በኒ ሻንጉል፥ የአማሮች አቤቱታ
ቡለን በተባለዉ ወረዳ የሚኖሩ ተመላሾች እንደሚሉት እስካሁን ንብረታቸዉ አልተመለሰም፥መሬት፥ማደበሪያና ምርጥ ዘርም ማግኘት አልቻሉም…
View Articleየኪስማዮ ዕጣ ፈንታ
በደቡብ ሶማልያ የምትገኘው የኪስማዮ ከተማ አስተዳደር ለሶማልያ ማዕከላዊዉ መንግሥት እንዲሰጥ ሀሳብ ቀረበ። ይህንን ሀሳብ ያቀረቡት በሳምንቱ መጨረሻ በዩጋንዳ መዲና ካምፓላ የአንድ ቀን ምክክር ያካሄዱት ያካባቢ ሀገራት መሪዎች ናቸው። ይህ የቀረበው ሀሳብ በተግባር ሊተረጎም መቻል አለመቻሉ የሚመለከታቸውን ወገኖች ብዙ...
View Articleግብረ ሠዶማዉያንና የቂርቆስ ወጣቶች
የወጣቶቹ ማሕበር በጠራዉ ስብሰባ ላይ የተካፈሉ የሕክምና ባለሙያዎችና የሐይማኖት መሪዎችም ግብረ-ሰዶማይነትን ያስፋፋሉ ባላቸዉ ተቋማት ላይ ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እንዲደረግ ጠይቀዋል…
View Articleዘረኝነት በምሥራቅ ጀርመን
ጀርመን ውስጥ በተለይ በምሥራቅ ጀርመን ዘረኝነት ከቀድሞው እየተባባሰ በመሄድ ላይ መሆኑን አንድ ጥናት አስታውቋል ። የጀርመን መንግሥት ምስራቅ ጀርመን ውስጥ በሚገኙ ፌደራል ግዛቶች ዘረኝነትን ለመከላከል ተግባራዊ ያደረገው መርህም ለውጥ አለማምጣቱ በጥናቱ ተገልጿል ።…
View Articleለዜጎች የሚቆረቆሩ የመንግስት ተወካዮችን አፋልጉኝ ! ኮንትራቱስ ይቁም፣ የቀሩትነኘን ዜገኮች መብት ማን ያስከብር ?
ሳውዲዎች ከኢትዮጵያ ከኬንያና ከኢንዶኖዥያ የቤት ሰራተኛ ቅጥር ካቆሙ ሰነባበተ ! ይህነኑ ተከትሎ የቤት ሰራተኛ እጥረት የሳውዲዎች መነጋገሪያ ሆኗል። ባለጸጎቹ የሳውዲ ዜጎች በያዝነው የረመዳን ወር ብቻ 32 ቢሊዮን ሪያል የሚገመት ገንዘብ በሃገር ውስጥ ገበያ ልውውጥ ላይ እንደዋሉ በሰማን መባቻ የሳውዲዎች...
View Articleሰላማዊ የመብት ጥያቄ በሠለጠነ ውይይት እንጂ በአፈናና ግድያ መቼም ቢሆን አይፈታም!
ኅምሌ 27 ቀን 2005 ዓ/ም 22 ዓመት ሙሉ ነፍጡን ከፊት አስቀድሞ የተፈጥሮ፣ ዴሞከራሲያዊና ሕጋዊ የሆኑ መብቶቹን ለማሰከበር በግምባር ሲታገል የቆየውን ምስኪን ህዝብ በገፍ እያሠረ፤ ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ እያሠቃየውና ግፍ በተሞላበት ግድያም እየቀጣው የቆየው የህወሓት/ኢሕአዴግ ግፈኛ አገዛዝ፣ ይኸው ዛሬም...
View Articleየኢትዮጵያ መንግስት ኢትዮጵያ የሽብር ጥቃት ኢላማ ሊሆኑ ከሚችሉ አገራት መካከል ባለመመደቧ ከፍተኛ ብስጭት ውስጥ ገባ!
ድምጻችን ይሰማ መንግስት በመጪው አርብ በኢትዮጵያ የሽብርተኞች ጥቃት ሊፈጸም ስለሚችል ተገቢውን ጥንቃቄ አድርጉ ሲል ለበርካታ ኤምባሲዎችና ቆንስላዎች የቅድመ ማስጠንቀቂያ መልክት (ኬብል) ላከ! የዩናይትድ ሰቴትስ መንግስት በመላው ዓለም የሚገኙ 22 ኤምባሲዎቹና የቆንስላ ጽ/ቤቶቹ የድንገተኛ ሽብር ጥቃት...
View Articleበሽግግር ጊዜ አደረጃጀትና አሠራር በተዋቀረው የአ/አ ሀ/ስብከት የሓላፊዎችና ሠራተኞች ምደባ ተካሄደ
መዋቅሩና ምደባው ለመሠረታዊው የቤተ ክርስቲያናችን ተልእኮ ትኩረት የተሰጠበት፣ ድጋፍ ሰጪው በባለሞያ ብቻ የሚመራበት፣ ሠሪውና ተቆጣጣሪው የተለየበት ነው የቁጥጥር አገልግሎቱ ሥልጣን ከሀ/ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ በላይ ኾኖ ተጠሪነቱ ለመንበረ ጵጵስናው ሀ/ስብከት ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ ኾኗል፤ የጸሐፊ ሥራ መደብ...
View Articleበአርሲ ኮፈሌው ግጭት ሕይወት ጠፋ –የማክሰኞ፤ ሐምሌ 30/2005 ዓ.ም ዘገባ –ኦገስት 06, 2013
Arsi - clashes - muslims - government…
View Articleበቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ የተገጣጠሙ የህዝብ አውቶብሶች አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ60 በመቶ በላይ የሚሆኑት ተበላሹ
በቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ የተገጣጠሙ የህዝብ አውቶብሶች አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ60 በመቶ በላይ የሚሆኑት ተበላሹ ሐምሌ ፴(ሠላሳ)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት ያመረታቸው እና የገጣጠማቸው የከተማ እና አገር አቋራጭ አውቶብሶች አመት...
View ArticleHealth: ጉንፋን አሰቃየኝ፣ እባካችሁ መላ በሉኝ!
ክረምት መግባቱን ተከትሎ ሀይለኛ ጉንፋን ይዞኛል፣ ሌሎች የቤተሰብ አባላቶቼን ወዲያው ሲተዋቸው እኔን ግን አሁንም ድረስ አፍንጫዬን እንደዘጋኝ አልፎ አልፎም ከባድ የአፍንጫና የጉሮሮ ፈሳሽ ያከታትልብኛል፡፡ ምን ባደረገው ሊተወኝ ይችላል? እባካችሁን መላ በሉኝ፡፡ ዓለም ተስፋ ውድ ዓለም፡- ጉንፋን ሲያጓድዱት በሽታ...
View ArticleSport: ሂጓይን አርሰናል ይመጣል?
በመጨረሻ…፣ በመጨረሻ አርሰናል ከፍተኛ ገንዘብ ሊያወጣ ነው? በመጨረሻም ትልቅ ተጨዋች ሊገዛ ነው? ይህ ያለፉት ሳምንታት ወሬ ነው፡፡ ባለፉት ዓመታት አብዝቶ ፋይናንሳዊ የጥንቃቄ ጉዞ እያደረገ የዋንጫ መደርደሪያውን ባዶ ላስቀረው የክለብ ደጋፊዎች ይህ ትልቅ ዜና ነው፡፡ አርሰን ቬንገር በስልጣናቸው እያሉ ትልልቅ...
View Articleቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ………. ጦቢያን ገረመው
ጦቢያን ገረመው ይህች አነስተኛ መጣጥፍ ለታዋቂው ጋዜጠኛና አክቲቪስት እስክንድር ነጋ መታሰቢያነት ትዋልልኝ፡፡ ምክንያት አለኝ፡፡ ርዕሱ በመጠኑ ተሻሽሎ የተወሰደው በእርሱ ባለቤትነትና አዘጋጅነት ይመራ ከነበረው ከምኒልክ ጋዜጣ ነው፡፡ ባጭሩ ለማስታወስ – የዛሬ 12 ዓመት ገደማ በ93 ዓ.ም ወያኔ ለሁለት ተሰንጥቃ...
View Articleበሙስሊም ወገኖቻችን ላይ ወያኔ ያካሄደውን ጭፍጨፋ ኢሕአፓ ያወግዛል
Download (PDF, 148KB) <script type=”text/javascript”><!– google_ad_client = “ca-pub-8555893555560582″; /* Add 468 x 60 – Banner */ google_ad_slot = “5735223818″; google_ad_width = 468;...
View Articleየመላው ኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኦህዴድ የኦሮሞን ህዝብ ችግር አይፈታም አለ
መስከረም አያሌው የኦሮሚያ ክልልን የሚያስተዳድረው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት በኃይል ላይ የተመረኮዘ መንገድ መጠቀሙ የኦሮሞን ህዝብ ችግር መፍታት እንደማይችል ያሳያል ሲል የመላው ኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ገለፀ። ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ኦህዴድ የኦሮሞን ሕዝበ –...
View Articleኮት ዲቯር እና የሎውሮ ባግቦ ተጛዳኞች መፈታት
የኮት ዲ ቯር የፍትሕ ሚንስቴር በእስር ከሚገኙት የቀድሞው የሀገሪቱ ርዕሰ ብሔር ሎውሮ ባግቦ ደጋፊዎች መካከል የቅርብ ረዳቶቻቸው ናቸው የሚባሉትን 14 ሰሞኑን በጊዜያዊ ሁኔታ ፈታ። ግለሰቦቹ የተፈቱበት ርምጃ በሀገሪቱ ለተጀመረው የዕርቀ ሰላም ሂደት ዓቢይ አስተዋፅዖ እንደሚኖረው ቢገምቱም፣ የባግቦ ደጋፊዎች በቂ...
View Article