Col. Mengistu Hailemariam’s last year in power (documentary)
…Col. Mengistu Hailemariam's last year in power (documentary)
View Article11ኛው በአዉሮጳ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል
በአዉሮጳ ኢትዮጵያዉያን የስፖርትና የባህል ፊዴሪሽን የዘንድሮዉን ዝግጅቱን በስዊዘርላንድ ጄኔቭ አጠገብ በምትገኘዉ ኒዮ ከተማ በደማቅ ዝግጅት አካሂድዋል።…
View Articleየእስክንድር ነጋ የዛሬ መልዕክት ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት፣
“አሁን አዲስ አበባ ውስጥ በተፈጠሩት ሠላማዊ ሰልፎች ሚያዝያ 30/1997ን በቁጥርም፣ በምግባርም ድገሙት። ጠጠር እንኳን የማይወረወርበት እና ሠላማዊ፣ ሠላማዊ እና ሠላማዊ ሰልፍ አድርጉ።” ለዳያስፖራዎች:— “ሠልፍ በሚደረግባቸው አካባቢዎች ላሉ ዘመድ አዝማዶቻችሁ በመደወል አበረታቱዋቸው፤ የምትችሉትን ሁሉ...
View Articleየአንድነት ፓርቲ አመራሮች ቤት በፖሊሶች እየተበረበረ ነው ብርበራው ቀኑን ሙሉ እንደሚደረግ ታውቋል
በደቡብ ወሎ ዞን በሀይቅ ከተማ የሚገኙ የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት ቤት ላይ ዛሬ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ ብርበራ እንደተጀመረ የዞኑ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ የአንድነት ፓርቲ የወረባቡ ወረዳ ሰብሳቢ አቶ እድሪስ ሰኢድ ለፍኖተ ነፃነት እንዳስታወቁት ዛሬ ከማለዳው 12 ሰዓት...
View Articleለጸረሙስናእናቤቲንእንከሳለንበማለትለዛቱአቃቢያነህጎችየቀረበችቆንጆፈተና =>ሰምሃልመለስዜናዊ
ዳዊት ሰለሞን በፌስቡክ ገጹ ያሰፈረው አስተያየት፦ የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ የሚያበላሽና ለህዝቡ ማህበራዊ ሞራል ተቃራኒ የሆነ ድርጊት በመፈጸሟ በወንጀል እንከሳታለን በማለት በቢግ ብራዘርስ አፍሪካ ወሲብ ስትፈጽም የታየችውን ቤቴልሄም አበራን ለመሞገት መዘጋጀታቸውን አቃቢያነ ህጎች መናገራቸውን አቤ ቶክቻው አስር...
View ArticleEthiopian Muslims hold protest in Addis Ababa – Friday, July 26, 2013
…Ethiopian Muslims hold protest in Addis Ababa - Friday, July 26, 2013
View ArticleAmharic News 1800 UTC –ጁላይ 27, 2013
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana…
View Articleየሚሊዮኖች-ድምጽ-ለነፃነት ዘመቻ የዜጎችን ፊርማዎች ለመሰብሰብ
ግርማ ሞገስ የዜጎችን ፊርማዎች ማሰባሰብ የብዙ መቶ አመቶች ታሪክ ያለው ሰላማዊ ትግል ነው። የሚሊዮኖች-ድምጽ-ለነፃነት ዘመቻ አንዱ ግብ በኢትዮጵያ ሽብር ህግ ላይ ዜጎች ያላቸውን አቅዋም በፊርማቸው እንዲገልጹ ማድረግ ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...…
View ArticleESAT Menalesh Meti on private land ownership – 26 July 2013
…ESAT Menalesh Meti on private land ownership - 26 July 2013
View ArticleESAT Ethiopian News – 26 July 2013 (Amsterdam)
…ESAT Ethiopian News - 26 July 2013 (Amsterdam)
View ArticleESAT Menalesh Meti on private land ownership in Ethiopia – 27 July 2013
…ESAT Menalesh Meti on private land ownership in Ethiopia - 27 July 2013
View Articleሰበር ዜና ፤ መቀሌ – የፀጥታ ኃይል እጥረት አለብን ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ አትችሉም!!
ሰበር ዜና፤ አቶ ጌታቸው ገ/ስላሴ የከንቲባ ጽ/ቤት ሀላፊ ፣አቶ ወልዳይ የተባሉና የመቀሌ ዞን የፀጥታ ኃላፊ እንዲሁም ከመቀሌ ወጣቶች ማህበር ተወከልኩ ያለ ግለሰብ የአንድነት አመራሮቸን በመጥራት “መንግስት አጠቃላይ ግምገማ ላይ ስለሆነ የፀጥታ ኃይል እጥረት አለብን” በማለት ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ አትችሉም...
View Article