[የረዳት አብራሪው ጉዳይ] ሕዝብን አፍኖ እና ረግጦ በመግዛት የስልጣን እድሜን ማራዘም አይቻልም
(በገዛኸኝ አበበ ኖርዌይ) ዘረኛው እና አምባገነኑ የወያኔ ኢህአዲግ መንግስት ወደስልጣን ወንበር በሀይል ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያን ሕዝብ አፍኖና ረግጦ መግዛትን ተያይዞታል:: በአሁኑ ጊዜ ወያኔ የሚያራምደው በዘረኝነት የተሞላው የተሳሳተ እና የተወላገደ ፖለቲካ ሕዝቡን ከማማርር ባለፈ የኑሮ ውድነቱ፣ ስራ...
View Articleበባህርዳር የአንድነትና የመኢአድ ደጋፊዎች ጫማቸውን በማውለቅ ተቃውሟቸውን ገለጹ፤ ለእሁዱ ሰልፍ ቅሰቀሳው ቀጥሏል
ብአዴን እና አመራሮቹን በመቃወም እሁድ የካቲት 16 በባህር ዳር ከተማ በአንድነትና በመኢአድ ለተጠራውን የተቃውሞ ሰልፍ የአንድነት ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የብሔራዊ ምክር ቤት አባላት ለመቀስቀስ ዛሬ ወደ ባህር ዳር ማቅናታቸውን የአንድነት የዜና ምንጮች ለዘ-ሐበሻ በላኩት መረጃ ላይ አስታውቀዋል። እንደ አንድነት...
View Articleዘ-ሐበሻ እና የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ በሚኒሶታ በሳዑዲ ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰቡት ገንዘብ ለIOM ተሰጠ
(ዘ-ሐበሻ) ሳዑዲ አረቢያ ሕገወጥ ያለቻቸውን ዜጎችን ከሃገሯ እንዲወጡ ማዘዟን ተከትሎ የሳዑዲ ፖሊሶች በፈጸሙት የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በመበሳጨትና የተገደሉትንም ለማሰብ በሚኒሶታ ዘ-ሐበሻ እና የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ በመተባበር ባዘጋጁት የሻማ ማብራት ምሽት ላይ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮአሜሪካውያን ያዋጡት ገንዘብ ለዓለም...
View Articleየማለዳ ወግ … በጭካኔ እየተገዳደልን ፣ ወዴት እየሔድን ነው ? ነቢዩ ሲራክ
ከሳምንት በፊት እዚህ ጅዳ ሻረ ሄራ በሚባል አካባቢ የሃበሻን ዘር ያሳዘነ የግድያ ድርጊት መፈጸሙን ሰማሁ ። ትውውቅ ባይኖረንም በአይን የማውቀው ወንድም አብዱ ሁሴን ይማም በጭካኔ መገደሉን የሰማሁት ድርጊቱ በተፈጸመ ከሰአታት በኋላ ከአንድ ወዳጀ በኩል በደረሰኝ የስልክ መልዕክት ነበር። በቀጣይ ቀናት ወጣቱ አብዱ...
View Articleኢትዮጵያዊቷ በሱዳን ብትደፈርም ተፈረደባት
ሱዳን መዲና ካርቱም ውስጥ በ6 ጋጠወጦች የተደፈረችው ኢትዮጵያዊት ስደተኛ፣ ወጣት፣ ነፍሰጡር ለአንድ ወር እስር ቤት እንድትቆይ እና 950 ዶላር እንድትቀጣ ትናንት ተበየነባት። ወጣቷ ኢትዮጵያዊት ስትደፈር 7ኛው ወንጀለኛ ድርጊቱን በሞባይል ቀርፆ በማኅበራዊ መገናኛ ዘርፍ ማሰራጨቱም ተነግሯል። ወጣቷ በአሁኑ ወቅት...
View Articleየመሰንጠቅ አደጋ በዩክሬን
ዩክሬንን ለሶስት ወራት ግድም ያተራመሳት የተቃውሞ ሰልፍ በእዚህ ሳምንት ውስጥ ተባብሶ በመቀጥል ለበርካታ ሰዎች ህይወት መጥፋት ሰበብ ሆኖዋል። ተቃዋሚዎች የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት በአስቸኳይ ስልጣን እንዲለቁ ጠይቀዋል። ፕሬዚዳንቱ በበኩላቸው ተቃዋሚዎች በኃይል ስልጣን ሊይዙ ይጥራሉ ሲሉ ይኮንናሉ። እስካሁን ቢያንስ 77...
View ArticleAmharic News 1800 UTC –ፌብሩወሪ 21, 2014
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics…
View Articleየፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት የሕንፃ ግንባታ ጥራትና ሒሳብ ምርመራ እንዲዘገይ የሰጠውን ትእዛዝ የተቃወመው የድሬዳዋ...
የቁጥጥር አገልግሎቱ የሕዝብ ገንዘብና ንብረት ይመርመር በሚል ልዩ ጽ/ቤቱን እያሳሰበ ነው ልዩ ጽ/ቤቱ ከተልዕኮውና ዓላማው ውጭ የሚንቀሳቀስ አማሳኝ መዋቅር ኾኗል ሥራው ሙሉ በሙሉ የቆመውንና በሚልዮን የሚቆጠር የምእመናን ንብረትና ገንዘብ የተመዘበረበትን የድሬዳዋ ሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ሕንፃ ቤተ...
View Articleአንድነት – በባህር ዳር የአንድነት/መኢአድ ደማቅ ቅስቀሳ
በዛሬው እለት 14/06/2006 ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የአንድነትና የመኢአድ አባላት በሞንታርቦ በመቀስቀስ ላይ ሲሆኑ በራሪ ወረቀት የሚያድሉ አባላት በፍፁም ቁርጠኝነት የብአዴኑ ባለስልጣን የተናገሩትን በመቃወም በባዶ እግራቸው በከተማዋ በመዘዋወር ለህዝቡ ግንዛቤ እየፈጠሩና በራሪ ወረቀቶችን እያደሉ ሲሆን የከተማው...
View Articleአንድነት – የብአዴኑ አቶ አለምነው ህዝብን ይቅርታ ጠይቆ ለፍርድ መቅረብ አለበት (ብስራት ወልደሚካኤል)
የብአዴን/ኢህአዴግ ዋና ፀሐፊ እና የአማራ ክልል ምክትል ፕሬዘዳንት አቶ አለምነው መኮንን በግልፅ እመራዋለሁ የሚለውን ህዝብ በመሳደቡ ያለምንም ማንገራገርና ማምታታት ይቅርታ ጠይቆ እራሱን ለፍርድ ማቅረብ አለበት፣ ማስተዋሉ ካለው፡፡ በርግጥ የኢህአዴግ መሪዎች የህዝብና የሀገር ክብር እንደሌላቸው ግልፅ ነው፡፡ ያው...
View Articleአልሸባብ በሱማሌው ፕሬዚዳንት ግቢ ውስጥ ጥቃት ፈጸመ
የካቲት ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጥቃቱ የሶማሊ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የፕሬዚዳንቱ ጠባቂዎች ሲገደሉ ፕሬዚዳንቱና ጠ/ሚንስትሩ መትረፋቸው ታውቋል። አልሸባብ በፕሬዚዳንቱ ግቢ ውስጥ ወታደሮቹ እንደሚገኙ ቢገልጽም የሶማሊያ መንግስት ግን ሁሉም የአልሸባብ ታጣቂዎች ተገድለዋል...
View Articleበሱዳን ጎረምሶች የተደፈረችው ኢትዮጵያዊት በአንድ ወር ተቀጣች።
የካቲት ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በድንጋይ ተወግራ ልትገደል ትችላለች በማለት የእንግሊዙ ዘ ጋርድያንና ኢንዲፕንደት የተባሉት ጋዜጦች ቢዘግቡም፣ የሱዳን ፍርድ ቤት ወጣቱዋን በአንድ ወር ብቻ ቀጥቷታል። ይሁን እንጅ ነፍሰጡር በመሆኗ ከእስር ነጻ ሆና ወደ አገሩዋ እንድትመለስ እና 4 ሺ የሱዳን...
View Articleየአዲስአበባ አስተዳደር ጋዜጠኞች ለአባይ ግድብ ገንዘብ እንዲያዋጡ የቀረበላቸውን ጥያቄ ሳይቀበሉት ቀሩ
የካቲት ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር የመገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ጋዜጠኞችና ሠራተኞች ለአባይ ግድብ ቦንድ ግዥ በድጋሚ እንዲያዋጡ በተደጋጋሚ ቢጠየቁም ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል፡፡ የአስተዳደሩ ሹማምንትና ካድሬዎች ከሁለት ዓመት በፊት ሠራተኛውን ካወያዩ በኃላ በራሳቸው...
View Articleመኢአድና አንድነት በጋራ የጠሩት የባህርዳር የተቃውሞ ሰልፍ ቅስቀሳ በተሳካ ሁኔታ እየተካሄ ነው ሲሉ አስተባባሪዎች ገለጹ
የካቲት ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሰልፉ አስተባባሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት የመኢአድ ሰሜን ቀጠና አደራጅና የተቃውሞ ሰልፉ ግብረሃይል ለኢሳት እንደገለጹት የተቃውሞ ሰልፉን ለመከልከል መንግስት የተለያዩ መንገዶችን ቢጠቀምም፣ አስፈላጊውን መስዋትነት በመክፍል ቅስቀሳቸውን እያደረጉ ነው።...
View ArticleESAT Radio: Feb 21
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...
View Articleሃያ ሁለተኛው የክረምት ኦሊምፒክ 15ኛ ቀን
22ኛው የክረምት ኦሊምፒክ ሶቺ-ሩሲያ ላይ በይፋ ከተጀመረ ዛሬ ልክ ሁት ሣምንቱን ደፈነ፡፡ ከስፖርት ውድድሮች ሰፈርም ብዙ ጊዜ የሚሸተት ወሬ ዛሬ የተሰማ ሲሆን ጀርመን አንድ አትሌቷ በመድኃኒት ወይም ዕፅ ምርመራ የወደቀባት መሆኑን የስፖርት ባለሥልጣናቷ አስታወቁ፡፡ ይህ የሶቺ ኦሊምፒክ ከተጀመረ አንስቶ ባሉት ያለፉ...
View Articleአል-ሻባብ ቤተመንግሥቱን አጠቃ
የአልቃይዳ ግብረአበር ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች ሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ ውስጥ በፕሬዚዳንቱ ቤተመንግሥት - ቪላ ሶማሊያ ላይ ከፍተኛ አደጋ መጣላቸው ተዘግቧል፡፡…
View Article