ምንድነው ጉዱ?
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ምንድነው ይሄ በየሄድኩበት የማየው ሀገራዊ ጉድ? የዚህ ሁሉ አፍዝ አደንግዝ መንስኤ ምን ይሆን? በእውነት ኢትዮጵያ የማን ወይም የነማን ናት? እንታይ ኢዩ ጉዱ! እንታይ ኢዩ’ሞ ብላዕሊ ሕዝቢ ኢትዮጵያ ዝወረደ? መአዝ ኢዩ እዙይ ኩሉ ህማምን ፃዕርን ዝክላዕ ወይን ድማ ዝውገድ? ብሃፋሽኡ ኩሉ አብዚ...
View Articleሰላማዊ ሰልፉን ከበካዮች እንጠብቀው!
ግርማ ሞገስ ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እሁድ ግንቦት 25 ቀን 2005 ይደረጋል የሚል ዜና ዘሃበሻ ድረ ገጽ ላይ ሐሙስ ምሽት ተመለከትኩት። አንድነት ፓርቲ እና መኢአድም ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር በአንድነት መቆማቸውን እና መንግስት ሰላማዊ ሰልፉን መፍቀዱን ጨምሮ ይገልጻል ጽሑፉ። ወዲያውኑ ሰላማዊ ሰልፉ እንከን...
View Article“ዐማራው በአገር አትኖርም ተብሎ እየተባረረ ኤርትራውያን ባለመብቶች ሆነው በአገሪቱ ንብረት ይዝናናሉ” ሞረሽ
(ዘ-ሐበሻ) ሞረሽ ወገኔ የሚባለው የአማራ ድርጅት “የኢትዮጵያ አንድነት መልካም ውርስና ቅርሶቹን ተጠብቆና በእነርሱም መሠረትነት ዳብሮ መቀጠል አለበት ብላችሁ ለምታምኑ ኢትዮጵያዊትና ኢትዮጵያውያን!” በሚል ርዕስ በበተነው መልዕክት ” በምርጫው ሳይሆን ፣በተፈጥሮ ሕግ ምክንያት የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው አማርኛ ከሆነ...
View Articleየኢሕአፓ ወጣት ክንፍ ከሰማያዊ ፓርቲ ጎን እንቁም አለ
(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያዊ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅት (ኢሕአፓ ወክንድ) “በሀገር ቤት በመጭው አሁድ በሰማያዊ ፓርቲ የተጠራውን ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅት (ኢሕአፓ ወክንድ) በሙሉ ልብ ይደግፋል። በዚህም ጸረ ወያኔ ህዝባዊ ተቃውሞ በሀገር ቤት የሚገኙ...
View Articleበዓባይ ግድብ ላይ የተደረገ ክርክር
Ethiopia Zare (ዓርብ ግንቦት 23 ቀን 2005 ዓ.ም. May 31, 2013)፦ አልጀዚራ በ"ኢንሳይድ ሰቶሪ" ዝግጅቱ የዓባይን ግድብ እንዲሁም ግንቦት 20 ቀን 2005 ዓ.ም. የወንዙን ተፈጥሯዊ ፍሰት አቅጣጫ እንዲቀይር መደረጉን አስመልክቶ፤ ትናንት ጋዜጠኛ ዴቪድ ፎስተር አቶ በረከት ስምዖንን ከአዲስ አበባ፣...
View Articleየግብጹ ኮፕቲክ ቤ/ክ ፓትሪያርክ በአባይ ጉዳይ እንድናደራደርና ግፊት እንድናደርግ አልተጠየቅንም አሉ
የኮፕቲክ ቤተክርስቲያን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጋር የነበራትን የብዙ ዘመናት የበላይነትና የጠነከረ ቅርርብ መሠረት አድርገው በፖፕ ታዋድሮስ 2ኛ በኩል የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ ግፊት ለማድረግና የግጭት መነሻ እንዳይሆን ጫና እንዲያሳድሩ በመሐመድ ሙርሲ በኩል ጥያቄ ቀርቦላቸዋል የሚል ሰፊ...
View ArticleHealth: የመራራው ሎሚ ጣፋጭ ጠቀሜታዎች
ከቅድስት አባተ ምንጭ፡ ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 የሎሚ ስረ መሰረት ባይታወቅም፣ የመጀመሪያዎቹ ዛፎች በደቡባዊ ህንድ፣ ሰሜናዊ ምያንማር (በረማ) እና ቻይና እንደበቀሉ ይገመታል፡፡ በሎሚ ስረ መሰረት ዙሪያ የተደረገ ጥናት ፍሬው የመራራ ብርቱካንና የባህረ ሎሚ ድቃይ እንደሆነ አመላክቷል፡፡ ሎሚ ወደ አውሮጳ የገባው...
View Articleግልጽ መልእክት ለአገራችን የታሪክ ፀሃፊዎችና ፖለቲከኞች! – (ክፍል 2)
ግልጽ መልእክት ለአገራችን የታሪክ ፀሃፊዎችና ፖለቲከኞች ! የታሪክ ተወቃሽነቱን በራሳችን እንጀምር !...
View ArticleSport: ሞዬስ እና ሩኒ ይስማሙ ይሆን? – የማንችስተር ዩናይትድ ውስጣዊ ጉዳይ
ለሊቨርፑሉ አንጋፋ ተከላካይ ጄሚ ካራገር ክብር ከዛሬ ሶስት አመት በፊት የኤቨርተን ምርጥ 11 እና ሊቨርፑል ተጫውተው ነበር፡፡ ለዚያ ጨዋታ የኤቨርተንን ማሊያ የለበሱት ምርጦች ስብስብ ቡድን የሚሰለጥነው በዴቪድ ሞዬስ ነው፡፡ አሰልጣኙ ከዌይን ሩኒ ጥያቄ ቀረበላቸው፡፡ የማንቸስተር ዩናይትዱ አጥቂ በኤቨርተን ደጋፊነት...
View Articleየነመላኩ ፈንታን የሙስና ጉዳይ ከማጣራት ቢላደንን ማግኘት ይቀል ነበር ማለት ነው?
(ከአዘጋጁ፡ ይህ ጽሁፍ በኢሜይል የደረሰን ነው፤ ጽሁፉ ጸሐፊውን አይገልጽም። ለሀገር ቤት ኢሜይል ያደረገልልንን ሰው የጸሀፊውን ስም እንዲነግረን ብንመይልለትም ከዛ በኋላ ምላሽ አልሰጠንም። ለማንኛውም ያንብቡት።) የኢትዮጵያ ታሪክ መቼም አያልቅም፡፡ ታዲያ በዚህ በማያልቀው ታሪክ ውስጥ በጣም ብዙ የሰማሁች ታሪክ ቢኖር...
View ArticleSport: ቀነኒሳ በቀለ ያሸነፈበትን ሙሉውን የሩጫ ቪድዮ ይመልከቱ
Related Posts:ግርማዊነታቸው የአቡነ ጴጥሮስን…የመሪ ያለህ! – በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ…የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…የኢህአዴግ መተካካት ፖለቲካ –…ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ…
View Articleእኛ ያልነው ለፉገራ… ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)
The Nile River በሰሞኑ ቀልድ ልጀምር። የአፍሪካ ህብረት ድርጅት 50ኛ አመቱን በያዝነው ሳምንት በአዲስ አበባ ሲያከብር በነበረው የሻምፓኝ ስነ-ስርዓት ላይ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ብቻ ከመሪዎቹ ተነጥለው ያለ ብርጭቆ ቆመዋል። ለፕሮቶኮል እንዲመሳሰሉ ቢጠየቁ አሻፈረኝ አሉ። የህብረቱ የወቅቱ ሊቀመንበር...
View Articleቀጣዩ ታሳሪ ወይም ፈርጣጭ የፍትህ ሚ/ሩ ብርሃን ኃይሉ?
አቶ ብርሃን ለቃሊቲ በሮች ተቃርበዋል በአዲስ አበባ ዛሬ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው በቅርቡ ከስልጣን የተነሱት የፍትህ ሚኒስትር አቶ ብርሃነ ኃይሉና ከአስር በላይ አቃቤ ህጐች በሙስና፣ በሽብርተኝነትና በግድያ ወንጀል በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የተመሰረተን ክስ ያለአግባብ አቋርጠዋል በሚል በፖሊስ...
View ArticleBreaking News: በስደት የሚገኘው ሲኖዶስ አዳዲስ ጳጳሳትን ሊሾም ነው
አቡነ መርቆሪዮስ እና የሲኒዶሱ አባቶች(በዳላሱ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ)ፎቶ የዘ-ሐበሻ ምንጮች (ዘ-ሐበሻ) ለረዥም ዓመታት በገለልተኝነት ቆይቶ አሁን ወደ ስደተኛው ሲኖዶስ በተቀላቀለው የዳላሱ ቅዱስ ሚካኤል ሲደረግ የሰነበተው የሕጋዊው ሲኖዶስ ጉባኤ ዛሬ ተጠናቀቀ። ላለፉት 6 ቀናት በዳላስ ከተማ ሲደረግ በቆየው የሲኖዶሱ...
View Articleየኢትዮጵያውያን ሰሜን አሜሪካ ፌዴሬሽን አመራሮች በቬጋስ ተጫዋቾች ሊከሰሱ ነው
ፌዴሬሽኑ ተጫዋቾች አይወክለንም ባሉት ግለሰብ ስር ተመዝግበው እንዲመጡ ውሳኔ ወስኗል <<ይሔ ችግር የፌዴሬሽናችንን ህልውና ሳያጠፋ ቦርዱ ውሳኔ እንዲሰጥ እጠይቃለሁ>> አቶ ተካበ ዘውዴ የፌዴሬሽኑ የውድድር አስተባባሪና የቀድሞ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌዴሬሽን አንዳንድ...
View Articleፍፁም ሰላማዊ! (ይቺን ነው መኮረጅ!) – ከአቤ ቶኪቻው
ከአቤ ቶኪቻው ቀጥሎ ስለ ሰላማዊ ሰልፉ ጥቂት ልናወጋ ነው፡፡ በአማርኛ፣ በኦሮምኛ፣ በትግርኛ እና በጥቅሉ በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ስለ ሰላማዊ ትግል ስናወራ ስለ ሙስሊም ኢትዮጵያውን በማውራት ብንጀምር የወጋችንን ደረጃ ከፍ ደርገዋል ሞገስም ይሰጠዋል እና እንቀጥል… መንግስታችን በዛን ሰሞን በገዛ ቴሌቪዥኑ የሙስሊሙን...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ የፎቶ ዘገባ
ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በአዲስ አበባ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች ተገኙ። የፎቶ ዘገባውን ይመልከቱ። (ፎቶዎቹ የጋዜጠና በፍቃዱ ኃይሉ ናቸው) Related Posts:ቃለምልልስ የሶማሊያውን ክልል…ደውሉ ይጮሐል!!Sport: ቀነኒሳ በቀለ ያሸነፈበትን…ሆዳም አማሮቹ ም/ጠ/ሚ/ር ደመቀ…ቴዲ አፍሮ...
View Articleበአዲስ አበባ የተደረገውንና የዛሬውን ሰልፍ የሚያሳዩ ቪድዮዎች
ጭቆና ይጥፋ ወኔ የሌለው የሀገር ሸክም ነው አንድነት ለሃገራችን ሃገራችን እንደዳዳቦ አንቆራርስም መማር ያስከብራል ሀገርን ያኮራል Related Posts:‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…የኮሜዲያን አዜብ መስፍን አዲስ…ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ…ጽናት – ሁሉም ሊያየው የሚገባ…“ታምሜ ተኝቼ” – ታምራት…
View Articleሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ዛሬ ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም የተደረገውን የሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ ተቃውሞ የኃይለማርያም ደሳለኝ መንግስት ፍቃድ መስጠቱ የሚያስመሰግነው ቢሆንም የሕወሓት/ኢሕአዴግ ወታደሮች በሌላ በኩል ሰልፉ እንዳይካሄድ ሲያውኩ ነበር የከረሙት። ትናንት በአዲስ አበባ 6 የሰማያዊ ፓርቲ አባላት...
View Articleየርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ከድጡ ወደ ማጡ
ዘመነ ካሳ (ከጀርመን) በዚህ በትልቁ የአውሮፓ ክፍል የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ለረጅም ዘመናት አገልግሎት የሰጠች እንደመሆንዋ መጠን በሙያ የበሰሉ አገልግሎታቸው የተመሰገኑ አባቶች አገልግሎት የሰጡበት መሆኑ ታሪክ የሚያስታውሳቸው ነው:: ከነዚህም አባቶች መካከል በቀድሞው ስማቸው አባ...
View Article