Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መላኩ ፈንታ መታመማቸውን ጠበቃቸው ፍ/ቤት ተናገሩ፤ ኦ! ኦ! ርዕዮት ዓለሙ ጡቷን ታማ የጮኸ የለም!

ከሮቤል ሔኖክ ጀግናዋ ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣውን ሪፖርተር ጋዜጣ ሳነብ ከሰሞኑ ከወረተኛዋ ኢሕአዴግ በፍቅር ሲቆሉ ከከረሙት ባለስልጣናት መካከል አንዱ የሆኑት አቶ መላኩ ፈንታ ታመው እንደነበር የሚገልጽ ዜና አንብቤ በዜናው ቀናሁ። የሙያ ባልደረባችን ርዕዮት ዓለሙ በጡቷ ላይ እብጠት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምጻዊ አበበ ከፈኒና ኤርሚያስ አስፋውን ሳስታውሳቸው

(በግርማ ደገፋ ገዳ) ድምጻዊ አበበ ከፈኒ (ጄኔቭ) የሚገኝ እና ኤርሚያስ አስፋው ናዝሬት የሚኖር፤ የእነዚህን ሁለት የናዝሬት ድምጻውያንን ሙዚቃ ስሰማ አንድ ትዝ የሚለኝ ሁኔታ አለ። እ.ኤ.አ. 1998 በናዝሬት (አዳማ) ከተማ፣ ፋሲል ሆቴል ውስጥ በከተማዋ የሚገኙ ድምጻውያንን ለውድድር በአንድ መድረክ ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እርማት ለጃዋር መሐመድ፡ በነጭ ውሸት ላይ የተመሰረተ ትንተና የት ያደርሰን ይሆን?

በቴዎድሮስ በላይ አቶ ጁዋር ሲራጅ መሃመድ በቅርቡ ከአቶ ደረጀ ደስታ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ (http://ethsat.com/video/esat-yehager-lij-activist-juwar-mohamed-10-may-2013/) በአጽንኦት ተከታትያለሁ። የሰውየው ግለ ታሪክና ያደረጋቸው ጉዞዎች መሳጭ ቢሆኑም አንዳንድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአሊ ቢራ 50ኛ ዓመት የሙዚቃ አገልግሎት ሊከበር ነው

(ዘ-ሐበሻ) በኦሮሚኛ ሙዚቃ ታሪክ ላይ ግዙፉን ቦታ የሚይዘው ድምጻዊው አሊ ቢራ በሙዚቃው ዓለም የቆየበት 50ኛ ዓመት በዓል እዚህ ሚኒሶታ ውስጥ ጁላይ 4 ቀን 2013 እንደሚከበር ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ጋዜጣ አስታወቁ። በሚኒሶታ የሚደረገውን የዘንድሮውን የኦሮሞ ስፖርት ፌስቲቫል ተከትሎ ከሚደረጉ በርከት ያሉ ዝግጅቶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጄ/ል ከማል ገልቹ የሚመራው ኦነግ በሚኒሶታ ሕዝባዊ ስብሰባ ጠራ

(ዘ-ሐበሻ) በብርጋዲየር ጄነራል ከማል ገልቹ የሚመራው ኦነግ ዓመታዊ ስብሰባውን በሚኒሶታ ጁላይ 7 ቀን 2013 እንደሚያደርግ ለዘ-ሐበሻ በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ። ድርጅቱ ጁላይ 7 በሚያደርገው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ዘርና ጾታ ሳይለይ ማንኛውም ኢትዮጵያውያን እንዲታደሙ ጋብዟል። ድርጅቱ በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ...

View Article


አቡነ ማቲያስ (አባ ተክለማርያም አስራት) ማናቸው?

አቡነ ማቲያስ (አባ ተክለማርያም አስራት) ማናቸው? በዐይናለም ግዛው ከአየሩሳሌም  ጽሁፉን በ ፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። አቡነ ማቲያስ  

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 (PDF)

(ለማንበብ የጋዜጣው ሽፋን ገጽ ላይ ይጫኑ) ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:የካቲት 12 የሰማዕታት ቀን ተከበረ፤…የፐርዝ ከተማ ኗሪዎች የዘር ማጥፋት…በኒውዮርክና በአካባቢው ከምንገኝ…”መክበር እንደ ታማኝ በየነ”የተቃዋሚዎች ድክመትና ለስልጣኑ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጸረ ሙስና የዝቋላ ብረታ ብረት ፋብሪካን አስተዳደር በምክር ማለፉ አነጋጋሪ ሆኗል

(ፍኖተ ነፃነት) በዝቋላ ብረታ ብረት ማምረቻ ፋብሪካ ንብረት አስተዳደር ከፍተኛ ሙስና መኖሩን አስመልክቶ የደረሳቸውን ጥቆማ በመንተራስ የጸረ ሙስና ኮሚሽን አጣሪዎች በፋብሪካው ምርመራ ሲያደርጉ ቢቆዩም የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አሊ ሱሌይማን ለፓርላማው አቅርበውት በነበረው የአስር ወራት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 77

አንድነት ፓርቲ የሰኔ አንድ ሰማዕታትን በህዝባዊ ንቅናቄ ሊዘክር መሆኑን ታወቀ ደርግን በደርግ የተካው ግንቦት 20 ወደ ዘዋይ የተወሰዱት የፖለቲካ እስረኞች  አያያዝ አስጊ እንደሆነ ተጠቆመ የአንድ ማህበር ሁለት ድምጾች ጸረ ሙስና የዝቋላ ብረታ ብረት ፋብሪካን አስተዳደር  በምክር ማለፉ አነጋጋሪ ሆኗል የአፍሪካ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብአዴን ‹‹ሰለሞናዊ›› ስርወ መንግስት!? – (ሊያነቡት የሚገባ የአደባባይ ምስጢር)

የብርሐኔ አበራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ቤተሰብ አባላት አቶ በረከት እና አዲሱበአንድ ወቅት ዜጋ መጽሔት ላይ ታትሞ የነበረና ለግንዛቤዎ ይጠቅምዎታል ብለን እንደገና ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች አቅርበናል። በአንዳንድ የአገዛዝ ሥርዓቶች በሀብት፣ በመደብ፣ ወይም ዴሞክራሲያዊ ምርጫ፣ አልያም በዘር የተዋቀረ ሥርዓት ይኖራል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግና የሻዕቢያ ድርድር ተበጠሰ

ኢሳያስ፣ ደሚት፣ ግብጽ፣ ኳታር፣ ኢህአዴግ ኳታር በተናጠል የጀመረችው ኢትዮጵያንና ኤርትራን የማሸማገል ሂደት መበጠሱ ተሰምቷል። ከሽምግልናው ዙሪያ የግብጽ ሚና ስለመኖሩ አመላካች ጉዳዮች አሉ እየተባለ ነው። በድርድሩ ኢህአዴግ በዋናነት እንደ ቅድመ ሁኔታ ያስቀመጠው የትግራይ ህዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደሚት/ ጉዳይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: አማራው ተደራጅቶ ራሱን ከህወሃት ጥቃት እንዲከላከል ጥሪ ቀረበ

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ  ግንቦት 18  ቀን 2005 ፕሮግራም <<…በደቡብ አፍሪካ ፣በአንጎላ፣ በሞዛምቢክ እነዚህ ወንድሞቻችን ካሉበት የባርነት ቀንበርነጻ እስኪወጡ ድረስ መላው አፍሪካና  ኢትዮጵያዊያኖች በዓለም ሸኝጎ በዕኩልነት ድምጻቸው እንዲሰማ …የአፍሪካ አገሮች የአዲስ አበባ...

View Article

ከቃሊቲ ወደ ዝዋይ፤ ለምን?

ልክ የዛሬ 23 ዓመት (ማክሰኞ ዕለት)፣ በግንቦት 20 ኢሕአዴግ ቤተ መንግሥቱን ተቆጣጠረ፡፡ በዕለቱ በኢትዮጵያ ሬድዮ እየተደጋገመ ይተላለፍ የነበረው ‹‹ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን… ለሰፊው ሕዝብ ጥቅም ሲባል… ተቆጣጥሮታል›› የሚሉት ቃላት ያሉበት እወጃ ነበር፡፡ ከ23 ዓመት በኋላ ‹ደርግ ሲጠቀምበት የነበረው፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አባይ ይገደብ፤ ኢህአዴግም ይገደብ፤ አባይ ይቀየስ ኢህአዴግም ይቀየስ!” – ከአቤ ቶኪቻው

አቶ በረከት“የዘመናት ብሶት የወለደው ጀግናው የኢህአዴግ ሰራዊት ከዚህ በፊት ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን የሬድዮ ጣቢያ ለሰፊው ህዝብ ጥቅም ተቆጣጥሮታል፡፡ ጉንቦት ሃያ ሺ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ ሶስት አመተ መህረት!” አለ ታጋዩ… “የዘመናት ብሶት የወለደው ጀግናው የኢህአዴግ ሰራዊት ከዚህ በፊት ደርግ ሲጠቀምበት...

View Article

እየተስተዋለ – በወንድስን ገ/ህይወት (ቪ.ሚ)

ላለፉት 22 ዓመታት በትግራይ ነጻ አውጭ ግንባር ሀገራችን በጉልበት መመራት ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ በህዝባችንና በሀገራችን ላይ በመፈጸም ላይ የሚገኘው እጅግ አሰቃቂና ዘግናኝ ሁኔታዎች ተባብሰው ይገኛሉ። ይህ የወንበዴ ስብስብ ይህን ሁሉ ግፍ እየፈጸመ የሚገኘው በሀገራችን ውስጥ ምንም ዓይነት ነጻ የፍትህና የነጻ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: 10 የእንቅልፍ ፀሮችና መፍትሄያቸው

እንቅልፍ በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ልክ እንደምግብና አየር ሁሉ በጣም አስፈላጊ የሆነ ነገር ነው፡፡ ሰዎች ጥሩ ምግብን እንደሚመርጡ ሁሉ ጥሩ እንቅልፍንም ሊያገኙ ይገባል፡፡ ከጤንነትም ሆነ የስራ ሂደትን በብቃት ከመወጣት አንጻር እንቅልፍ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው፡፡ ለህይወታችን አስፈላጊ ስለሆነም ነው ስንፈጠርም አብሮን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጥላሁን ገሠሠ ሥም እየነገደ ያለው ሰው ምነው ተው ባይ አጣ?

ከአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አፍቃሪዎች አንዱ! በሰሜን አሜሪካ ነዋሪ የሆነ አንዴ ግለሰብ (የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ባለቤት ወንድም ነኝ የሚል) በሙዚቃው ንጉስ ስም አንዴ የቴሌቪዥን ጣቢያ መክፈቱን ከሰማሁ ቆየሁ። ለጥልዬ አይደለም አንዴ የቴሌቭዥን ጣቢያ ሌላም ሌላም ይገባዋል። የሚያሳዝነውና የሚያሳፍረው ግን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በአትላንታ 25 ዓመት ተፈረደባት

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ሮዳስ ተክሉ እዚህ አትላንታ ከተማ በዋለው የወንጀል ጉዳዮች ችሎት ቀርባ ጉዳይዋ ሲታይ ከቆየ በኋላ ባለፍው ሰኞ MAY 20/2013 ….. 25 ዓመት እስር ተፈረደባት። ሮዳስ ተክሉ ይህ የተፈረደባት የሰው ነፍስ በማጥፋቷ ወንጀሉንም መፈጸሟን በማመኗ ነው። የኋላ ታሪኩ እንዲህ ነው። ፌብሩዋሪ 5 ቀን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር የአመራሩን ህገወጥ እስር አወገዘ

(ዘ-ሐበሻ) ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር “በአምባገነኖች የሀሰት ውንጀላ እስርና እንገግልት አንንበረከክም” በሚል ርዕስ ባወጣው መግለጫ የማህበሩ ን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ በመንግስት የደህንነት ሀይሎች በህገወጥ መንገድ መታሰርና እንዳይጎበኝ ክልከል መደረጉን በጥብቅ አወገዘ። ለሥር ዓቱ ራስ ምታት እየሆነበት መጥቷል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር በያና ሱባ

ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሣ ጂግሳ ይድረስ ለተከበሩ ዶ/ር በያና ሱባ፣ የኦሮሞ ዲሞክራሲ ግንባር አመራር አባል በአሉበት።ይህን ደብዳቤ እንድጽፍልዎት ያነሳሱኝ ምክንያቶች ርስዎ በቅርቡ ለኢሳት ራዲዮ የሰጡት ቃለመጠይቅ እና አሁን ርስዎ የሚመሩት ከሣምንት በፊት የተቋቋመው "የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ግንባር" የወሰዳቸው አቋሞች ናቸው።...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live