Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

110314 ዜና 16:00 UTC

View Article


ሶማልያ እና የተጠናከረው ፀረ አሸባብ ዘመቻ

የሶማልያ መንግሥት ጦር እና የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ወታደሮች፣ አሚሶም በደቡባዊ እና ደቡብ ማዕከላይ የሀገሪቱ ከፊል በሚገኙት የአሸባብ ተዋጊዎች አንፃር ካለፉት ሰባት ቀናት ወዲህ ሰፊ የጥቃት ዘመቻ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ።…

View Article


በርሊን፤ ዓለም ዓቀፉ የቱሪዝም ትርዒት

ባለፈው ሳምንት የተከፈተዉ በርሊን ላይ የተካሄደዉ ትልቁ የዓለም ዓቀፍ የቱሪዝም ድርጅቶች ትርኢት ለተሳታፊዎቹ ጥሩ ዉጤት አስገኝቶ መጠናቀቁን የበርሊኑ ወኪላችን በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።…

View Article

ሥለ ወባ የተደረጉ ጥናቶች

ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ላለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ዓለም ዓቀፉ ሕብረተሰብ በተለይ ከሰሃራ በስተደቡብ ከሚገኙ ሃገራት የወባ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከፍተኛ ገንዘብ መድቧል። በዚህ አማካኝነት የተከናወኑ የተቀናጁ ጥረቶችም ለዉጥ ማሳየታቸዉ እየተነገረ ነዉ።…

View Article

የቀኝ አክራሪዎች ጥቃትና ስደተኞች በጀርመን

ጀርመን ውስጥ በሚገኙ የስደተኞች መጠለያዎች ላይ በቀኝ አክራሪዎች የሚደርሱ ጥቃቶች መባባሳቸውን የጀርመን መንግሥት አስታውቋል ። የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችም የችግሩን አሳሳቢነት አጉልተው በማሳየት ላይ ናቸው ።…

View Article


ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ማርች 11, 2014

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...

View Article

በቀድሞው ቄስ ታደሰ ሲሳይ ላይ የተላለፈ ቃለ ውግዘት

ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን በቨርጅንያ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የነበሩት ቄስ ታደሰ ሲሳይ በተደጋጋሚ የፈጸሙትን ስህተት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ወንድምህ ቢበድልህ አንተና እሱ ሆናችሁ ውቀሰው ። ቢሰማህ...

View Article

የሙዚቃ ቃና ቅንብር –ማርች 12, 2014

ዘወትር ቅዳሜ ማታ ከደሳለኝ መኮንን ጋር፣ምርጥና አዳዲስ የካንትሪ ማለትም የአሜሪካ አገር ሰብእ፣ የሮክ፣ተሶል፣የፖፕ፣የአር-ኤን-ቢ፣ብሉዝ፣የሬጌና የሂፕ-ሃፕ ዜማዎችን እንዲያደምጡ ተጋብዘዋል።…

View Article


በቅማንት ብሔረሰብ አባላት ላይ እየደረሰ ያለዉ እስራትና አፈና

                              ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። በቅማንት ብሔረሰብ ላይ እየደረሰ ያለዉ እስራት አፈና የቅማንት ህዝብ በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ዞን በስምንት ወረዳዎች በኩታ ገጠምና በተያያዘ መልክዓ ምድር ለዘመናት ሰፍሮ የሚገኝና የራሱ የህዝብ አመጣጥ...

View Article


ስርነቀል የፖለቲካ ሥርአት ለማምጣት ወያኔን ከስልጣን ማዉረድ የግድ ነዉ

ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።  ወያኔ በሁሉአቀፍ ትግል ከሥልጣን ይውረድ አሁን እንደሚታየዉ በሁሉም አቅጣጫ በኢትዮጵያ ዉስጥ አዲስ የፖለቲካ ለዉጥ እንድሚያስፈልግ እና ከፍተኛ የሆነ መነቃቃት በወጣቱ ሀይል ላይ እየታየ ነዉ፡፡ ይህ የለዉጥ ፍላጎት እና መነቃቃት ወደኋላ እንዳይመለስ ትግሉ የበለጠ ተጠናክሮ...

View Article

ህዝብን በመጨቆን ሀገርን መምራት አይቻልም

በአሸናፊ ንጋቱ ጽሁፉን ለማንብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ህዝብን በመጨቆን ሀገርን መምራት አ ይቻልም    የፖለቲካ ስርአትና የአንድ ሀገር እድገት ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት አላቸዉ። አንድ አገር ትክክለኛ ባልሆነ የፖለቲካ አገዛዝ ይበለፅጋል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው። ሃገራችን ኢትዮጵያም የወያኔ መንግስት ባነገሰው የተዛባ...

View Article

ኢ.ኤም.ኤፍ – ሃረር እየታመሰች ነው !

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ !…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብርሃኑ ዳምጤ (አባመላ) ቅልቅል (ከክንፉ አሰፋ) ጋዜጠኛ

ብርሃኑ ዳምጤ እንደገና ሲገለበጥ የአስር አመት ልጅ ሳለሁ ያጋጠመኝን አንድ ክስተት አስታወሰኝ። በሰፈራችን ውስጥ ልጆችን ሁሉ የሚጠሉ አንድ ሰውየ ነበሩ። አንድ ቀን በድንገት ተነሱና የሰፈሩን ሰው ሁሉ መሰናበት ጀመሩ። በእጃቸው 3 ሜትር የሚያህል ርዝመት ያለው ገመድ ይዘዋል። “የሰፈሩ ልጆች ስላስቸገሩኝ ራሴን...

View Article


UTC 16:00 የዓለም ዜና 120314

የዕለቱ ዜና…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አባ መላ እና መላ ያጣው ንግግራቸው (በዳጉ ኢትዮጵያ)

አቶ ብርሃኑ ዳምጤ (አባ መላ) በቅርቡ ስላደረጉት የአቋም ለውጥ ለቢንያም ከበደ (ቤን) የሰጡትን ቃለ መጠይቅ አነበብኩት፡፡ ላልተጠበቀው የ180 ዲግሪ የአቋም ለውጥ በመንስኤነት ከጥቅመኛ ፖለቲከኝነት እስከ የጠበቁትን አለማግኘት በርካታ ምክንያቶች እየተጠቀሱ በብዙዎች ትንታኔ እየተሰጠበት ይገኛል፡፡ እኔ በዚህ ረገድ...

View Article


የአ.አ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ የትምህርት ፈተና

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ የትምህርት ክፍል በተማሪዎች ብዙም የማይመረጥበት ሁኔታ የትምህርት ዘርፉን ሕልዉና ሳይፈታተን እንደሚይቀር እየተገነገረ ነዉ።…

View Article

የመረጃ ቴክኖሎጂ አጠባበቅ

በጀርመናዊቷ የሀኖፈር ከተማ ባለፈው እሁድ የተከፈተው እና አምስት ቀናት የሚቆየው ትልቁ የኮምፒውተር ትርዒት የመረጃ ቴክኖሎጂን አጠባበቅ እንዴት አስተማማኝ ማድረግ ይቻላል ለሚለው ጉዳይ ትኩረት ሰጥቶዋል።…

View Article


የማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊኩ ፀረ ባላካ ቡድን

በማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊክ በቀድሞ የሴሌካ ሙሥሊም ዓማፅያን አንፃር የሚንቀሳቀሱት ራሱን ፀረ ባላካ ብሎ የሚጠራ የወጣት ክርስትያን ሚሊሺያ ቡድን አባላት ሽብራቸውን አስፋፉ። ሚሊሺያዎቹ ሙሥሊሞቹን ዜጎች መግደል ብቻ ሳይሆን…

View Article

የአፍጋኒስታን ምርጫ ዝግጅት

የአፍጋኒስታን ምርጫ ከመካሄዱ አንድ ወር በፊት ታዛቢዎች በዚህ አጋጣሚ ለፉክክር የሚቀርቡ 11 እጩዎች ሶስቱ የሕዝቡን ቀልብ እንደያዙ ያመለክታሉ። የፕሬዝደንት ሃሚድ ኻርዛይ ወንድም ቃዩም ኻርዛይ ከፉክክሩ ራሳቸዉን አግልለዉ የቀድሞ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩትን ዛልማይ ራሶልን እንደሚደግፉ ገልጸዋል።…

View Article

የደቡብ ሱዳንና የተመድ ዉዝግብ

ፕሬዝዳንት ኪር ባለፈዉ ታሕሳስ በደቡብ ሱዳን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሐላፊዎችን ከመንግሥት እኩል ሐገር ለመምራት ይሞክራሉ በማለት ወንጅለዋቸዉ ነበር።በቀደም ጁባ ዉስጥ ለተሰለፉት ወጣቶች ንግግር ያደረጉት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄምስ ዋኒ ኢጋ የአለቃቸዉን አባባል ደገሙት…

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>