የግብፅ ፖለቲካዊ ትርምስ
የአዉቶማቲክ ጠመንጃ ተኩስ ይሰማናል።ተቃዋሚ ሠልፈኞቹ (እኛ እንዳንመታ) ዙሪያችንን ከበዉ ሠብአዊ ጋሻ ሠሩ።ጥይቶችና የሲ ኤስ ጋሶች ይተኮሱብናል።አየሩ በጢስ ታፍኗል።ሰዎች ያስታዉካሉ።የመስክ ሆስፒታሎቹ ወለል ደም ተንጣሎባቸዋል።---"…
View Articleዝክረ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድኅንን
በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሥነ ጽሑፍ፤ ትልቅ ሥም ያላቸውን ፤ ገጣሚ ፣ ደራሲና ደራሴ ተውኔት ፤ የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድኅንን የህይወት ታሪክ፣ በሚዳስስ መጽሐፍ ላይ ፤ ሜሪላንድ ፣ ዩናይትድ እስቴትስ ውስጥ ውይይት ተካሄደ።…
View Articleንዋዬ ቅድሳት ለማስጠበቅ የሚጥር ማኅበር፣
የኢትዮጵያን አብያተ ክርስቲያን ንዋዬ ቅድሳትና የተለያዩ ቅርሶችን በሥርዓት ለመጠበቅ ባለመቻሉ፣ የሚያስጠብቅም ባለመኖሩ ፣ ባለፉት አያሌ ዓመታት እጅግ በዛ ያሉ ንዋዬ ቅድሳትና የተለያዩ የቤተክርስቲያኒቱ ቅርሶች ወደ ውጭ እየተጋዙ ገበያ ላይ መዋላቸው እንግዳ ነገር አልሆነም።…
View Articleየማሊው ምርጫ፣
በምዕራብ አፍሪቃዊቷ ሀገር በማሊ፣ እንደተፈራው ሳይሆን የትናንቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በሰላም ነው የተከናወነው። የዶቸ ቬለ ባልደረባ ፣ ካትሪን ጌንትስለር፣ ከማሊ የላከችው ዘገባ እንደሚጠቁመው፣ከ 27 ቱ እጩ ተወዳዳሪዎች መካከል፤…
View Articleሰበር ዜና፤ በጂንካ ነዋሪዎች ለእሁዱ የተቃውሞ ሰልፍ መዘጋጀታቸውን ገለፁ
ሰበር ዜና፤ በጂንካ ነዋሪዎች ለእሁዱ የተቃውሞ ሰልፍ መዘጋጀታቸውን ገለፁ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የሚልዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መሪ ቃል እያከናወነ በሚገኘው የህዝባዊ ንቅናቄ መርሃ ግብር መሰረት ሐምሌ 28 ቀን 2005 በጂንካ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ለማከናወን በበራሪ ወረቀትና ፖስተሮችን በመለጠፍ...
View Articleሰበር ዜና፤ አቶ ግርማ ወ/ሰንበት የአንድነት ብሄራዊ ም/በት አመራር አባል አረፉ (አንድነት)
የሀዘን መግለጫ፤ አቶ ግርማ ወ/ሰንበት በ1984 ዓ.ም. መዐህድን በመመስረት፣ ህይወታቸው እስካለፈበት ዛሬ ሐምሌ 22 ቀን 2005 ዓ.ም. ድረስ ደግሞ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ(አንድነት) የብሄራዊ ም/ቤት አመራር አባል በመሆን ታግለዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በፓርቲያችን አንድነት ከፍተኛ አመራር ሰጭ በመሆን...
View Articleየሰቆጣና የአካባቢው ኑዋሪዎች ስሞታ፣
ባለፈው ቅዳሜ፤ የሰቆጣና አካባቢዋ ኑዋሪዎች ከላሊበላ -ሰቆጣ እንደሚሠራ ቃል የተገባልን አስፋልት መንገድ ተግባራዊ ይሁን በማለት አደባባይ ወጥተው ድምጻቸውን ማሰማታቸውን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል።…
View Articleዜና ከወላይታ፤ መንግስት አንድነት ፓርቲ ላይ የክስ ድራማ እያዘጋጀ መሆኑ ተደረሰበት – ፍኖተ ነጻነት
ዜና ከወላይታ መንግስት አንድነት ፓርቲ ላይ የክስ ድራማ እያዘጋጀ መሆኑ ተደረሰበት መንግስት በወላይታ ሶዶ በአንድነት ፓርቲ ላይ የሀሰት ድራማ በመስራት ላይ ነው፡፡ መንግስት በመስጊድ ውስጥ በድብቅ ያሰራጨው ሙስሊሙን ህብረተሰብ ለአመፅ የሚቀሰቅስ በራሪ ወረቀት የአንድነት ፓርቲ የወላይታ ዞን አመራር የሆኑት ወ/ሮ...
View Articleስነውደን፣ ሩሲያና አሜሪካ
የዩናይትድ እስቴትስ ብሔራዊ የስለላ ድርጅት አባል የነበረውና ፤ ከ2 ወራት ገደማ በፊት ከድቶ፤ ምሥጢሮችን በማጋለጥ፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ የመነጋገሪያ አጀንዳ ያስከፈተው ኤድዋርድ ስነውደን ፤ ትናንት ሩሲያ ውስጥ ለአንድ ዓመት ጊዜያዊ ተገን ማግኘቱ ፤…
View Articleበአፍሪቃ ህፃናት ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች
በአፍሪቃ በህፃናት ላይ የሚካሄድ ወሲባዊ ንግድ እንዲገታ ህብረተሰቡና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ተጠየቁ ። በቅርቡ አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ ስብሰባ ላይ እንደተገለፀው በአፍሪቃ በሚሊዮች የሚቆጠሩ ወጣቶችና ህፃናት የወሲብ ንግድ ሰለባ ናቸው ።…
View Articleየኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቃውሞ መታገድ
ፖሊስ ከዚሁ መስጊድ ፣ ሶላት ከመጀመሩ በፊት አንድ ምዕመን ከሶላቱ በኋላ ደግሞ ወደ 15 የሚሆኑ ምዕመናን ጊዜያዊ ማረፊያ ቤት ማሰሩን ፣ በአካባቢው እስከነበረበት ጊዜ ድረስ መመልከቱን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ተናግሯል ።…
View Articleየማሊው ምርጫ ውጤት
27 ተፎካካሪዎችን ያወዳደረው የማሊው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ ባንድ ዙር እልባት ሊደረግለት ባለመቻሉ ነሐሴ 5 ቀን 2005 ዓ ም ፤ በ 2 ኛ ዙር ውድድር እንደሚደመደም ተነገረ። ያኔ የሚቀርቡት 2 ተወዳሪዎች ብቻ ሲሆኑ እነርሱም ፤ የቀድሞው ጠ/ሚንስትር…
View Articleየቀድሞ የአዲስአበባ መሬት አስተዳደር ባለስልጣን ዋና ስራአስኪያጅ በኮበለሉ በአንድ ወራቸው ተያዙ
ሐምሌ ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ያለመከሰሰ መብታቸው በፓርላማ እንዳይነሳ ከተወሰነ በኋላ እንደገና ፓርላማው ውሳኔውን በማጠፍ ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳውና ወዲያውኑ ባልታወቀ ሁኔታ ከአገር እንዲወጡ ተደርገው የነበሩት የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ዋና ሥራ አስኪያጅ...
View Articleበአፋር አንድ ሰው በፌደራል ፖሊሶች ተገደለ
ሐምሌ ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በቡሪሞዲያቶ ወረዳ አባ በርሀቤ ቀበሌ አቶ ሀሰን በረከት የተባሉ ነዋሪ የተገደሉት አንድ ሾፌር የቤት እንስሶቻቸውን መግደሉን ተከትሎ በተፈጠረ ውዝግብ መሀል ነው። አቶ ሀሰን ካሳ እንዲሰጣቸው ሹፌሩን በሚጠይቁበት ወቅት ጉዳዩን በትክክል ያልተረዱ የፌደራል ፖሊስ...
View Articleበአዲስ አበባና በአንዳንድ የክልል ከተሞች አለመረጋጋት እየታየ ነው
ሐምሌ ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፌደራል ፖሊስ አባላት በአዲስ አበባና በአንዳንድ የክልል ከተሞች በብዛት መታየታቸውን ተከትሎ በከተሞች የሚታየው አለመረጋጋት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሄዱን ዘጋቢዎቻችን ገልጸዋል። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ትናንት ባወጣው መግለጫ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘወትር...
View ArticleAmharic News 1800 UTC –ኦገስት 02, 2013
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics…
View Articleበወላይታ በመንግስት ተደራጅተው ዝርፊያ የሚፈፅሙት ታርጋ አለልባ ሞተር ሳይክለኞች፡፡
በወላይታ በመንግስት ተደራጅተው ዝርፊያ የሚፈፅሙት ታርጋ አለልባ ሞተር ሳይክለኞች፡፡ #millionsofvoicesforfree #Ethiopia #UDJ …
View Article