ነሀሴ 26ን በደቦ ሸኝተን፤ 2006 ዓ.ምን በተስፋ
አርኣያ ጌታቸው የዘንደሮ ክረምት ከቀደምቶቹ በጥቂቱ ጠንከር ያለና ብዙዎችን በተለይም አዲስ አበቤዎችን እያማረረ ነው። ሌላው "በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ" የሚያስብለው ደግሞ የከተማዋ መንገዶች በአብዛኛው ጥገና ላይ መሆናቸውና በዚህም ሳቢያ የበርካቶች መኖርያና የንግድ ሱቆቻቸው መፍረሳቸው ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...…
View Articleሰላም ምንድነው?
ታደሰ ብሩ 1. መንደርደሪያ የወያኔ ሰዎች ጋር የፓለቲካ ሙግት መሰል ነገር ከገጠማቸው ውይይቱን ያለ ጥርጥር የሚረቱበት ወደሚመስላቸው ወደ "ሰላም" ጉዳይ ይስቡታል። ከዚያም አገራችን ለዘመናት ሰላም የራቃት የነበረ መሆኑን ያስቷውሷችሁና "እድሜ ለኢሕአዴግ ይኸው የሰላም አየር እየተነፈስን ነው" ይሏችኋል። ንግግራቸውን...
View Articleሁለት ተቀጣጣይ ባእድ እቃ የያዙ ሲሊንደሮች በቦሌ አውሮፓላን ማረፊያ መገኘታቸውን መንግስት ገለጸ
ነሃሴ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፌዴራል ፖሊስ የጋራ የፀረ ሽብር ግብረ ሃይል እንዳስታወቀው፣ ሁለቱ ሲሊንደሮች የተገኙት በጽዳት ሰራተኞች ጥቆማ ነው። መንግስት ባእድ ነገሩን ማን እንዳስቀመጠው፣ በባእድ ነገሩ ውስጥ ምን እንዳለ ያስታወቀው ነገር የለም።…
View Articleኢትዮጵያ ከወጪ ምርት ያገኘችው ገቢ ከሌሎች አገራት ጋር ሲነጻጸር በጣም በአነስተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ።
ነሃሴ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አሜሪካ በሰጠችው የአጎዋ የገበያ ዕድል ቀነ ቀጠሮ ማራዘም ላይ በሰፊው ሲመክር የነበረው 12ኛው የአጎዋ ጉባዔ አፍሪካ ዕድሉ እንዲራዘም መፈለጓን የአሜሪካ የህግ አውጭ ምክርቤት ተወካዮች ለምክር ቤቱ እንዲያሳውቁላቸው በመጠየቅ ተጠናቋል፡፡ በ12ኛው የአጎዋ ፎረም የንግድ...
View Articleሚስጢሩ –፪
ወለላዬ ከስዊድንየግጥም አፃፃፍ ዘዬን ያመጡ ነፍሳቸው ትባረክ። "ሚስጢሩ ቀላል ተደረገ" የሚለውን የሚስጢሩን ሁለተኛ ክፍል እነሆ! በአጭር መስመሮች ግጥም ማጠቃለል ቻልኩ። የዚህን ስራ የመጀመሪያ ክፍል ያነበቡ አስተያየት ሰጭዎች "አቀራረብህ መጽሐፉን ላነበቡ ይገባ እንደሆን እንጂ፤ ለሌላው አንባቢ ግልጽ ሊሆንለት...
View Articleየወላድ መካን በጐንቻው!
Download (PDF, 238KB) Related Posts:ፖፕ ፓየስ 11ኛ አጼ ኃይለ ሥላሴን…ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ…ታደሰ ክፍል 4 – በ ይታያል…በረመዳን ደም ዕምባ! በየጐንቻው!“በኢንቨስትመንት ስም የሚፈጸም……
View Articleበአማራ ክልል የሚያመክን መድኃኒት የተወጉት ይናገራሉ
(ሊመለከቱት የሚገባ!)በአማራ ክልል የሚገኙ በተለይም ወጣት ሴቶችን "ወረርሽኝ ገባ" በሚል ክትባት በመስጠት መውለድ እንዳይችሉ የማድረግ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመንግሥት መፈጸሙ አይዘነጋም። የዚሁ ሰለባ የሆኑ ሴቶችን "የአማራ ወጣቶች የጋራ ንቅናቄ" ለፀበል ያሉበት ቦታ ድረስ በመሄድ ቃለምልልስ አድርጎላቸዋል። እነሆ! …
View Article33 የፖለቲካ ድርጅቶች በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ የተወሰደውን እርምጃ አወገዙ
ነሃሴ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የ33 ፓርቲዎች ትብብር ለኢሳት በላከው መግለጫ እንዳመለከተው መንግስት እየተከተለ ያለው የሀይል እርምጃ በዜጎች ህገመንግስታዊ ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ላይ የተፈጸመ ህገወጥ አምባገነናዊ ድርጊት በመሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ድርጊቱን ሊቃወምና ሊያወግዝ ይገባዋል።...
View Articleየግብፅ ሁኔታ ለኢትዮጵያ ምቾት አይሰጥም –ዶ/ር ያዕቆብ አርሳኖ –ኦገስት 17, 2013
Dr. Yacob Arsano, analysis on the situation in Egypt.…
View ArticleESAT Radio: Aug 16
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...
View Articleየወለፌንድ አገዛዝ፦ በረመዳን እሥር፣ በዒድ-አልፊጥር ግድያ
Download (PDF, 398KB) Related Posts:በረመዳን ደም ዕምባ! በየጐንቻው!ሰላም ምንድነው? ታደሰ ብሩየወላድ መካን በጐንቻው!የአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopia…
View Articleወ/ሮ አዜብ መስፍን ከኤፈርት ዳይሬክተርነት ተነሱ
ገዢው ፓርቲ የሟቹን ጠቅላይ ሚ/ር ሙት ዓመት ለመዘከር ደፋ ቀና እያለ በሚገኝበት በዚህ ሰዓት የሟቹን ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍንን ከኤፈርት ዳይሬክተርነት ማንሳቱን የኢሳት ራድዮ ዘገበ። የራዲዮው ዘገባን ያድምጡት። Related Posts:የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) –…ወደ ቤንሻንጉል የተመለሱት...
View Articleአፋልጉኝ! ታማኝ በየነን ያያችሁ፡ ዲ/ን ሙሉጌታ ወልድገብርኤል
ባሳለፍነው ሳምንት “አርቲስት ታማኝ በየነ ወዴት አሉ? ጃዋር መሐመድ ይፈልጎታል” በሚል ርዕስ ከቀረበ ጽሑፍ የቀጠለ። ታማኝ ሆይ! ህወሐትና መዋቹ ጠቅላይ ሚኒስተር የምታጠቃበት የተለየ ምክንያት ከሌለህ በስተቀር (ጸረ አማራ ናቸው የሚለው እምነትህ እንደተጠበቀ ሆኖ) ኢትዮጵያ ማን ናት? መቼና በማን ተመሰረተች?...
View Articleወቅታዊ ጥሪ በስደት የ ኢትዮጵያ መምህራን ማሕበር አተባባሪ ኮሚቴ
Download (PDF, 1.53MB) Related Posts:ሰላም ምንድነው? ታደሰ ብሩበረመዳን ደም ዕምባ! በየጐንቻው!የወላድ መካን በጐንቻው!የአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልየወለፌንድ አገዛዝ፦ በረመዳን……
View Articleታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ተካሄደ
እ.ኤ.አ በኦገስት 17 ቀን 2013 ዓ.ም. በጀርመን ሀገር ፍራንክፈርት ከተማ የኢትዮጵያውያን የፖለቲካና ሲቪክ ማህበር አባላት አንድነት ድርጅት (ኢ.ፕ.ኮ.) በጠራው ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተሰባሰቡ ቁጥራቸው ከ400 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን፣ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች...
View ArticleMaking peace between the Afar tribe and Hamadryas baboons of Ethiopia
…Making peace between the Afar tribe and Hamadryas baboons of Ethiopia
View Articleታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በኦስሎ ኖርዌይ ተካሄደ
Friday, August 16, 2013 በዛሬው እለት Aug 16.2013 በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ በኖርዌይ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ለፊት የኢትዮጵያ ስደተኛ ማህበር በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ከተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶችና ሲቪክ ማህበረሰብ የተገኙ ሲሆን በዝግጅቱም ላይ ከየድርጅቶቻቸው ተወክለው የተገኞት...
View Article