግም በበኩሉ እያደናቸው ነው

“ሁሉም ከህግ አያመልጡምና ዜጎች መረጃ በመሰብሰብ የቤት ስራችሁን ስሩ” ኦባንግ ሜቶ ኦሞት ኦባንግ በዓለም ዓቀፍ ተቋማት ለፍርድ እንዲቀርቡ እየታደኑ ነው ሰሞኑን አገር ጥለው መኮብለላቸው የተደመጠው የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦሞት ኦባንግ በተለያዩ የዓለም ዓቀፍ ተቋማት ክትትል እየተደረገባቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: አውሮፓውያን በህወሃት አገዛዝ ላይ አሜሪካ የወሰደችውን እርምጃ እንዲከተሉ ጥያቄ እንደሚያቀርቡ ገለጹ

የህብር ሬዲዮ ጥር 25 ቀን 2006 ፕሮግራም <<... አቶ ኡመድ በጋምቤላ በስልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት ከህወሃት ጋር እጅና ጓንት ሆነው በፈጸሙት ወንጀል በዘር ማጥፋት እስኪጠየቁ ወደሁዋላ አንልም...>> ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ አቶ ኦባንግ ሜቶ በቅርቡ ከአገር የኮበለሉት የጋምቤላ ክልል የቀድሞ...

View Article

ኔልሰን ማንዴላ 4 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ንብረት እንደነበራቸው ተዘገበ

ጥር ፳፮ (ሃያ ስድት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቢቢሲ ባወጣው ዘገባ እውቁ የነጻነት ታጋይና በቅርቡ ከዚህ አለም የተለዩት ኔልሰን ማንዴላ ሀብቱን ያፈሩት በጆሀንስበርግ እና በኬፕ ታውን ከነበራቸው ቤት ሽያጭ እንዲሁም ከመጽሃፋቸው ከተገኘ ገቢ ነው። ማንዴላ ከእርሳቸው ጋር ሲሰሩ ለነበሩት ለእያንዳንዳቸው 50 ሺ...

View Article


የባለስልጣናት ጣልቃ ገብነት የጋዜጠኞችንና የሚዲያ ነፃነትን ገፏል ሲሉ ጋዜጠኞች ተናገሩ

ጥር ፳፮ (ሃያ ስድት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሚኒስትሮች በሚመራው የጋዜጠኞች ስልጠና ላይ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ጣልቃ ገብነት የጋዜጠኞችን እና የሚዲያውን ነፃነት የገፈፈ መሆኑን የስልጠናው ተሳታፊ የሆኑ ጋዜጠኞች ተናገሩ፡፡ ባህርዳር ከተማ በማካሄድ ላይ ባለው በዚህ የጋዜጠኞች ስልጠና ላይ ” የፕሬስ...

View Article

ብኢኮ ለሙስና የተጋለጠ ድርጅት መሆኑን የጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ

ጥር ፳፮ (ሃያ ስድት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጀኔራል ክንፈ ዳኛው ስራ አስኪያጅነት የሚመራው በስሩ ከ13 በላይ ኩባንያዎችን ዬያዘውና በብዙ ቢሊዮን ብር ካፒታል የተቋቋመው የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ወይም ብኢኮ አሰራር ግለጽነት የጎደለው መሆኑን የጸረ ሙስና ኮሚሽን ባወጣው የ6 ወራት ሪፖርት...

View Article

በርካታ የአዲስ አበባ ቤት ተመዝጋቢዎች ገንዘባቸውን ከባንክ እያወጡ ነው

ጥር ፳፮ (ሃያ ስድት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከውስጥ አዋቂ ምንጮች ለማዎቅ እንደተቻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚታየውን የመኖሪያ ቤቶች ችግር በዘላቂነት ለማቃለል በሚል ከዚህ በፊት ከነበረው የ 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤት ልማት ፕሮግራም በተጨማሪ በአማራጭ የ 10/90...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>