የኢትዮ- አሜሪካ ግንኙነትና የሰብአዊ መብት ጥያቄ፣
ኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ እ ጎ አ ከ 1903 ዓ ም አንስቶ ዲፕሎማቲክ ግንኙነት መሥርተው የሚገኙናበተለይ ከ 2ኛው የዓለም ጦርነት ፍጻሜ በኋላ የጋራ ትብብርን አጠናክረው የሚገኙ አገሮች ናቸው። በመንግሥታት ደረጃ ግንኙነቱ ያልሠመረው በደርግ…
View Articleየአንድነት ፓርቲ ያካሄደው ሠላማዊ ሠልፍ
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትኅ ፓርቲ እሁድ፤ ሚያዝያ 26 ቀን 2006 ዓም «የእሪታ ቀን» በሚል አዲስ አበባ ውስጥ የተቃውሞ ሠላማዊ ሰልፍ አካሄደ። በሰላማዊ ሰልፉ ላይ የተለያዩ ብሶቶችን የሚያንፀባርቁ መፈክሮች፥ የተሰሙበትና አልባሳትም የታዩበት እንደነበር የደረሰን ዘገባ ይጠቁማል።…
View Articleከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ሜይ 04, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...
View Articleአቡጊዳ – ዶር መራራ ጉዲና በዳያስፖራ ላሉ ኦሮሞዎች ጥሪ አቀረቡ ።
«ግድያ ይቁም» በሚል መርህ ተቃዋሚ ሰልፎች እንዲደረጉ፣ የተገደሉ ተማሪዎች ጉዳይ የሚያጣራ ገለልተኛ ኮሚሽን እንዲቋቋም. የተጎዱ ቤተሰቦች ለመርዳት ትብብር እንዲያደርጉና ለወደፊቲ ደሞክራሲና ነጻነት እንዲኖር የሚደረገዉ ትግል የወደፊት ስትራተጂ እንዴት መሆን እንደላእብት ምክክር እንዲደረግ ጠይቀዋል። ዶር መራራ...
View Articleመኢአድ መግለጫ አወጣ፤ በሳውላ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ
ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተላለፈ ጋዜጣዊ መግለጫ “ሕዝባዊ አንድነት ለነፃነት” ለአለፉት ሁለት አስርተ ዓመታት የሕዝብን መብት በመቀማትና አፍኖ በሥልጣን ላይ የሚገኘው የህወሃት/የኢህአዴግ መንግሥት ዜጐች በአገራቸው ውስጥ በመዘዋወር ሰርተው እንዳይኖሩ ያገደ ብቻ ሳይሆን በተወለዱበትና እየኖሩበት...
View Article(የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ) ሁሉም ለበጎ ነው
በቀለ ገብርኤል (ሲሳይ) – ከሚኒሶታ እስኪ ወደ ኋላ ሄድ ብለን ያለፍንበትን መንገድ በትዝታ እንቃኝ – ጥናታዊ ጹሑፍ በሁለቱም ወገን ይቅረብ ተብሎ ለወራት ከተዘጋጁ በኋላ፣ የቀረበውን ካዳመጥንና ከሰማን በኋላ ስድስት ሰዓት የፈጀው ስብሰባችንን ማንም ሰው ረግጦ ሳይወጣ ድምጽ ቢሰጥበትም ኮረም አልሞላም በሚል ወዝግብ...
View Articleሐገራዊ ጥሪ በዌኔፒግ ካናዳ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን
በካናዳ ዌኔፒግ ግዛትና አካባቢዋ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን የቀረበ ጥሪ። ኢትዮጵያን በዌኔፒግ ከፍ ለማድረግ የቀረበ ጥሪ፦ Related Posts:በዋሽንግተንና አካባቢዋ ለምትገኙ…በካናዳ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እናድምጻዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ…በጣም አስቸኳይ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ…በደቡብ ኮሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን…
View Articleበደቡብ ኮሪያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወቅታዊ መግለጫ፡ ያምማል! አፍንጫን ሲመቱት ዓይን ያለቅሳልና!
እኛ የኦጋዴን፣ የኣማራ፣የኦሮሞ፣የትግራይና የደቡብ ብሄር ተወላጆች ኣዲስ ኣበባን ለማስፋፋት በሚል ሽፋን በኣዲስ ኣበባ ዙሪያ የሚገኙ ድሃ የኦሮሞና ሌሎች ገበሬዎችን ግፍ በጥብቅ የምናወግዝ ሲሆን በቅርቡ በሃረማያ፣ በኣምቦ እና በሌሎች ኣካባቢዎች የሚኖሩ የኦሮሞ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ላይ የኢትዮጵያ መንግስት...
View Articleያምማል! አፍንጫን ሲመቱት ዓይን ያለቅሳልና!! – በደቡብ ኮርያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ድምጽ
እኛ የኦጋዴን፣ የኣማራ፣የኦሮሞ፣የትግራይና የደቡብ ብሄር ተወላጆች ኣዲስ ኣበባን ለማስፋፋት በሚል ሽፋን በኣዲስ ኣበባ ዙሪያ የሚገኙ ድሃ የኦሮሞና ሌሎች ገበሬዎችን ግፍ በጥብቅ የምናወግዝ ሲሆን በቅርቡ በሃረማያ፣ በኣምቦ እና በሌሎች ኣካባቢዎች የሚኖሩ የኦሮሞ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ላይ የኢትዮጵያ መንግስት...
View Articleየአራቱ ሃዋርያት በትግራይ ጉብኝት አነጋጋሪ ሆኗል (ከአስገደ ገ/ስላሴ)
ከአስገደ ገ/ስላሴ፣ መቐለ አቶ አስገደ ገ/ስላሴ ሰሞኑን ባልተለመደ መንገድ ከትግራይ ክልል የሰልጣን መዋቅር እርከን ወጣ ያለ የክልሉን ስልጣን የተጋፋ (የነጠቀ) የስለላ ስራ የሚመስል እንቅስቃሴ ከ23 አመት የህ.ወ.ሃ.ት አገዛዝ በኃላ አራት አዛውንት የለውጥ ሃዋርያት መስለዉ በመላው ትግራይ የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ...
View ArticleHiber Radio: ዶ/ር ኑሮ ደደፎ ‘በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን ግድያ አውግዘን ለጸረ ወያኔ ትግል እንነሳ’...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 26 ቀን 2006 ፕሮግራም <<...የኦሮሞ ተማሪዎች ጥያቄ መብት ጥያቄ ነው..ኢትዮጵያውያን ለወያኔ የከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ ሰለባ ሳይሆኑ በጋራ ይንን ስርዓት መጣል አለባቸው ዛሬ ኦሮሞው ሲበደል የአማራ ተማሪዎች ዝም ማለት የለባቸውም ሌላውም እንዲሁ...>>...
View Articleየቁጥር ጨዋታ?! – ፂዮን ግርማ
ጠ/ሚ ኃይለማሪያም በሰጡት ቃለ ምልልስ ላይ (በፋክት መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 33 የካቲት 2006 ታትሞ የወጣ) ሕፃን እዮሲያስ የጓደኛዬ ልጅ ነው። በሰባት ዓመቱ ሁለተኛ ክፍል ገብቷል። ፈጣንና መጠየቅ የሚወድ ታዳጊ ነው። ባገኘኝ ቁጥር በጥያቄ ልቤን ጥፍት ያደርገዋል። አብዛኛው ጥያቄዎቹ ትምሕርት ቤት ከጓደኞቹ ጋራ...
View Articleኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ተሰቀለ? (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)
በዚህ ርእስ ላይ የምጽፈው ሃይማኖትን ለመስበክ ፈልጌ አይደለም፤ ከውስጥ የሚኮረኩረኝን ነገር ለማውጣት ነው፤ በኢትዮጵያ የተስፋ ሕልም አይታየኝም፤ የሚታየኝ የጥፋት ቅዠት ነው፤ ከሃያ ዓመት በላይ በመለስ ዜናዊና በጓደኞቹ በኩራትና በእብሪት የተዘራው ጥላቻ የኢትዮጵያ ሕዝብ ልቡ የደም መግል እንዲቋጥር አድርጎታል፤...
View Articleበላዛሪስት ታስረው የሚገኙ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ድብደባ ደረሰባቸው
ሰማያዊ ፓርቲ ሚያዝያ 19/2006 ዓ.ም ለጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ቅስቀሳ ላይ እያሉ ፖሊስ ይዟቸው ላዛሪስ ፖሊስ ጣቢያ የሚገኙት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ድብደባ ደረሰባቸው፡፡ በተለይ ‹‹አንተን የሚጠብቅ ፖሊስ የለንም ተብሎ›› ፈተና እንዳይፈተን የተደረገው ዮናስ ከድር ከፍተኛ ድብደባ የደረሰበት ሲሆን በአሁኑ ወቅት...
View Article73 ተኛው የድል በዓል
የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ አርበኞችና ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት በተካሄደው የበዓሉ አከባበር ስነ ስርዓት ላይ ለሃገራቸው የተዋደቁ አርበኞች የሚያገኙት የጡረታ ገንዘብ እንዲሻሻል ተጠይቋል ።…
View Articleየቻይና ጠ/ሚኒስትር በኢትዮጵያ
የቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኬኪያንግ ምጣኔ ሀብታዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ወደ አራት የአፍሪቃ ሀገራት ጉዞ ጀምረዋል።…
View Article