Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

የሐኖቨሩ ዓለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክስ ትርዒት፣

ባለፈው ዓመት ፣ የዩናይትድ ስቴትስና የብሪታንያ የስለላ ድርጅቶች ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ፣ የድርጅቶችን ፣ የግለሰቦችን የታወቁ የሀገር መሪዎችን የግል ተንቀሳቃሽ ስልኮች የድምጽ፤ የጽሑፍና ስዕል አገልግሎት ጭምር ይጠልፉ ነበር ተብሎ፣ ዜናው በዓለም…

View Article


የአ.አ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ የትምህርት ዘርፍና ፈተናው

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ የትምህርት ክፍል በተማሪዎች ብዙም የማይመረጥበት ሁኔታ የትምህርት ዘርፉን ሕልዉና ሳይፈታተን እንደሚይቀር እየተገነገረ ነዉ።…

View Article


ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ማርች 12, 2014

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...

View Article

የሀረር ከተማ ገበያ መደብሮች ላይ ለአምስተኛ ጊዜ ከፍተኛ ቃጠሎ ደረሰ

ከሰባት መቶ የንግድ መደብሮች በላይ ባወደመዉ እሳት በብዙ መቶ ሚሊዮን ብር የሚገመት ኪሳራ ደርሷል…

View Article

የሀረር ከተማ ገበያ መደብሮች ቃጠሎ –ማርች 13, 2014

View Article


ማክሰኞ የሀረር ከተማ ጸጥ ብላ ዋለች –ማርች 13, 2014

View Article

ረቡዕ የክልሉ ፕሬዝዳንት ንብረታቸው የወደመባቸውን አነጋገሩ –ማርች 13, 2014

View Article

የሙዚቃ ቃና ቅንብር –ማርች 13, 2014

ዘወትር ቅዳሜ ማታ ከደሳለኝ መኮንን ጋር፣ምርጥና አዳዲስ የካንትሪ ማለትም የአሜሪካ አገር ሰብእ፣ የሮክ፣ተሶል፣የፖፕ፣የአር-ኤን-ቢ፣ብሉዝ፣የሬጌና የሂፕ-ሃፕ ዜማዎችን እንዲያደምጡ ተጋብዘዋል።…

View Article


ሱስ፥ ሱሰኝነት፥ አንጎልና ባሕሪ

«ሃኪምዎን ይጠይቁ» በተከታታይ በሚያቀርባቸው ቅንብሮች፤ ሱስ በአንጎልና በባሕሪ ላይ የሚያሳድረውን ጫና እና የጤና ጉዳቶች፤ እንዲሁም የሕክምና አማራጮች ይመለከታል። በህክምናው አነጋገር በእንግሊዝኛ Dependancy በመባል የሚታወቀው የጤና ሁኔታ ምንነትና ዓይነተኛ ጠባይም ይመረምራል። በሱስና በአንጎል አሠራር ላይ...

View Article


ሱስና ሱሰኝነት፥ በአንጎል ላይ የሚያሳድሩት ጫና፤ ክፍል አንድ –ማርች 13, 2014

View Article

ሱስና ሱሰኝነት፥ በአንጎል ላይ የሚያሳድሩት ጫና፤ ክፍል ሁለት –ማርች 13, 2014

View Article

ሱስና ሱሰኝነት፥ በአንጎል ላይ የሚያሳድሩት ጫና፤ ክፍል ሦሥት –ማርች 13, 2014

View Article

ሱስና ሱሰኝነት፥ በባሕሪ ላይ የሚያሳድሩት ጫና፤ ክፍል ሦሥት –ማርች 13, 2014

View Article


ትዝብት –ደርሶ መልስ ዲያስፖራ (አንደኛ)

አትክልት አሰፋ (ቫንኩቨር) ነገሩ የሆነው ዲላ ዩኒቨርሲቲ ነው። ቆነጃጅት ወጣት ሴት ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውጭ ባሉ የከተማው ደለላዎች ጋር በመተባበር እጅግ ዘግናኝ ስራ ይሰራሉ። ደላሎቹ የቆነጃጅቶቹን ተማሪዎች ፎቶ የያዘ ትልቅ ካታሎግ ይዘው ከአዲስ አበባም ሆነ ከአቅራቢያው ከተሞች አለዚያም ከዚያው...

View Article

ሱስና ሱሰኝነት፥ በአንጎል ላይ የሚያሳድሩት ጫና፤ (የመጀመሪያ ክፍል አንድ) –ማርች 13, 2014

View Article


ሱስና ሱሰኝነት፥ በባሕሪ ላይ የሚያሳድሩት ጫና፤ (ክፍል ሦሥት) –ማርች 13, 2014

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሙሰኞችና “ሙሰኛው” ፀረ ሙስና

(ናትናኤል ካፕትይመር) ናትናኤል ካብትይመር (ኦስሎ ኖርዌይ) “ . . . . . . .የኢትዮጲያ ፀረ ሙስና ኮሚሽን የህዝብንና የመንግስትን ንብረት ለግል ጥቅማቸው በማዋል ክስ የመሰረተባቸውን ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን  . . . . . . “ የኢቲቪ ዜና ““. . ....

View Article


አንድነት- አንድነት ፓርቲ ክስ የመሰረተባቸው የመንግስት ተቋማት መቃወሚያቸውን አሰሙ – በአሸናፊ ደምሴ

በዴሞክራሲያዊ መንገድ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ህገመንግስታዊ መብቴን ጥሰውብኛል ሲል አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ክስ የመሰረተባቸው ሶስት የመንግስት ተቋማት በትናንትናው ዕለት በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 8ኛ ፍትሃብሔር ችሎት ቀርበው መቃወሚያቸውን አሰሙ። ፓርቲው ክስ የመሰረተባቸው የአዲስ አበባ...

View Article

የሚሊየኖች ድምጽ – የሚሊየኖች ድምጽ እንቅስቃሴ ለመደገፍ በዉጭ ግብረ ኃይል ተቋቋመ !

አገራችን ኢትዮጵያ ያለችበትን አሳዛኝ ሁኔታ ከማንም የበለጠ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ይረዳዋል ብለን እናምናለን። የኢሕአዴግ መንግስት፣ ላያ ላዩን «በዴሞክራሲ አምናለሁ» ቢልም፣ ፍጹም አምባገነን በሆነ መልኩ ፣ ሕዝቡን አፍኖ፣ እያሰራ፣ እየገደለ፣ ዜጎችን እያፈናቀለ፣ ከሃያ አመታት በላይ ቆይቷል። በአብዛኛዉ ሕዝብ ዘንድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በለው! ቄንጠኛ ዳንስ በዕንባ ሲደንስ

ሥርጉተ ሥላሴ 13.03.201 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ምን አለባቸው አልሞተባቸው፤ ጥቁር አለበሱ፤ የተራበ ወግን የላቸው፤ የታሰረ ሥጋ የላቸው፤ ባለጊዜ እንዲህ በቄንጥ ዳንሱን ያስነኩት፤ ይጨፍሩ! በጣም አምሮባቸዋል! ተዋጥቶላቸዋልም። ሂዶላቸዋልም። ሚሊዮኖች ጉርሻ ፍላጋ ለትራፊ በረድፍ ተሰልፈው ከጠኔ ጋር...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>