ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ የትንሣኤን በዓል በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት እያሳለፈ ነው፤ * ከእስር ቤት ለሕዝብ የላከውን መልዕክት...
የማለዳ ወግ የትንሳኤው በአልና የምህረቱ ተስፋ ክርስቶስ ተፈተነ መከራው ስቃዩ በዝቶ ደሙን በመስቀል ላይ አፈሰሰ፣ሞተ በ3ኛው ቀን በዚህች እለት ከሙታን ተለይቶ ተነሳ ፣ሰማያዊ ክብሩን አሳየ ትንሳኤው እውን ሆነ። የትንሳኤውን ታላቅ አውደ አመት በክብር በደስታና በፌስታ አልፋና ኦሜጋ በክብር እናስበዋለን ተመስገን።...
View Article“ሆድ ይፍጀው” እንዳለ ያረፈው የሙዚቃው ንጉሥ ጥላሁን ገሠሠ ካለፈ 5 ዓመት ሞላው
ከቅድስት አባተ ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ድረገጽና ሚኒሶታ ውስጥ በሚታተመው መዲና ጋዜጣ ላይ ወጥቶ ነበር። የጥላሁንን 5ኛ ዓመት ሕልፈት ለማስታወስ እንደገና አቅርበነዋል። ጥላሁን ገሠሠ በህይወት ዘመኑ ከልጅነት እስከ እውቀት የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ ሆኖ በህዝብ አንቀልባ ላይ ያደገ ነው፡፡ ምክንያቱም ገና በ12 እና 13...
View Articleዩክሬይን፤ የመፍቀሬ ሩሲያ የሠዓት ዕላፊ ገደብ
በምሥራቅ ዩክሬይን መፍቀሬ ሩሲያውያን ኃይላት በስሎቭያንስክ የሠዓት ዕላፊ ገደብ አወጁ። በአዋጁ መሰረት ማንኛውም ሰው የሠዓት ዕላፊው ገደብ ሳይጠናቀቅ ወደ ውጭ ወጥቶ መንቀሳቀስ አይፈቀድለትም።…
View Articleበዩክሬይን መፍቀሬ ሩሲያ የሠዓት ዕላፊ ገደብ
በምሥራቅ ዩክሬይን መፍቀሬ ሩሲያውያን ኃይላት በስሎቭያንስክ የሠዓት ዕላፊ ገደብ አወጁ። በአዋጁ መሰረት ማንኛውም ሰው የሠዓት ዕላፊው ገደብ ሳይጠናቀቅ ወደ ውጭ ወጥቶ መንቀሳቀስ አይፈቀድለትም።…
View Articleከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ኤፕረል 20, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...
View Articleቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በእንተ ትንሣኤኹ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ ከሀገር ውጭ በተለያየ አህጉር የምትኖሩ፣ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችኹ፣ በሕመም ምክንያት በየሆስፒታሉ ያላችኹ፣ እንዲኹም የሕግ ታራሚዎች ኾናችኁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ...
View Articleይዴረስ ሇፋሲሌ የኔአሇም (የኢሳት ጋዜጠኛ ) ና መሰልቹ (ኦብሳ ኡርጌሳ )
ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም ይህችን ማስታወሻ ሇመጻፍ ያነሳሳኝ ነገር ቢኖር የዘመናት ትዝብቴንና በሰሞኑ ፋሲሌ የኔአሇም በዘሃበሻ ዴህረ ገጽ ሊይ ያስነበብከንን በማንበብና በመገረም ነው። ወዲጄ ፋሲሌ የማውቅህ አሌፎ አሌፎ በዘሃብሻ ሊይ በምትሇቀው ጽሑፍና በኢሳት ሊይ ባሇህ የጋዜጠኝነት ሙያህ ነው —ቀጣዩን ለማንበብ...
View Article“የሚለዮኖች ድምዕ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መርሆ አንድነት ፓርቲ የጀመረው የቅስቀሳ ሥራ እንድትደግፉ ጥሪውን...
Related Posts:ፖሊስ 4 የአንድነት አባላትን በአዳማ…የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት…የአንድነት አባላትና ደጋፊዎች…አንድነት በ17 ከተሞች ሕዝባዊ ንቅናቄኢህአዴግ አንድነት ፓርቲን……
View Articleየሠማዕታት ጥሪ (ኢሕአፓ))
በተለያዩ ምክንያቶች የምትወዱትንና ዘወትር ከአዕምሮአችሁ ለአንድ አፍታም ቢሆን የማይጠፋውን ድርጅታችሁ ኢሕአፓን ራሳችሁን አግልላችሁ ወይንም ያላግባብ እንድትገለሉ ተደርጋችሁ የቆያችሁ የዛ ጀግና ትውልድ የኢሕአፓ/ኢሕአሠ፣ ኢሕአወሊ አባላት፣ አካላትና ደጋፊዎች ለነበራችሁ በሙሉ ኢሕአፓዊ ሠላመታችን ይድረሳችሁ።”...
View Articleየቅማንት ብሄረስብ ተወላጆች ደብዳቤ ለጎንደር ሕዝብ (በሰሜን አሜሪካ ከምንኖር የቅማንት ብሄረሰብ ተዎላጆች)
ውድ ወገኖቻቸን፤ በመጀመሪያ “ታሪክን ከሥሩ፤ መጠጥን ከጥሩ” እንዲሉ፤ ለዛሬ ይህችን መልክት አዘል መጣጥፋቸን ለናንተ ለማቅረብ ሥንነሳ፤ ለተነሳንበት ቁምነገር ትርጉም ይሰጥ ዘንድ በአባቶች ምሳሌ ጀመርን። በመሆኑም፤ ትኩረታችን እና መነሻችን፤ የኢትዮጵያችን ሰሜናዊ ክ/ሀገር የሆነችው ጎንደር ላይ ሲሆን፤ መድረሻችን...
View ArticleHiber Radio: ኢትዮጵያ ከሰሜን ኮሪያ በምስጢር መሳሪያ መግዛቱዋ ተሰማ
የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 12 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ <<…ኢትዮጵያውያን የፋሲካን በዓል በውጭ አገር ስናከብር በአገር ቤት በዓሉን በደስታ ለማሳለፍ ያልቻሉ ኑሮው የከበዳቸው እንዳሉ መርሳት የለብንም…>> ብዑዕ አቡነ ዮሴፍ የኔቫዳ፣የአሪዞናና ዩታ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለህብር...
View Article[የፋሲካ ወግ] ቴሌፎኑ ‘ለግዜው’ ጥሪ አይቀበልም – ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)
ክንፉ አሰፋ “የደወሉላቸው ደምበኛ ለግዜው ጥሪ አይቀበሉም።…” የምትለዋ አሰልቺ የቴሌ መልእክት ያላጋጠመው ቢኖር ወደ ኢትዮጵያ ስልክ ደውሎ የማያውቅ ሰው ብቻ መሆን አለበት። ኮ/ል መንግስቱ ሃይለማርያም ወደ ቀድሞ ወዳጆቻቸው መደዋወል ጀመሩና በመሃል ተስፋ ቆረጡ አሉ። አስር ለሚያህሉ አርሶአደሮች እና የሰራዊቱ...
View Articleስለፍትህ ሲባል ስርዓቱ ይፍረስ! ፫ (ተመስገን ደሳለኝ)
ተመስገን ደሳለኝ) ልዕለ ኃያሏ ሀገረ-አሜሪካን ዛሬ ለተጎናፀፈችው የሕግ የበላይነት የተከበረበት ሥርዓት መሰረት የጣሉት እነ ቶማስ ጃፈርሰን በነፃነት አዋጃቸው ላይ ‹‹ሁሉም ሰዎች በእኩልነት የተፈጠሩ ናቸው›› በማለት ሲደነግጉ፤ እንግሊዛዊው ደራሲ ጆርጅ ኦርዌል ደግሞ “Animal Farm” በሚለው መፅሐፉ፣ ጉልበታም...
View Articleቴሌፎኑ‘ለግዜው’ጥሪአይቀበልም
ክንፉ አሰፋ "የደወሉላቸው ደንበኛ ለግዜው ጥሪ አይቀበሉም። ..." የምትለዋ አሰልቺ የቴሌ መልዕክት ያላጋጠመው ቢኖር ወደ ኢትዮጵያ ስልክ ደውሎ የማያውቅ ሰው ብቻ መሆን አለበት። ኮ/ል መንግሥቱ ኃይለማርያም ወደ ቀድሞ ወዳጆቻቸው መደዋወል ጀመሩና በመሃል ተስፋ ቆረጡ አሉ። ሙሉውን አስነብበኝ ...…
View Articleከሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ለመምህራን የተላለፈ ጥሪ
ለተከበራችሁ የኢትዮጵያ መምህራን በሙሉ!!! ለአንድ አገር ብልጽግና ትምህርት ቁልፍ ስለመሆኑ ለማንም አጠያያቂ አይደለም፡፡ ለዚህም ሲባል መንግስታት ለትምህርት የሚሰጡት ትኩረት በቀዳሚነት ቦታ ላይ ይገኛል፡፡ በአገራችን ያለው ነባራዊ ሁኔታ ግን ከዚህ ጋር በእጅጉ የሚቃረን ነው፡፡ የትምህርት ፖሊሲ ከመቸውም ጊዜ...
View Articleየሊቢያ ህገ መንግሥት አርቃቂ ኮሚቴና ተግባሩ
ህገ መንግሥቱን የሚያረቁት ተወካዮች በሃገሪቱ ስር እየሰደደ የሄደውን ፖለቲካዊና ጎሳዊ ግጭቶች በተለይ በምስራቅ የሃገሪቱ ክፍል የሚቀርበውን የተጠናከረ የራስ ገዝ አስተዳደር ጥያቄ ግምት ውስጥ ማስገባት እንደሚኖርባቸው ተመልክቷል ። ረቂቁ እንደተጠናቀቀ ለህዝበ ውሳኔ ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል ።…
View Articleበአፋር ክልል የተነሳው ግጭት
ከግጭቱ በኋላም በአዋሽና በሌሎች አካባቢች ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ወደ ከኢትዮጵያ ወደ ጅቡቲ ከጅቡቲም ወደ ኢትዮጵያ የሚወስደው መንገድ ተዘግቶ እንደነበርም ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል ።የኢትዮጵያ ፌደራል ጉዳዮች መስሪያ ቤት በበኩሉ ሰዎች መሞታቸውን የሚያመለክት መረጃ እንዳልደረሰው አስታውቋል ።…
View Articleየተባባሰው የዩክሬን ቀውስ
ለችግሩ መባባስ ምዕራቡ ዓለም ተጠያቂ የሚያደርጋት ሩስያ በኬቭ መንግሥት ላይ ወቀሳዋን አጠናክራለች ። ሩስያ የዩክሬን መንግሥት መገንጠል ከዩክሬን እንገንጠል በሚሉ ኃይሎች ላይ ፣ያለፈው ሳምንቱን ስምምነት በመጣስ ኃይል እየተጠቀመች ነው ስትል እየከሰሰች ነው ።…
View Article