Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓረና ለትግራይ ፓርቲ በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ እየተወሰደ ያለውን የኃይል እርምጃ አወገዘ

(ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች በተለይም በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለው የኃይል እርምጃ ይቁም ሲል ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ አስታወቀ። ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ “በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ በመንግስት ኃይሎች እየተወሰደ ያለው የኃይል እርምጃ ያውግዛል።” ብሏል። “ለማንኛውም የህዝብ ጥያቄ...

View Article


ህመሙ የጋራ ሀመም ነው ጩኸቱም የሁላችንም ጩኸት ነው (የአቋም መግለጫ እና ምክር ብጤ!)

ከአቤ ቶክቻው በአሁኑ ሰዓት በኦሮሚያ ክልል ሁሉም አካባቢዎች ለማለት በሚያስደፍር መልኩ ህብረተሰቡ በመንግስት ላይ ያለውን ተቃውሞ እያሰማ ነው። መንግስትም በበኩሉ የፈሪ ዱላውን እያወረደው ይገኛል። እውነቱን ለመናገር መፍራት ተቃወሞ የሚያመጣ ተግባር ሲፈጽሙ ነበር እንጂ ተቃውሞውን አለነበረም። ኢህአዴግዬ በክላሿ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና-ጋዜጠኛ ነብዩ ኃይሉ ልዩ ምርመራ ተደረገበት

ጋዜጠኛ ነብዩ ኃይሉ በካዛንቺስ አካባቢ የቅስቀሳ ስራ ይሰሩ የነበሩ አባላት የሚሰሩትን ለመዘገብ ከቀስቃሽ ቡድኑ ጋር የነበረው የፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ነብዩ ሐይሉ በታሰረበት የስድስተኛ ፖሊስ ጣብያ ከተያዘበትና በፍርድ ቤት ከቀረበበት ክስ ጋር በማይገናኝ ጉዳይ ሲቪል በለበሱ ደህንነቶች ምርመራ...

View Article

ዬክሬይን፤የአውሮጳ የፀጥታ እና የትብብር ታዛቢዎች ተለቀቁ

መፍቀሬ-ሩሲያ አማፅያን የታገቱ የአውሮጳ የፀጥታ እና የትብብር ድርጅት ታዛቢዎች ዛሬ ተለቀቁ። እንደ አማፅያኑ፤ ታጋቾቹ ነጻ የተለቀቁት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ነዉ።…

View Article

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

Related Posts:አንድነት – ህግን እያከበርን…አንድነት አባሎቼን በማሰር…በሰማያዊ ፓርቲ ላይ የተወሰደውን…የቁጫ ሕዝብ ጥያቄ ሕጋዊ ምላሽ…“በሐረር ከተማ በደረሰው ቃጠሉ……

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት በኦሮሞ ተማሪዎችና በአምቦ ነዋሪዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ!! – አንድነት

አንድነት በኦሮሚያ ክልልና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሚማሩ የኦሮሞ ተማሪዎች ላይ የመንግስት ሐይሎች በወሰዱት እርምጃ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የሰው ህይወት በመቀጠፉና ብዙዎችም ለአካል ጉዳት በመዳረጋቸው የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን በመግለጽ ለችግሩ ዘላቂ መፍትሄ ለማበጀት መወያየት የግድ መሆኑን አስምሮበታል፡፡...

View Article

« ኤም ዲ ሲ» የገጠመው የመከፋፈል ስጋት

ትልቁ የዚምባብዌ የተቃውሞ ፓርቲ የዴሞክራሲ ለውጥ እንቅስቃሴ፣ በምህፃሩ፣ «ኤም ዲ ሲ » አመራር አባላት መካከል የተፈጠረው ልዩነት በፓርቲው ህልውና ላይ ስጋት ደቀነ።…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

”ትንሹ” ተስፋዓለም

ጽዮን ግርማtsiongir@gmail.com ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ወልደየስ በአነጋገሩ ቀጥተኛና በጠባዕዩ ገራገር ነው። ‹ጥርስ ያሳብራሉ› በሚባሉ ስብሰባዎች፣ በኃይለ ቃል በተሞሉ የኤዲቶሪያል ውይይቶችና ግምገማዎች ሳይቀር ስሜቱን ውጦ በተረጋጋ መንፈስና በለዘብታ ቃል መመላለስ ጸጋው ነው። በኤዲቶሪያል ጠረጴዛዎችና ዴስኮች...

View Article


የሰማያዊ ፓርቲ አባላት አንድነት የጠራውን የሰላማዊ ሰልፍ እንደሚቀላቀሉ አስታወቁ

የሰማያዊ ፓርቲ አባላት አንድነት የጠራውን የሰላማዊ ሰልፍ እንደሚቀላቀሉ አስታወቁ በተለያዩ ፖሊስ ጣቢያዎች ታስረው የሰነበቱትና ቀሪዎቹ የሰማያዊ ፓርቲ ወጣቶች ዛሬ ባደረጉት ሳምንታዊ የወጣቶች የውይይት ፕሮግራም አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ (አንድነት) የ‹‹እሪታ ቀን›› በሚል የጠራውን ሰልፍ በግንባር ቀደምነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

«የነጻነትን ጉዞ አብረን እንድንጀምር በትህትና እጠይቃለሁ» ሃብታሙ አይሌዉ የሚሊዮን ድምጽ ንቅናቄ ሰብሳቢ

ጤና ይስጥልኝ ሃብታሙ አያሌው እባላለሁ። የአንድነት ለዲምክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙንተ ክፍል ሃላፊና የሚሊዮኖች ድምጽ ንቅናቄ ግብረ ኃይል ሰብሳቢ ነኝ። የሚሊዮን ድምጽ ንቅናቄ በአንድነት ፖርቲ ቢጀመርም ንቅናቄው የሚሊዮኖች ንቅናቄ ነው። የዴሞክራሲ፣ የስላም፥ የፍትህ፣ የነጻነትነ የአገር አንድነት ጥያቄ...

View Article

ዩክሬይን፤የ«ኦኤስሲኢ» ታዛቢዎች በርሊን ከተማ ገቡ

በመፍቀሬ-ሩሲያ አማፅያን ታግተው የቆዩ የአውሮጳ የፀጥታ እና የትብብር ድርጅት በእንግሊዘኛ ምኅፃሩ «ኦኤስሲኢ» ታዛቢዎች ትናንት ምሽት ጀርመን መዲና በርሊን ገቡ። እንደ አማፅያኑ፤ ታጋቾቹ ነጻ የተለቀቁት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ነዉ።…

View Article

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ሜይ 03, 2014

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...

View Article

የጆን ኬሪ የአፍሪካ ዋና የፖሊሲ ንግግር

ዜጎች ሃሣባቸውን የመግለፅ መብት ሲኖራቸው ሃገሮች የበለጠ ጠንካራ ይሆናሉ ሲሉ የዩናይትድ ስቴስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ አስታወቁ፡፡…

View Article


የጆን ኬሪ የአፍሪካ ዋና የፖሊሲ ንግግር –አዲስ አበባ /ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 25 / 2006 ዓ.ም/ –ሜይ 03, 2014

Jonh Kerry, Secretary of State, US. Africa Policy speech. Addis Ababa, Ethiopia, 05/03/14…

View Article

የአዲስ አበባ እና ጊዶሌ ሰልፍ – LIVE UPDATE

የአዲስ አበባ እና ጊዶሌ ሰልፍ – LIVE UPDATE ለመከታተል እዚህ ይጫኑ !…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰላማዊ ሰልፉ ተጀመረ!! ፎቶዎች ይመልከቱ

ሰላማዊ ሰልፉ ተጀመረ በመኪኖች ላይ በተገጠሙ ማይክራፎኖች አማካኝነት አዘጋጆቹ መፈክሮችን በማሰማት ላይ ይገኛሉ …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰላማዊ ሰልፉ ተጀመረ በመኪኖች ላይ በተገጠሙ ማይክራፎኖች አማካኝነት አዘጋጆቹ መፈክሮችን በማሰማት ላይ ይገኛሉ

ሰልፉ ጉዞ ገና አልተጀመረም። ከመገናኛ እና ከራት ኪሎ ወደ ቀበና የሚመጡ ዋና መንገዶች ፖሊሲ ዘግቶ፣ ህዝቡ አቋራጭ እየፈለገ ነው እየመጣ ያለው። ከተጠበቀዉ በላይ ሕዝብ በአንድነት አካባቢ መጥቷል። ሰልፉ ገና አልተጀመረም ግን ወደ አስልፋልቱ እየተሻገሩ ነው። ከትንሽ ጊዜ  በኋላ ስለፉ ይጀመራል። መፈክሮች እየተሰሙ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት በአዲስ አበባ ዛሬ የጠራው ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ (ፎቶዎች ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) አንድነት ፓርቲ በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ የጠራው ሰልፍ በብዙ ወከባዎች እና እንግልቶች ቢታጀብም በሰላም መጠናቀቁን ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች አመልክተዋል። “ሰልፉ እጅግ በጣም ደማቅና አስገራሚ ሰልፍ ነው !” ያሉት የዜና ምንጮቻችን “በጥይት በዱላ አይገዛም አገር፤ በጥፊ በርግጫ አይገዛም አገር፤ ፖልሲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘረኛው እና አምባገነኑ የትግራይ ነጻ አውጪ ስርኣት በአገራችን ኢትዮጵያ እያደረሰ ያለዉን በደል ለመቃዎም የተጠራ ታላቅ...

Related Posts:ለዛች አገር የሚገባት እውን ይሄ…አንድነት ህወሓት/ኢህአዴግ የትግራይትህዴን በለቀቀው የጦር ኃይሉን…ለመሆኑ እኛ ዐማሮች ምን…ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በኦስሎ……

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ – ጥቂት የሰማያዊ አባላት በሰልፉ ላይ እንደ ሕዝቡ እንዲሆኑ ተጠየቁ

የሰማያዊ ፓርቲ ወጣቶች ትላንት ማታ የአንድነትን ሰልፍ እንደሚቀላቀሉ በፌስቡክ ማሳወቃቸው ይታወቃል። ዛሬ ጠዋት ሰልፉ ከመጀመሩ በፊት የሰማያዊ ፓርቲ ሰማያዊ አርማ ያለበት ልብስ በመልበስና የሰማያዊ ፓርቲ አርማ በመያዝ፣ አስቀድመው የሰልፉን አዘጋጆች ሳያሳውቁ ወደ አንድነት ጽ/ቤት ጥቂት የሰማያዊ ወጣቶች ይመጣሉ።...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>