Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

አቡጊዳ – የአቶ አለምነህ አስተባበሉ ፤ ግን የኦዲዮ በማስረጃ አለ!

አቶ አልምነው መኮንን በ«አማራዉ» ላይ በተናገሩት የንቀት አባባሎች ምክንያት፣ ባለስልጣኑ ከሃላፊነታቸው እንዲነሱና ለፍርድ እንዲቀርቡ፣ አንድነት እና መኢአድ በመጠየቅ የክልሉ መስተዳደር በሚገኝበት በባህር ዳር ከተማ እሁድ የካቲት 16 ቀን ሰላማዊ ሰልፍ መጠራቱ ይታወቃል። በባህር ዳር ቅስቀሳው እየተፋፋመ ባለበት...

View Article


እስራኤልና የአፍሪቃዉያን ስደተኞች

የእስራኤል መንግስት በርካታ አፍሪቃዉያን ስደተኞችን ወደዩጋንዳ መላክ መጀመሩን ስማቸዉን ያልተጠቀሰ አንድ የሀገሪቱ ባለስልጣን መግለጻቸዉን አሶሲየትድ ፕረስ ዘገበ።…

View Article


ዝምባብዌና የአውሮፓው ሕብረት፣

የአውሮፓውሕብረት፣በዝብምባብዌላይጥሎትየነበረውንማዕቀብበአብዛኛውእንዲነሣአድርጓል።ከፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤና ባልተቤታቸውበስተቀር ፰ የመንግሥትአባላትየሆኑፖለቲከኞችወደአውሮፓውሕብረትአባልሃገራት መግባትይፈቀድላቸዋልተብሏል።የአውሮፓው ሕብረት በዝምባባዌ ላይ ማዕቀብ…

View Article

64ኛዉ በርሊናለ እና «ድፍረት»

የጀርመኑ ዓለም አቀፍ የፊልም መድረክ “በርሊናለ” ዘንድሮ ለ 64ኛ ግዜ የተካሄደ ሲሆን በዓለም ዙሪያ በተለያዩ አገሮች የተሠሩ ከ5000 በላይ ፊልሞች ቀርበዉ በመድረኩ ከ 400 በላይ ፊልሞች ታይተዉበታል። ለአስር ቀናት የዘለቀዉ የጀርመኑ ዓለም አቀፍ ፊልም ፊስቲቫል በኢትዮጵያዉያን የተሠራ ፊልምን፤ አቀርቦ ሸልሞአል።…

View Article

በዳውሮ ዞን የተጨማሪ ወረዳ ጥያቄ

በደቤብ ኢትዮጵያ ዳውሮ ዞን የዲሳ እና ዙሪያው አካባቢ ኗሪዎች የወረዳ መስተዳድር እንዲመሰረትላቸው እየጠየቁ ነው። የመንግስት ባለስልጣናት ግን አካባቢው ለወረዳ መስተዳድር መሰረታዊ መመዘኛዎችን ኣያሟላም እያሉ ነው። በዚሁ ምክኒያት ተቃውሞ ያሰሙ…

View Article


Amharic News 1800 UTC –ፌብሩወሪ 20, 2014

News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech…

View Article

በደቡብ ሱዳን ያለው አለመረጋጋት እንደ ቀጠለ ነው።

የካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማጺው መሪ ሪክ ማቻር እና በ ፕሬዚዳንት ሳል ቫኬር ያለው ልዮነት እየስፋ መሆኑን ቅርበት ያላቸው ምንጮች በመግለጽ ላይ ይገኛሉ:: ከትላንት በስትያ በነዳጅ የበለጸገችው የአፐር ናይል ስቴት ዋና ከተማ ማላካል  ከባድ ጦርነት ተካሂዷል። ወደ ማላካል...

View Article

በሱዳን በጎረምሶች የተደፈረችው ኢትዮጵያዊት በድንጋይ ተወግራ ልትገደል ትችላለች ተባለ

የካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዘጋርድያን እንደዘገበው የ18 አመቷ ወጣትና ነፍሰጡሩዋ ኢትዮጵያዊት በዝሙት ተግባር በመከሰሷ በድንጋይ ተወግራ ልትገደል እንደምትችል የምስራቅ አፍሪካ የሴቶች ስትራቴጂክ ኔትወርክ ወይም ሲሃ የተባለውን ድርጅት በመጥቀስ ዘግቧል። የ9 ወር ነፍሰ ጡሩዋ ወጣት...

View Article


የፌደራል ፖሊስ አባላት በአያያዛቸው ላይ ቅሬታቸውን አሰሙ።

የካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አባላቱ ቅሬታቸውን የሰነዘሩት በ2ኛው የመከላከያ ሰራዊት በአል ላይ ነው። በቀን አንድ ዳቦ እና ሁለት ጭልፋ ወጥ ለእራትም በተመሳሳይ ሁኔታ የሚቀርብላቸው የመከላከያ ስራዊት አባላት፣  የቀን የምግብ ፍጆታ በጀታቸው ከህግ ታራሚዎች ያነሰ ነው። ወታደሮቹ...

View Article


ካምፓላተለጣፊየኢትዮጵያኮሚኒቲሊቋቋምነው።

ካምፓላ ተለጣፊ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ሊቋቋም ነው።የወያኔ ቆንስላ በዩጋንዳ ቅዳሜ ህወአት ውብድናና የጀመረበትን ሠላሣ ዘጠነኛ ዓመት ሲያከብር ተለጣፊ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በአምሣሉ ለመፍጠር በፓስፖርት የሚኖሩን ኢትዮጵያዊያን ተጋዳላይ ፍሬወይኒ ዮሐንስ በስልክ እየጠሩ ሲሆን ስደተኛ ነን ባዮቹን ደግሞ አቶ አምሣሉ እንዲገኙ...

View Article

ረዳት ፓይለት ሃይለ-መድህን አበራ ብቃት ያለው አብራሪ ነው ተባለ

የካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያን አየር መንገድ ንብረት የሆነውን ቦይንግ 767 አውሮፕላን  በመጥለፍ ጄኔቫ ያሳረፈው ሃይለመድህን አበራ፣ ከጸባዩ በተጨማሪ ብቃት ያለው አብራሪ መሆኑን ግለሰቡን የሚያውቁ ሰዎች ለኢሳት ተናግረዋል። ከስልጠና ጀምሮ የሚያውቁት ጓደኞቹ እንደተናገሩት...

View Article

የብአዴን ድንጋጤና የእሁዱ የተቃውሞ ሰልፍ

የካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራ ክልል የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የብአዴን ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አለምነው መኮንን በአማራ ህዝብ ላይ የሰነዘሩትን ዘለፋ ተከትሎ የተነሳውን ተቃውሞ ለማብረድ የብአዴን የወጣቶች ሊግ ለአባለቱ  የስልጠና እና የግምግማ ስራ በባህር ዳር ፤ ደሴ እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ – ኢሕአዴግ ሕዝብን የሰደቡና ያዋረዱ የብአዴን አመራር አባል ጎን ቆመ !

ኢሕአዴግ ሕዝብን የሰደቡና ያዋረዱ የብአዴን አመራር አባል አቶ አለምነህ መኮንንን ተጠያቂ በማድረግና ከሃላፊነታቸው ከማንሳት ይቅል፣ ከጎናቸው መቆሙን አረጋገጠ። መኢአድ እና አንድነት ፣ በአማራዉ ክልል የሚኖረው ሕዝብ ላይ ከአንድ መሪ የማይጠበቅ አሳዛኝ፣ ንቀት አዘል አስተያየት የሰጡት አቶ አልምነዉ መኮንን...

View Article


“ድምፁ የእኔ ነው ስድቡ ግን የእኔ አይደለም” አቶ አለምነው መኮንን በአቤ ቶኪቾዉ

አንድነት እና መኢአድ የተሳዳቢው ባለስልጣን አቶ አለምነው መኮንን እንጀራ እናት የሆነችውን ብአዴንን ለመቃውም እሁድ በባህር ዳር ሰልፍ መጥራታቸው እንደተስማ፤ እኒያ የአማራ ህዝብ ምንትስ ነው… ቅብርጥስ ነው… ብለው በሞቅታ ውስጥ ያለ ሰው እንኳ የማይሞክረውን የስድብ ውርጂብኝ “በመረጣቸው” ህዝብ ላይ ያወረዱት...

View Article

አቡጊዳ – ሸንጎ ለባህር ዳር ሕዝብ፣ ለመኢአድ/አንድነት አጋርነቱን ገለጸ

«በባህር ዳር ከተማ፣ ለተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ፣ ሁሉም ድጋፉን ይስጥ» ሲል የበርካታ አንጋፍ ደርጅቶች እና ሲቪክ ማህበራት ስብስብ የሆነው ሸንጎ ለመኢአድ እና አንድነት አጋርነቱን ፣ የካቲት 10 ቀን ባወጣዉ መግለጫ ገለጸ። «የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ፣ ከመኢአድ ጋር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ በድሬደዋ ከተማ

Share:እሁድ የካቲት 16 ከጥዋቱ ሶስት ሰዓት ላይ በሳምራት ሆቴል ከራስ ሆቴል ፊት ለፊት - ከዚራ ሰማያዊ ፓርቲ እሁድ በወቅታዊ ጉዳዮች እና በፓርቲው ዓላማና ፕሮግራሞች ላይ ህዝባዊ ውይይት ያካሄዳል አዘጋጅ የድሬደዋ ዞን ሰማያዊ ፓርቲ ማስተባበሪያ መዋቅር! …

View Article

ESAT Radio: Feb 20

  ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article


የኢትዮጵያ መንግሥት፡- በኮምፕዩተር ስለላ ተከሰሰ፤ እንዲህ ዓይነቱን ውንጀላ አስተባበለ

የኢትዮጵያ መንግሥት የተራቀቁ የስለላ ሶፍትዌሮችን እየለቀቀባቸው የኮምፕዩተሮቻቸውን ይዘት እንደሚሠርቅ እና የግል ግንኙነቶቻቸውንም እንደሚከታተል በውጭ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስሞታዎችን እያሰሙ መሆናቸው እየተነገረ ነው፡፡ አንድ የዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ነዋሪ በዩናይትድ ስቴትስ ፌደራል ፍርድ ቤት በኢትዮጵያ...

View Article

የኢትዮጵያ መንግሥት፡- በኮምፕዩተር ስለላ ተከሰሰ፤ እንዲህ ዓይነቱን ውንጀላ አስተባበለ –ፌብሩወሪ 21, 2014

View Article

ሰበር ዜና፤ ወያኔ በውጭ የሚገኙ ተቃዋሚዎችና ጋዜጠኞች ላይ የሚያደርገው የስለላ ወንጀል ስለተጋለጠ አሜሪካ ውስጥ ክስ...

ሰበር ዜና ወያኔ በውጭ በሚገኙ ተቃዋሚዎችና ጋዜጠኞች ላይ በሚያደርገው የስለላ ወንጀል ስለተጋለጠ አሜሪካ ውስጥ ክስ ተመሠረተበት ዜናውን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።  ወያኔ በስለላ ወንጀል አሜሪካ ውስጥ ተከሰሰ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለ22 ዓመታት የግድያ፣ የማሰቃየት፣ የማፈንና ሌሎችም ዘግናኝ...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live