Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

ኢትዮጵያ በጦር ኃይሏ በጥቁር አፍሪካ ‘አንደኛ’ ነች

የዓለምን የጦር አቋም የሃገሮች ደረጃ የሚያወጣው “ግሎባል ፋየርፓወር” ዌብሣይት የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል ከሰሃራ በስተደቡብ ባለው አፍሪካ እጅግ ብርቱው መሆኑን አስታውቋል፡፡…

View Article


ቴሌፎኑ ‘ለግዜው’ ጥሪ አይቀበልም ክንፉ አሰፋ

“የደወሉላቸው ደምበኛ ለግዜው ጥሪ አይቀበሉም።…” የምትለዋ አሰልቺ የቴሌ መልእክት ያላጋጠመው ቢኖር ወደ ኢትዮጵያ ስልክ ደውሎ የማያውቅ ሰው ብቻ መሆን አለበት። ኮ/ል መንግስቱ ሃይለማርያም ወደ ቀድሞ ወዳጆቻቸው መደዋወል ጀመሩና በመሃል ተስፋ ቆረጡ አሉ። አስር ለሚያህሉ አርሶአደሮች እና የሰራዊቱ አባላት ዘንድ...

View Article


ምክር ለሰማያዊ ፓርቲ በክፍያለው ገብረመድኅን

“የተነጠቁ መብቶቻችን እናስመልስ” በሚል መሪ ዓላማ ስማያዊ ፓርቲ ያደረገው ጥሪ የተከበረ ግብ ቢሆንም፤ ውጥንቅጥና ውስብስብ በሆነው፡ ሕወሃት በፈንጂ ባጠረው የተግል ጎዳና የሰማያዊ ፓርቲ ብቸኛ ጉዞ መምረጡን በክፍተኛ ኃዘንና ቅሬታ እንድመለከተው ተገድጃለሁ። ጥያቄው ስማያዊ ፓርቲን የመቀበልና አለመቀበል ጉዳይ መደረግ...

View Article

ያገር ጉዳይ ሲነሳ

                        ያገር ጉዳይ ሲነሳ           ከምናሴ መስፍን  almazmina@yahoo.com ከኖርዌ ኦስሎ ጽሁፉን በ.ፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ያገር ጉዳይ ሲነሳ «  ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ  የገደለሽ በላ » ቀኝ ጌታ  ዮፍታሄ ንጉሴ (1887 –...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡነ ዘካሪያስ ካህናቱን ያወገዙበት ደብዳቤዎችን ይዘናል

ከአዘጋጁ፡ በሚኒሶታ ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ያለው ጉዳይን እየተከታተልን በስፋት የሚደርሱንን አስተያየቶች በማስተናገድ ላይ እንገኛለን። አንዳንድ የዘ-ሐበሻ ወዳጆች በገለልተኛው ወገን ያለውን ብቻ እያቀረባችሁ ነው፤ ይህ ደግሞ ሚዛናዊነታችሁን ሊያሳጣችሁ ይችላል ሲሉ አስተያየት ሰጥተውናል። ዘ-ሐበሻ እንደ ነፃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያን ለዘመናት የተቆራኛት ልክፍት፡ ከዓላማ ይልቅ ጥላቻን መሪ ያደረገ ፖለቲካ!

ሰርጸ ደስታ እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል አደረሳሁ! ይህ የእኔ ብቻ አመለካከት ነው ብዬ አላምንም፡፡ እንደ እኔ አረዳድ ኢትዮጵያእጅግ ብዙ ዘመናት ለትውልድና አገር በማያስቡ መሪዎች የተመራች እንደሆነ አምናለሁ፡፡ ማመን ብቻም ሳይሆን ምንአልባትም ማንም ምሁር ነኝ የሚል ሳይቀር አደለም ብሎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] ትንሽ ስለ ግዝት

በሥላሴ ስም አንድ አምላክ አሜን! ከእውነት መስካሪ ግዝት በቤተክርስቲያን ሃይማኖትን ለካዱ እና በነውር ለተገኙ ሰዎች በተለይም በካህናት ላይ የሚተላለፍ የመጨረሻው የፍርድ ውሳኔ ነው።ይህ አንድን ካህን/ሰው ከማኅበረ ክርስቲያን የመለያ ውሳኔ የሚተላለፈው ደግሞ ተጨባጭ የሆኑ የኃይማኖት ክህደትና የምግባር ብልሹነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዴር ሡልጣን፡- ዐሥር ነገሮች

click here for pdf ከ ሁለት ሺ ዓመታት በፊት በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ የተገለጠው ኢየሩሳሌምን ለመሳለም የሚደረገው ጉዞ ዛሬ የሺዎች ጉዞ ሆኗል፡፡ በእግር ተጉዘው ኢየሩሳሌም ለመድረስ ሱዳንን፣ ግብጽና የሲና በረሃን ያቋርጡ የነበሩት፤ ያለበለዚያም በመካ በኩል ተሻግረው በዮርዳኖስ በኩል ይገቡ የነበሩት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በወር 15ሺህ ዶላር ደመወዝ ፖርቱጋላዊ አሰልጣኝ ቀጠረ

(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያን ከ31 ዓመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ያበቁትን እና ለዓለም ዋንጫ ለማለፍም ከማጣሪያ አድርሰውት የነበሩትን አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻውን ያሰናበተው የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን የ57 ዓመቱ ፖርቱጋላዊው ማርያኖ ባሬቶ ዋልያዎቹን በዋና አሰልጣኝነት ለማሰልጠን መቅጠሩን አስታወቀ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ...

View Article


ሁለት ባሪያ ነጻ የሚወጣው መቸ ነው? እሱ ሲፈቅድ ነው? ወይስ ጌታው ሲፈቅድለት

ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም አንድ በሀርቫርድ የኒቨርሲቲ ያጋጠመኝን ነገር መግቢያ ላድርገውና ልቀጥል፤ በአንድ ሴሚናር (የጥናት ውይይት) ላይ አንድ ጥቁር አሜሪካን ፕሮፌሰር ወደአሜሪካ በባርነት በመጡት አፍሪካውያን ላይ የተፈጸመውን ግፍ በመዘርዘር አስረድቶ አሁን ለእነሱ ልጆችና የልጅ ልጆች ካሣ መከፈል አለበት የሚል...

View Article

ስለፍትህ ሲባል ስርዓቱ ይፍረስ! (ክፍል ሶስት)

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ (ከአዲስ አበባ) ልዕለ ኃያሏ ሀገረ-አሜሪካን ዛሬ ለተጎናፀፈችው የሕግ የበላይነት የተከበረበት ሥርዓት መሰረት የጣሉት እነ ቶማስ ጃፈርሰን በነፃነት አዋጃቸው ላይ ‹‹ሁሉም ሰዎች በእኩልነት የተፈጠሩ ናቸው›› በማለት ሲደነግጉ፤ እንግሊዛዊው ደራሲ ጆርጅ ኦርዌል ደግሞ “Animal Farm”...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር 9 ወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮችን ይዛ ቀርባለች፡፡

ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር 9 ወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮችን ይዛ ቀርባለች፡፡ በተለያየ ምክንያትጋዜጣዋን ኮፒ በዕለቱ ያላገኛችሁ ይኸው መረጃ ይደርሳችሁ ዘንድ በፒዲ ኤፍ ለቀናታል PDF ያንብቧት! ፕ/ር አለማየሁ፣ ፕ/ር መሳይ፣ አቶ ታዲዮስ ታንቱ፣ ግርማ ሞገስ፣ ታምራት ታረቀኝና ሌሎችም ጥልቅ ትንታኔ ሰጥተውባታል፡፡ ጋዜጣዋ...

View Article

አቡጊዳ – ሚያዚያ 19 ቀን ለአንድነት ተከልክሎ ለሰማያዊ እንዲፈቀድ፣ ከከንቲባዉ ጽ/ቤት ዉጭ ባሉ፣ መመሪያ ተሰጠ ተባለ

ማንነታቸው ግልጽ ያልሆኑ የደህንነት ሰራተኞች፣ ለአዲስ አበባ አስተዳደር ባስተላለፉት መመሪያ መሰረት፣ ሚያዚያ 19 ቀን ሰላማዊ ሰልፍ ሰማያዊ ፓርቲ እንዲያደርግ እውቅና ሊሰጥ እንደሆነ፣ ከአዲስ አበባ አስተዳደር አካባቢ ያሉ ምንጮቻችን ገለጹ። አስተዳደሩ ሚያዚያ 19 ቀን ሰልፉን ለማድረግ፣ አስቀድሞ የአንድነት ፓርቲ...

View Article


ሰማያዊ ፓርቲን እናግዘው – ያሬድ አማረ (አዲስ አበባ)

በተያዬ ጊዜ ሰማያዊ ፓርቲን የሚመለከት በርካታ ጽሁፎችን ለማየት ሞከርኩ ሁሉም ሰማያዊ ፓርቲን የሚወቀሱ ሆነው አገኘኋቸው፡፡ እኔ በእርግጥ ሰማያዊ ፓርቲ በተደጋጋሚ ብቻውን በመሄድ የዚህን ሀገር ትግል እንደሚለውጥ ሲናገር መስማቱ የዕለት ተዕለት ጉዳይ ሆኖ ቢሰነብትም ቅሉ በእነርሱ ከመቀየም ፓረቲውን ወደፓረቲ ደረደጃ...

View Article

የተቋም ያለህ !!! (የአዲስ አበባን ሰልፍ በተመለከተ) ዳዊት ሰለሞን ከአዲስ አበባ

—— በአዲስ አበባ የሰላማዊ ሰልፍ ማሳወቂያ ክፍል ኦፊሰር መሆናቸውን ለስድስት በተዳበሏት ቢሮ ውስጥ በምትገኝ ጠረጴዛ ጠርዝ ላይ የተቀመጠች ማስታወቂያ ትመሰክራለች፡፡ ግለሰቡ አቶ ማርቆስ ብዙነህ ይባላሉ፡፡የተዳከመ ገጽታ ተላብሰው ያደረጓትን ነጠላ ጫማ በእግራቸው እያጫወቱ እንግዶችን ይቀበላሉ፡፡ሲናገሩ እጅግ በጣም...

View Article


ካልገደሉ አያቆሙንም – ሃብታሙ አያሌዉ (የአንድነት አመራር) ሰልፉን በተመለከተ

ሀገር የመገንጠል ዓላማ ይዞ የተነሳው የህወሓት ጁንታ፣ በስውር እና በአደባባይ የጫካ ልማዱን መሰረት አድርጎ ሲገድል መኖሩ አዲስ ባይሆንም፣ ከሰሞኑ መረር ያለ እርምጃ ‹‹ግድያ›› ማሰቡን ከጓዳው የወጣ የወሬ ምንጭ ደረሰን፡፡ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በአዲስ አበባ አስተዳደር ጽ/ቤት ተገኝቼ ነበር፡፡ የመገኘቴ ዓላማም...

View Article

Early Edition –ኤፕረል 22, 2014

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ለንግዱ ማህበረሰብ የተላለፈ ጥሪ!

በንግዱ ዓለም ለተሰማራችሁት ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ በአሁኑ ወቅት ስልጣን ላይ ያለው ፓርቲ ሁሉንም የኢኮኖሚ መስክ ጠቅልሎ በመያዙ በአገሪቱ ኢኮኖሚ የሚገባችሁን አስተዋጽኦ እያደረጋችሁ እንዳልሆነ እንረዳለን፡፡ ለይስሙላ ብቻ ነጻ ገበያን ‹‹ፈቅጃለሁ!›› የሚለው ገዥው ፓርቲ ኢኮኖሚውን በራሱ ድርጅቶች ተቆጣጥሮ ለስልጣን...

View Article

UTC 16:00 የዓለም ዜና 22.04.2014

ዜና 22.04.2014…

View Article

የኢትዮጵያ የኃይል ምንጭ ስብጥር

ስምንተኛዉ የጀርመን አፍሪቃ የኃይል አቅርቦትና ፍላጎት መድረክ ባለፈዉ ሳምንት ከሚያዝያ 5 ቀን 2006ዓ,ም አንስቶ ለሶስት ቀናት ነበር በጀርመኗ ሰሜናዊ ግዛት ሃምበርግ ላይ የተካሄደዉ። የዚህ ዓመት የመድረኩ መሪ ቃል ለዘላቂ ጉድኝት አዲስ ኃይል የሚል ነበር።…

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>