ኢሕአዴግ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ሊያስር መሆኑን ፍንጭ ሰጠ
(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ማለዳ በአዲስ አበባ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በመወጣት ድምጻቸውን ካሰሙ በኋላ የኢሕአዴግ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ሬድዋን ሁሴን ለመንግስት መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ “ፓርቲው ህገ መንግስቱን በመጣስ በሃይማኖት እጁን መክተቱና በህግ የበላይነት አምናለሁ እያለ በፍርድ ቤት ጉዳያቸው...
View Articleወርሃ ግንቦት ሲታወስ! – (ኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር የበተነው ጽሑፍ)
ከ1990 ዓ.ም ወዲህ ወርሃ ግንቦትን በተለይ ደግሞ ግንቦት 23 ደስታና ሀዘን በተቀላቀለው ስሜት ነው የምናስታውሰው። ሀዘን የሚሆንብን ሻዕቢያ እንደሚወረን እየታወቀ የኢትዮዽያ መንግሥት ምንም ዓይንት ዝግጅት ሳያደርግ በመወረራችን ዳር ድንበራችንን ለማስከበር ከፍተኛ የሆነ የሰውና የንብረት መስዋዕትንት በመክፈላችን፣...
View Articleየሙስና ክተት፤ ከታምራት ላይኔ እስከ መላኩ ፈንታ
አቶ ታምራት ላይኔብዙዎቹ ቱባ የመንግስት ባለስልጣናት ሙሰኞች መሆናቸው ይታወቃል ፡፡ ይቅርታ በፍርድ ቤት ቋንቋ ‹‹ ተጠርጣሪ ›› ፣ በሰልጣኝነት ቋንቋ ‹‹ ዕጩ ›› ለማለት ስነ ምግባሩ ያስገድደናል ፡፡ አማርኛው ይገጣጠም ከተባለ ተጠርጣሪ ወይም ዕጩ ሌቦች ሊባሉ ነው ፡፡ መቼም ለዚህ አባባል ትክክለኛነት የግድ...
View Articleሸንጎ በአ.አ የተደረገውን ሰልፍ “በሺዎች የተጀመረው እንቅስቃሴ የሚሊዮኖች ይሆናል” አለ
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) በዛሬው እለት በሰማያዊ ፓርቲ ጠሪነትና በተለያዩ ድርጅቶች ተባባሪነት በአዲስ አበባ ለተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ያለውን አድናቆትና የትግል አጋርነት በድጋሜ እንደሚገልጽ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ድርጅቱ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ “ይህ በሽዎች የሚቆጠሩ...
View Articleበስደት የሚገኘው ሲኖዶስ በገለልተኝነት ያሉ አብያተ ክርስቲያናት እንዲቀላቀሉት ጥሪውን አቀረበ (መግለጫውን ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) በዳላስ ቴክሳስ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ጉባኤውን አድርጎ ያጠናቀቀው በብጹዕ ወ ቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው ሕጋዊው ሲኖዶስ ባወጣው ባለ 8 ነጥብ መግለጫው በገለልተኝነት ያሉ አብያተ ክርስቲያናት የቅዱስ ሲኖዶሱን ጥሪ በአንድነት ተቀበለው፤ ለትውልድ...
View Articleየፖለቲካ ኃይል ሽግሽግ ትግል – ቁጥር 01
ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ግንቦት 26 ቀን 2005 ዓ.ም. (Monday, June 3, 2013) (ግርማ ሞገስ)ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እሁድ ግንቦት 25 ቀን 2005 ካለምንም እንከን ተጠናቀቀ። አምባገነን መለስ ዜናዊ ከግንቦት 8 ቀን 1997 ዓመተ ምህረት ጀምሮ በሽብርተኛ...
View Articleዶ/ር በያን አሶባ ለግልጽ ደብዳቤዬ ለሰጡት ምላሽ መልስ – ከዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ
ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳውድ ዶ/ር በያን አሶባ በቅርቡ ለጻፍኩልዎት ግልጽ ደብዳቤ የከተቡልኝን አጻፋ በኢትዮሚዲያ ድህረ ገጽ አስፍረው ዐየሁት። የደብዳቤዎን ርዕስ እንደአጤንኩት “እኚህ ሰው በጣም ትልቅ ናቸው፤ ቢዘገዩም መልስ ሰጡኝ። እንግዲህ ስለሕዝባችን እጣ ፈንታ በቁምነገር ሊያነጋግሩኝ ነው” በማለት አክብሬዎት ነበር።...
View ArticleHiber Redio: ግብጽ እውን በአባይ ጉዳይ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ታነሳለች? (ወቅታዊ ዘገባ)
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ግንቦት 25 ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<<የቬጋሱን ክለብ ችግር የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚውም ቦርዱም ያውቀዋል።ለምን አልፈቱትም አላውቅም። እኔ ተጫዋች ሲበደል አልወድም ለምን እስካሁን ውሳኔ አልተሰጠም ብላችሁ እንዳትጠይቁኝ።…ይሔ ችግር የፌዴሬሽናችንን ህልውና ሳያጠፋ...
View ArticleSport: ብራዚላዊው አጥቂ ኔማር ባርሴሎና ገባ
Neymar: Barcelona complete £49m signing of Brazil striker ብራዜላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔማር ለስፔኑ ሃያሉ ክለብ ባርሴሎና ለመጫወት በ48.6ሚሊዮን ኢሮ ከቀድሞው ክለቡ ሳንቶስ ተዘዋውሯል፡፡ የ21 ዓመቱ ብራዚላዊው ኔማር በባርሴሎና ለ5ዓመት ለመቆየት ተስማምቷል፡፡ ኔማር በሳኦ...
View Articleሁመራን የብሄር ግጭትና የኤርትራ ታጣቂዎች አመሷት
(ሁመራ ከተማ) (ፍኖተ ነፃነት) በምዕራብ ሁመራ ማይካራ መቻች በተከሰተ የብሔር ግጭት የሰዎች ህይወት ጠፋ፤ መንግስት ግጭቱን ለማስቆም የወሰደው እርምጃ አለመኖሩ በአካባቢው ተከታታይ ግጭቶች ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት መፍጠሩን የአካባቢው ምንጮች ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ ሱዳን ጠረፍ ላይ ቅዳሜ ግንቦት24 ቀን...
View Articleለአርቲስት አበበ መለሰ ገቢ ማሰባሰቢያ 9 ዘፋኞች በአ.አ የሙዚቃ ኮንሰርት አዘጋጁ፤ ኤፍሬም ታምሩ?
(ዘ-ሐበሻ) ለዜማና ግጥም ደራሲው አበበ መለስ መርጃ የሚውል ታላቅ የሙዚቃ ድግስ በአዲስ አበባ እንደተዘጋጀ ታወቀ። በዚህ ሰኔ 8 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይደረጋል በተባለው ኮንሰርት ላይ 9 ዘፋኞች ለአርቲስቱ መርጃ በሚውለው ኮንሰርት ላይ በነፃ ለመሥራት ቃል ሲገቡ ኤፍሬም ታምሩ ግን ተጠይቆ ፈቃደኛ ሳይሆን...
View Articleቆስቁሱት ይጋጋም የአብዮቱን እሳት (ወቅታዊ ግጥም ለግንቦት 25ቱ ሰልፍ)
ጥሩነህ ይርጋ ከቶሮንቶ ካናዳ መታሰቢያነቱ ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም ለተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ወቅታዊውን ግጥም ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (PDF) Related Posts:ግንቦት 7 “የወያኔ ስርአት…በኒውዮርክና በአካባቢው ከምንገኝ…ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው የተቃውሞ…Hiber Redio: ግብጽ እውን በአባይ...
View ArticleBreaking News: ሲኖዶሱ አቡነ ፊልጶስን በአቡነ ማቴዎስ፤ አቡነ ሕዝቅኤልን በአቡነ ሉቃስ ተካ
አቡነ ሉቃስ (ዘ-ሐበሻ) አዲስ አበባ የሚገኘው ሲኖዶስ በዛሬው የ5ኛ ቀን ጉባኤው የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅን እና የቅዱስ ሲኖዶሱን ዋናጸሐፊዎች ምርጫ አካሄደ። ሲኖዶሱ በዛሬው የ5ኛ ቀን ጉባኤው ከዚህ ቀደም ለ3 ዓመታት አቡነ ሕዝቅኤል ይዘውት የነበረውን ሥልጣን የሰቲት ሁመራው...
View Articleየጎሕ መንፈስ (በየነ ሞገስ)
የጎሕ መንፈስ (በየነ ሞገስ) የዕለቱ ውሎዬ አድካሚ ሆኖ ነው ያለፈው፡፡ ጉዳይ ለመከታተል በየመስሪያ ቤቱ መሄድ፤ የማኅበራዊ ግዴታዎችን መወጣት፤ እንዲሁም ለማተሚያ ቤት የሰጠሁትን ኅትመት የመጨረሻ ይዘቱን ተመልክቶ ማረምን የሚያካትት ነበር፡፡ ይህ ሁሉ ተዳምሮ ወደ ምሽት ላይ እቤቴ እንደገባሁ ወደ መኝታዬ ለመሄድ ብዙ...
View Articleለተላላ የ”ህዳሴ”ግድብ አቀንቃኞች (ክፍሉ ሁሴን)
በክፍሉ ሁሴን የኢትዮጲያ ባህር በር ዘጊ የባድሜ “ሉዓላዊነት”ዘማሪ ደርሶ የ”ህዳሴ”ግድብ ደራሲ ይበል!መባሉ ባለ”ራዕይ”መሪ ከቴም የአባይ “ገዳቢ” የአገር ልማት ጉዳይ አራጋቢ እያየነው ውጥኑን የመሰሪውን እያፈናቀለ አገሬውን ባእዱን የሚተክለውን ግፉ ላፍታም የማያባራውን! እንዴት ተዘነጋን የአረብ ምንደኛ ሆኖ...
View Articleለአንዳንድ ጥያቄዎች መልስ (ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)
ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2005 በጽሑፎቹ ላይ የቀረቡት አስተያየቶች በመሠረቱ ሁለት ዓይነት ናቸው፤ አንዳንዶቹ እንደምክር ያለ ነገር፣ አንዳንዶቹ ጽሑፎቹን መውደዳቸውን ወይም አለመውደዳቸውን በመግለጽ ጽፈዋል፤ በነዚህ ላይ ምንም አስተያየት የለኝም፤ መውደድም ሆነ መጥላት፣ መንቀፍም ሆነ ለወደፊት...
View Articleየኢሕአዴግ መንግስት በጄኔቭ በኢትዮጵያውያን ከባድ ተቃውሞ ገጠመው – Video
በጂኔቭም ሕዝቡ ነፃነትና የሰብአዊ መብት በኢትዮጵያ ካልተከበረ ገንዘብ የለም አለ። ቪድዮ፦ Related Posts:‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…ጽናት – ሁሉም ሊያየው የሚገባ…በኖርዌይ የሚኖሩ ጀግና…በጎንደር ህዝቡ ደፍሮ በአደባባይ…ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ የወያኔን…
View Articleዶክተር በያን አሶባ ለዶክተር ፍቅሬ ቶሎሳ ግልጽ ደብዳቤ የላኩት መልስ (የአማርኛ ትርጉም)
ትርጉም – ይነጋል በላቸው ዶር. በያን አሶባ ውድ ዶክተር ፍቅሬ ቶሎሣ /ቶለሣ (ዶ/ር በያን አሶባ)በስሜ አድራሻ የላኩት ግልጽ ደብዳቤ በበርካታ ድረ ገፆች በወጣበት ወቀት እኔ ጉዞ ላይ ነበርኩ፡፡ በዚያም ምክንያት ወዲያውኑ መልስ መስጠት በምችልበት ሁኔታ ላይ አልነበርኩም፡፡ በዚህ በምጽፍልዎ የደብዳቤዎ ምላሽ እኔን...
View Articleአዲስ ጉዳይ መጽሔት፡ ማኅበራዊ ሚዲያ ፕሬሱን እየተካ ይሆን?
(ይህ ጽሁፍ በአዲስ አበባ ታትሞ የሚወጣው አዲስ ጉዳይ መጽሔት ላይ ታትሞ የወጣ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን) የለውጥ ድምፆች ማኅበራዊ ሚዲያ ፕሬሱን እየተካ ይሆን? “ስለሰው ልጅ ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ ጥቅም ሳስብ ወደአዕምሮዬ የሚመጣው የተወጠረ ፊኛ ነው” ብሎ ይጀምራል የአዲስጉዳይ ዘጋቢ ያነጋገረው ተሾመ...
View Article“ጦርነት እንኳን ገና በልቶ ላልጠገበ ሕዝብና ለጥጋበኞቹም አይመችም” ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም
ከሰሞኑ መነጋገሪያ እየሆነ የመጣው የግብጽና የኢትዮጵያ በአባይ ጉዳይ እየተሰጣጡ ባለው እሰጥ አገባ ዙሪያ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በፌስቡክ ገጻቸው ላይ እንዲህ ብለዋል፦ “ጦርነት እንኳን ገና በልቶ ላልጠገበ ሕዝብና ለጥጋበኞቹም አይመችም፤ የተራበ ሕዝብ በጠገቡ መሪዎች ሲነዳ ግን ጦርነት ለአጉል ጀብደኛነት ዝና...
View Article