Sport: የብሔራዊ ቡድናችን አማካይ አዲስ ሕንጻ ለሱዳኑ ክለብ ለመጫወት በ$100 ሺህ ዶላር ፈረመ
(ዘ-ሐበሻ) ከ31 ዓመታት በኋላ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድርን ለመካፈል የበቃው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የደደቢት እግር ኳስ ክለብ አማካይ ተጫዋች አዲስ ህንፃ ለሱዳኑ አልአህሊ ሸንዲ ክለብ ለመጫወት መስማማቱን የሱዳን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ። በደቡብ አፍሪካው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ላይ ብሄራዊ ቡድናችንን ወክለው...
View Articleምርጫ፦ ህወሃት ወይስ ግብጽ?
በያሬድ አይቼህ – ጁን 5፥2013 አቶ መለስ ዜናዊ የአባይ ግድብን ለመገንባት መስተዳደራቸው መቼ እንደወሰነ ሲጠየቁ ውሳኔው ከ2002 ዓ.ም. በኋላ እንደሆነ ተናግረው ነበር። አቶ መለስ በአንጎላቸው ውስጥ የነቀርሳ ዕጢ እንዳለባቸው ያወቁት ከ2002 ዓ.ም. በፊት ነው። እንግዲህ የቀድሞው ጠሚራችን (ጠቅላይ...
View Articleከግብጾች እንማር – ግርማ ካሳ
Muziky68@yahoo.com ግንቦት 28 ቀን 2005 ዓ.ም ከካይሮ የጦርነትን ከበሮ እየሰማን ነዉ። ዩኒስ ማዮኡን የተባሉ ወግ አጥባቂዉ የእስላማዊ ፓርቲ መሪ፣ በኢትዮጵያ ያሉ ተቃዋሚና የታጠቁ ሃይሎችን ግብጽ መርዳት አለባት። አለበለዚያ የአባይ ግድብን በእኛዉ እጅ ማፍረሱ የግድ ነዉ» ሲሉ ለኢትዮጵያና...
View Articleአገዛዙ ለሰላማዊ ሰልፉ ዕውቅና የሰጠው ፈጽሞ አማራጭ ስላልነበረው ነው – በእኔ አመለካከት!
ክብሩ ደመቀ ሕወሓት/ኢህአዴግ በሰማያዊ ፓርቲ አዘጋጅነት የተካሄደውን ሰላማዊ ዕውቅና የሰጠው ወድዶና ፈቅዶ ወይም ሕገ-መንግሥቱ አጣብቂኝ ውስጥ ከትቶት አልነበረም። ይልቅስ አጣብቂኝ ውስጥ የከተቱት ሁለት ነገሮች ናቸው ፡- 1ኛ – ወቅታዊነት! በወቅቱ የሚካሄደውን ርዕሰ-ሃገራትና ከፍተኛ የዓለም ባለሥልጣናት (እንደ...
View Article« በእውነትም የኢትዮጵያ መንግሥት ባለጌና ክብር የሌለው መንግሥት ነው»
( ዐባይ ዐሥራት፤ ጀርመን) ስለኢትዮጵያ መንግሥት (ለዚያውም መንግሥት ከተባለ) ግብሩን አይተው የሚጠሉት ሰዎች ብዙ ስላሉት ያንኑ ጉዳይ መልሼ እዚህ ላይ መድገም አልፈልግም። በዚሁ መንግሥት የሚመስል ቅርጽ ባለው፤ ነገር ግን ባለጌና የመንግሥት መገለጫ ክብር በሌለው የአራት ኪሎው መንግሥት ተብዬ ላይ የሚጻፉ ብዙ...
View Articleሊቀ ትጉሃን አስታጥቄ አባተ ተከሰሱ
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዝዳንት ሊቀ ትጉሃን አስታጥቄ አባተ በከፍተኛ የማታለል ወንጀል ተጠርጥረው ወህኒ ወረዱ። ሊቀትጉሃን አስታጥቄ በተመሰረተባቸው ክስ ጠበቆቻቸው ዋስትና ቢጠይቁባቸውም ፍርድ ቤቱ ግን ዋስትና ለመፍቀድ ወይም ላለመፍቀድ ዛሬ ውሳኔ ይሰጣል ቢባልም ዘ-ሐበሻ ይህ ዜና...
View Articleየአንድነት የወረዳ 19 ምክትል ሰብሳቢ ዛሬ ፍርድ ቤት ይቀርባል
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የወረዳ 19 ምክትል ሰብሳቢ ወጣት ባህሩ ራህመቶ ግንቦት 20/2005 ማለዳ ከመኖሪያ ቤቱ በደህንነት አባላት ከተወሰደ በኋላ የሚገኝበት ፖሊስ ጣብያ ሳይታወቅ ለቀናት መቆየቱንና በማረፊያ ቤቱ እንዲቆይ ያደረገው ፖሊስም እስከ ግንቦት 27/2005 ፍርድ ቤት ሳያቀርበው መቆየቱን...
View Articleኑ! በገዢው ቡድን በግፍ የተጨፈጨፉ ሰማዕታትን በመዘከር የትግል ቃልኪዳናችንን እናድስ
በሰኔ1- 1997 በመንግስት በግፍ የተጨፈጨፉ የሰላማዊ ትግል ሰማዕታትን ለመዘከር በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጽ/ቤት መርሀግብር ተዘጋጅቷል፡፡ መርሀግብሩ የህዝብ ድምፅ እንዲከበር በመጠየቃቸው በግፈኛው የኢህአዴግ ገዢ ቡድን የተደበደቡ፣የታሰሩና በየአደባባዩ የተገደሉትን ሰማዕታት ከመዘከር ባለፈ ብዙሀን...
View Articleከልማት መጋረጃው በስተጀርባ
‘ ‘To encourage world leaders to become part of a vast network, that promotes our commercial interests. In the end, those leaders become ensnared in a web of debt that ensures their loyalty. We can...
View Articleዛሬ ደግሞ…(ሊያነቡት የሚገባ)
ፕ/ርመስፍንወ/ማርያም ጦርነት እንኳን ገና በልቶ ላልጠገበ ሕዝብና ለጥጋበኞቹም አይመችም፤ የተራበ ሕዝብ በጠገቡ መሪዎች ሲነዳ ግን ጦርነት ለአጉል ጀብደኛነት ዝና የሚጠቅም መስሎ ይታያቸዋል፤ ከኤርትራ ጋር ጦርነት ለመግጠም በሚያሰፈስፉበት ጊዜ በርቱ እያሉ የሚያቅራሩሞ ልተውነበር፤ ዛሬ አቀራሪዎቹም ሆኑ ጀብደኖቹ...
View Articleወ/ሮ ንፁህብር ጥላሁን ገሠሠ ታማኝ ለአባቷ ስላደረገው ውለታ ስትናገር – Video
“ታማኝ ለጥላሁንዬ የዲፕሬሽን መድሃኒቱ ነበር” ከስንታየሁ በላይ በቨርጂኒያ አካባቢ ቴሌቭዥን በጥላሁን ገሠሠ ስም የከፈተውና ጥላሁን ገሠሠ “ካገባቸው” በጣት ከሚቆጠሩት ሚስቶች መካከል የአንዷ የወ/ሮ ሮማን በዙ ወንድም ነኝ የሚለው መስፍን በዙ ከወያኔ ፍርፋሪ አገኛለሁ በሚል ከንቱ ህልም የጀግናውን ታማኝ በየነ ስም...
View Articleታላቅ ሕዝባዊ የስብሰባ ጥሪ ኢትዮጵያን እናድን አንድነት ማህበር በእስራኤል
Related Posts:በአዲስ አበባ የተደረገውንና…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…የኮሜዲያን አዜብ መስፍን አዲስ…ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ…የሚኒሶታ የኢትዮጵያ ተማሪዎች…
View Articleየሎሬት አፈወርቅ ተክሌ ንብረት እያወዛገበ ነው
ከመታሰቢያ ካሳዬ 1ሚ. ብር አበድሬአቸዋለሁ የሚል ድርጅት ክስ ሊመሰርት ነው የአዋሣው ቤታቸው ተሸጦ ስም መዛወሩ እያነጋገረ ነው እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሬት አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ንብረት እያወዛገበ ነው፡፡ አርቲስቱ በሕይወት ሳሉ አንድ ሚሊዮን ብር አበድሬአቸዋለሁ የሚል ድርጅት ለክስ ወደ ፍርድ ቤት ማምራቱን...
View Articleሰኔ 1 (June 8)፡ የሰቀቀን ሰዓት የማይረሳ ትዝታ
(ከያሬድ ኤልያስ) አስታውሳለው ልክ የዛሬ 8 አመት ሰኔ 1 1997 ልክ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ነበር ከረንቡላ ከምንጫወትበት የመዝናኛ ክበብ ባስቸኳይ እንድትወጡ የሚል ትዕዛዝ እዛው በዕለቱ ይሰሩ የነበሩ ሰዎች ይደርሰንና እንወጣለን የተክለዓይማኖት አካባቢ እንደወትሮ ሰው የሚበዛበት ብቻ አልነበረም ይልቁንም...
View Articleኢህአዴግ ጣና በለስን ለምን አፈራረሰው? “በሩ ይከፈት፣ በአባይ ጉዳይ አገራዊ አቋም እንያዝ”
በግብጽ ረዳትነት፣ በሱዳን መሪነት መንግስት ለመሆን የበቃው ህወሃት/ኢህአዴግ ግዙፉን የጣና በለስ ፕሮጀክትና ንብረቱ እንዲዘረፍ ያደረገበትን ምክንያት በማንሳት መከራከር እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ። የግብጽ ፕሬዚዳንት ሙርሲ እንዳደረጉት በአገር ጉዳይ ሁሉንም ያሳተፈ ግልጽ አቋም እንዲያዝና አጋጣሚውን በመጠቀም ብሔራዊ...
View Articleድንቁርና የሚድንም የማይድንም ሕመም ሊሆን ይችላል
መስፍን ወልደ ማርያም ሰኔ 2005 ከጥቂት ቀናት በፊት አንዳንድ ሰዎች በዓባይ ጉዳይ ቀረርቶና ሽለላ ማሰማት ሲጀምሩ ከባድ የሆነ የመረጃ እጥረት መኖሩን ስለተገነዘብሁ ስለግብጽ የኃይል ሚዛን ደረቅ መረጃ የጦርነትን መጥፎ መልክ ከሚገልጽ አስተያየት ጋር አቀረብሁ፤ የወያኔ ሎሌዎች ወዲያው በእኔ ላይ የተቀናጀ ዘመቻ...
View Article“ትግሉ ኑረምበርግ ደርሷል”
በልጅግ ዓሊ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በሜይ 29/1993 በምዕራብ ጀርመን በሚገኝ ዞሊንግን (Solingen) በሚባል ከተማ አራት የናዚ ተከታዮች ቱርኮች ይኖሩበት የነበረውን ቤት አቃጥለው እንቅልፍ ላይ የነበሩትን 5 ሰዎችን ገድለው 15 አቁስለዋል። የዚህ አሰቃቂ ድርጊት ሃያ አመት መታሰቢያ ዝግጅት በቅርብ...
View Articleወቅታዊው የአባይ ወንዝ ዲፖሎማሲ፣ ፖለቲካዊ ብዥታውና እንደምታው (ዶ/ር ዘላለም ተክሉ)
ካለፉት ጥቂት ሳምንታት ወዲህ ከሃገራችን፣በምስራቅና ሰሜን አፍሪካ እስከ መካከለኛው ምስራቅ ድረስ የሚሰማው የጂኦ– ፖለቲካ ትኩሳት በዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ልማት ላይ ያተኮረ መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው:: በተለይ ደግሞ ወያኔ “ታላቁን የህዳሴ ግድብ” ግንባታ በማካሄድ ረገድ የወንዙን ተፈጥሮአዊ አቅጣጫ ማስቀየሩን...
View ArticleHiber Radio: አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ የመልካም መሪነት ፈተና ወደቁ
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋHiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም የአየር ሞገድ ወይም በድህረ ገጽ በቀጥታ በአይቱን www....
View Articleየሃይማኖት አባቶችና የሰብአዊ መብት ድርጅቶች የካናዳ ፓርላማ አባላት በተሳተፉበት ውይይት ለሃገራችን ችግሮች አማራጭ አቀረቡ
የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) አባል የሆነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ (SOCEPP Canada) ከአምነስቲ ኢንተርናሽናል የካናዳ ዋና ጽህፈት ቤት በመተባበር በኦታዋ (ካናዳ) ጁን 4 ቀን 2013 ያካሄደው የአንድ ቀን ውይይት በተሳካ ሁኔታ መደምደሙን ሸንጎ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ...
View Article