ጤናችን ይጠበቅ በሁላችን
ጤናችን ይጠበቅ በሁላችን ተፈራ ድንበሩ ግጥሙን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ጤናችን ይጠበቅ በሁላችን
View Articleየኦሮሚያ ክልል አስተዳደር «ኦሮሞዉን» ጎድቷል
- አማኑኤል ዘሰላም የኢትዮጵያ ፈዴራል ሕገ መንግስት አንቀጽ 46 «ክልሎች የሚዋቀሩት በሕዝብ አሰፋፈር፣ ቋንቋ፣ የማንነት እና ፈቃድ ላይ በመመስረት ነዉ» ይላል። አንቀጽ 47 ደግሞ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሩፑብሊክ አባላት የሆኑቱን ክልሎች ይዘረዝራቸዋል። እነርሱም የትግራይ፣ የአፋር ፣ የአማራ፣ የሱማሌ፣...
View Articleገንዘቤ ዲባባ በ3000 ሺህ ሜትር ስቶክሆልም ላይ ዛሬ ያሸነፈችበት ቪድዮ
ገንዘቤ ዲባባ በ3000 ሺህ ሜትር ስቶክሆልም ላይ ዛሬ ያሸነፈችበት ቪድዮ Related Posts:Sport: መሠረት ደፋር የ5ሺህ ማጣሪያ…Sport: የዛሬ ምሽቱ የገንዘቤ ዲባባ እና…Sport: የመሠረት ደፋርና ገንዘቤ ዲባባ…በሳዑዲ አረቢያ ያለው ስቃይ…በስዊድን ቅድስት ሥላሴ……
View Articleብሄሬ ኢትዮጵያዊነት ነዉ – ግርማ ካሳ
ከበደ ካሳ የሚባሉ አፍቃሪ ኢሕአዴግ ግለሰብ “አንዳንድ ሰዎች «ብሄር ..?» ተብለው ሲጠየቁ «ኢትዮጵያዊ!!!…» እያሉ የሚመልሱት፣ የራሳቸዉን ማንነት የኢትዮጵያ ማንነት አድርገው ያስቀመጡና በራሳቸው ማንነት የሌሎቹን ለመጨፍለቅ የሚያልሙ – የቅዠት ታንኳ ቀዛፊዎች ናቸው…. ተዛብታችሁ ሌላንም ለማዛባት ለምትፈልጉ ሁሉ...
View Articleየኦህደድ እና ኦነግ ፖለቲካ «ኦሮሞዉን» ጎድቷል – አማኑኤል ዘሰላም
የኢትዮጵያ ፈዴራል ሕገ መንግስት አንቀጽ 46 «ክልሎች የሚዋቀሩት በሕዝብ አሰፋፈር፣ ቋንቋ፣ የማንነት እና ፈቃድ ላይ በመመስረት ነዉ» ይላል። አንቀጽ 47 ደግሞ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሩፑብሊክ አባላት የሆኑቱን ክልሎች ይዘረዝራቸዋል። እነርሱም የትግራይ፣ የአፋር ፣ የአማራ፣ የሱማሌ፣ የቤኔሻንጉል/ጉሙዝ፣...
View Article[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] የፍርድ ቤቱ ውሎ ይህን ይመስል ነበር – ከቤዛ ለኩሉ ሰንበት ት/ቤት ሕዝብ ግንኙነት
ከሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የቤዛ ኩሉ የሰንበት ትምህርት ቤት ለሕዝብ ያወጣው መረጃ ለዘ-ሐበሻ ደርሷል። የሰንበት ትምህርት ቤቱ ሕዝብ ግንኙነት ያሰራጨው ዜና እንደወረደ ይኸው፦ የቤተክርስቲያን ውሎ በጲላጦስ አደባባይ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን ዛሬ ቤተክርስቲያናችን በጲላጦስ አደባባይ ላይ...
View Articleብሄሬ ኢትዮጵያዊነት ነዉ
- ግርማ ካሳ ከበደ ካሳ የሚባሉ አፍቃሪ ኢሕአዴግ ግለሰብ “አንዳንድ ሰዎች «ብሄር ..?» ተብለው ሲጠየቁ «ኢትዮጵያዊ!!!…» እያሉ የሚመልሱት፣ የራሳቸዉን ማንነት የኢትዮጵያ ማንነት አድርገው ያስቀመጡና በራሳቸው ማንነት የሌሎቹን ለመጨፍለቅ የሚያልሙ – የቅዠት ታንኳ ቀዛፊዎች ናቸው…. ተዛብታችሁ ሌላንም ለማዛባት...
View Article“ስለአጼ ቴዎድሮስ እና አጼዮሐንስ መዝፈን የሚቻለው እነርሱ የሞቱለትን መሬት አሳልፈን ካልሰጠን ነው” – ኢንጂነር ይልቃል...
ባለፈው እሁድ በጎንደር ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የፓርቲው ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በተለይ ለወጣቶች ልብ የሚነካ ንግግር አድርገዋል። በንግግራቸው ከእንግዲህ በኋላ ስለአጼ ቴዎድሮስ እና አጼ ዮሐንስ መዝፈን የሚቻለው እነርሱ የሞቱለትን መሬት አሳልፈን ካልሰጠን ነው” ሲሉ ተደምጠዋል።...
View Articleኢ.ኤም.ኤፍ – የግንቦት 7 የግፍ ተግባር እና የመገናኛ ብዙሃን ዝምታ – ያሬድ ኃይለማርያም
ኢ.ኤም.ኤፍ – የግንቦት 7 የግፍ ተግባር እና የመገናኛ ብዙሃን ዝምታ – ያሬድ ኃይለማርያም ለማንበብ እዞህ ይጫኑ -…
View Articleአቶ አስራት ጣሴ ታሰሩ
(ዘ-ሐበሻ) የኢሕአዴግ አስተዳደር ለፕሮፓጋዳና ዜጎችን ለማስፈራሪያ የሠራውን “አኬልዳማ” ዶክመንታሪ ፊልም በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ከታየ በኋላ በፊልሙ ላይ አስተያየት ሰጥተዋል፤ መንግስትንም ዘልፈዋል በሚል የተከሰሱት የአንድነት ፓርቲ የምክር ቤት አባል አቶ አስራት ጣሴ ታሠሩ። አስራት ጣሴ ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን...
View Articleየብዕር ዕጢ – መናጢ
ከሥርጉተ ሥላሴ 07.02.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ዛሬ ልተርብ ሳይሆን ከልብ ሆነን በጎርባጣ መንገዶች ሊያስጉዙን የሚሽቱትን ፈንጋጣ ስሜቶች ከልብ ሆነን ባትኩሮት እንመረምር ዘንድ ፈለግሁኝ። ብላሽ – ዬቀለም ብዕር …. ሲባዛ መንፈስን ይበጥሳል ሲያንሰ ይሸረሽራል። ለመሆኑ ማንና ምን እንዲመራን እንፍቅዳለን?...
View Articleየአንዷለም አራጌ የውሳኔ አሁንም ቀጠሮ ተራዘመ፤ ኢሕአዴግ 4 የአንድነት አመራሮችን ሊያስር መሆኑ ተሰማ
(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያውያን ዘንድ የዓመቱ ምርጥ ሰው በሚል የተሰየመው ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ በካንጋሮው ፍርድ ቤት ዕድሜ ልክ ዕስራት እየተፈርደበት መሆኑ ይታወሳል። ወጣቱ ፖለቲከኛ ለሰበር ሰሚ ችሎት አቤቱታ ያቀረበ ሲሆን ለውሳኔ ከተቀጠረ በኋላ አሁንም እንደዚህ ቀደሙ ቀጠሮው መራዘሙን የዜና ምንጮች...
View Article“የደወሉላቸውንደንበኛማግኘትአይችሉም”
የኢትዮ-ቴሌኮሟ ቅርፀ-ድምፅ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሰሞኑን "የደወሉላቸውን ደንበኛ አሁን ማግኘት አይችሉም" ትላለች። ዛሬ (ጥር 29/2006) ግን ማለዳውን ሙሉ ስልኮች ሁሉ "ዝም፣ ጭጭ" ብለው ነው ያረፈዱት። አዲስ አበባን ከስሪ-ጂ (ሦስተኛው ትውልድ የስልክ በይነመረብ ግንኙነት አቅም) ወደ ፎር-ጂ (አራተኛው ትውልድ...
View Articleአቡጊዳ – አመራር አባልና የቀድሞ ዋና ጸሃፊ አቶ አስራት ጣሤ ታሰሩ
የአንድነት ፓርቲ ለበርካታ አመታት በዋና ጸሃፊነት ያገለገሉት አቶ አስራት ጣሴ መታሰራቸዉን የአንድነት ፓርቲ ሚሊየም ድምጽ፡ለነጻነት ፌስቡ ገጽ ዘገበ። «የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ አስራት ጣሴ፣ በክስ ሂደት ላይ የነበረው የአኬልዳማ ዶክመንተሪ በድጋሚ በኢትዮጵያ...
View Articleበሦስት የመንግስት ተቋማት ላይ አንድነት ፓርቲ ክስ መሰረተ – በአሸናፊ ደምሴ
ሕገ-መንግሥቱ የሚፈቅድልኝን ሰላማዊ ሰልፍ እንዳላካሂድ ከልክለውኛል፤ አባላቶቼን ያለአግባብ በማንገላታት አስረውብኛል፤ ቅስቀሳ እንዳላካሂድ አግደውኛልና ድምፅ ማጉያዎቼን ቀምተውኛል ሲል አንድነት ለዴሞክራሲ ለፍትህና ፓርቲ (አንድነት) በሶስት የመንግስት ተቋማት ላይ ክስ መሰረተ። ፓርቲው በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት...
View Articleአቶ በቀለ ገርባ የእሥር ጊዜያቸውን ቢጨርሱም ሊፈቱ አልቻሉም በእስር ላይ የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ...
በእስር ላይ የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ም/ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ የእስር ጊዜያቸውን ቢጨርሱም ኣመክሮ መከልከላቸው ተሰማ። ህክምናም እያገኙ ኣይደለም ተብሏል። የኮንግረሱ ዋ/ጸኃፊ ለዶቸቬሌ እንደ ነገሩት ከሆነ አቶ በቀለ ገርባ የ 3 ዓመት ከ 7 ወር የእስር ጊዜያቸውን ኣጠናቀው መለቀቅ የነበረባቸው...
View Articleአቡጊዳ – ኢሕአዴግ የአንድነት መሪዎች ለማሰር እየተዘጋጀ እንደሆነ ተዘገበ
የአንድነት ልሳ የሆነዉ ፍኖት ነጻነት፣ ሰበር ዜና ብሎ እንደዘገበዉ፣ ኢሕአዴግ አቶ ዳን ኤል ተፈራን ጨምሮ በርካታ የአመራር አባላትን ለማሰር እየትዘጋጀ እንደሆነ፣ በፍትህ ሚኒስቴር ያሉትን ምንጮች በመግለጽ ዘግቧል። « አቶ ዳንኤል ተፈራን ጨምሮ አራት የአንድነት አመራሮችን ለማሰር መዘጋጀቱን የፍትህ ሚ/ር ምንጮች...
View Articleአንድነት መግለጫ – የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ የማድረግ ትግላችን ተጠናክሮ ይቀጥላል!!!
መግለጫዉን ለማንበብ ወይንም ለመስማት እዚህ ይጫኑ !…
View Articleየዩክሬንን የውስጥ ቀውስ አስመልክቶ የ አሜሪካ ባለስልጣናት የአውሮፓ ህብረትን ሲዘልፉ የሚደመጡበት የስልክ ምልልስ...
ጥር ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የዩናይትድ ስቴስት ከፍተኛ ዲፕሎማት የሆኑት ምክትል ሴክሬታሪ ቪክቶሪያ ኑላንድ- በዩክሬን ከ አሜሪካ አምባሳደር ጋር ስለ ዩክሬን ግጭት በስልክ ያወሩት ወሬ ተጠልፎ በድረ ገፆች መለጠፉ አሜሪካን ማሳፈሩን ዘገባዎች አመልክተዋል። ቪክቶሪያ ኑላንድ በዙሁ የስልክ...
View Article