Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

ESAT Radio Aug 17

ESAT Radio Aug 17…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Meseret Defar and Genzebe Dibaba at the Moscow 5000 meters (video)

…Meseret Defar and Genzebe Dibaba at the Moscow 5000 meters (video)

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ አትሌቶች በሞስኮ እየተካሄደ ባለው በ14ኛው የዓለም አትሌክቲክስ ሻምፒዮን ውድድር ላይ ዛሬ አስደናቂ ውጤት...

የኢትዮጵያ አትሌቶች በሞስኮ እየተካሄደ ባለው በ14ኛው የዓለም አትሌክቲክስ ሻምፒዮን ውድድር ላይ ዛሬ አስደናቂ ውጤት አስመዘገበ፤ 1 ወርቅ፣ 2 ብር፤ እና 1 ነሃስ ያገኙ ሲሆን እውነትም አረንጓዴው ጎርፍ የሚለውን ስማቸውን አድሰዋል። በውጤቱም በወንዶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን፤ 2ኛ ለሌሳ ደሲሳ, 3ኛ ታደሰ ቶላ,...

View Article

የማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊክ ጊዚያዊ ሁኔታ

ከአምስት ወራት በፊት በማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊክ የተካሄደውን የመፈንቅለ መንግሥት የመሩት እና ራሳቸውን የሀገሪቱ የሽግግር መንግሥት ፕሬዚደንት ብለው የሠየሙት ሚሼል ጆቶጂያ እአአ በነገው ዕለት ነሀሴ 18፣ 2013 ዓም ቃለ መሀላ ይፈፅማሉ።…

View Article

ኢትዮጵያዉያኑ አትሌቶች ድል ቀናቸዉ

ሞስኮ ውስጥ በመካሄድ ላይ ባለዉ በ14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዉያኑ አትሌቶች ድል ቀንቶአቸዋል።…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ኢትዮጵያ ዛሬ በሜዳሊያዎች ተንበሸበሸች

(ዘ-ሐበሻ) በሞስኮ እየተካሄደ ባለው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አትሌት መሠረት ደፋር ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ ስታስገኝ በወንዶች ማራቶን ደግሞ ኢትዮጵያውያኑ ሌሊሳ ዴሲሳ እና ታደሰ ቶላ ሁለተኛ እና ሶስተኛ በመውጣትየብር እና የነሃስ ሜዳልያዎችን አስገኝተዋል። በሴቶች የ5 ሺህ ሜትር ፍጻሜ እንደተለመደው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአማራ ክልል የኦሮሚያ ዞን በጎርፍ አደጋ 28 ሰዎች ሞቱ

የከሚሴ ከተማ በደህናው ጊዜ። (ፎቶ ከዊከፒዲያ)(ዘ-ሐበሻ) ትናንት ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከ7 ሰዓት እስከ 9 ሰዓት ካለማቋረጠ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ የተነሳ በአማራ ክልል የኦሮሚያ ዞን ከሚሴ ከተማ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ ማለፉ ሲዘገብ የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል የውስጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ኢሕአዴግ ፖለቲካውን የሚመራው በዕዝ ነው እንጂ በሃሳብ የበላይነት አይደለም” – አቶ ሃብታሙ አያሌው

አቶ ሃብታሙ አያሌው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት አባልና ምክትል የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊ ነው፡፡ወደ ፖለቲካው ዓለም የገባው በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት በማስተማር አገልግሎት ተጠምዶ ሳለ አንድ ችግር ይነሳና ቤተክርስቲያኑ በሚገኝበት ቀበሌ በአስተዳደሩ ይጠራል፡፡በቀበሌው...

View Article


Amharic News 1800 UTC –ኦገስት 17, 2013

News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰላም ምንድነው? (ታደሰ ብሩ)

ከታደሰ ብሩ 1. መንደርደሪያ የወያኔ ሰዎች ጋር የፓለቲካ ሙግት መሰል ነገር ከገጠማቸው ውይይቱን ያለ ጥርጥር የሚረቱበት ወደሚመስላቸው ወደ “ሰላም” ጉዳይ ይስቡታል። ከዚያም አገራችን ለዘመናት ሰላም የራቃት የነበረ መሆኑን ያስቷውሷችሁና “እድሜ ለኢሕአዴግ ይኸው የሰላም አየር እየተነፈስን ነው” ይሏችኋል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የተጨዋቾች ዝውውር ዋጋ ንረት ምክንያቱ ምን ይሆን?

የተጨዋቾች የዝውውር ሂሳብ እየናረ ከመጣ ከራርሟል፡፡ በእርግጥ ጭማሬ ማሳየቱ የማይቀር ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ለዝውውር እየወጣ ያለው ሂሳብ እጅግ ከፍተኛ መሆኑ ግን እንቆቅልሽ ነው፡፡ በክረምቱ የዝውውር ገበያ እስካሁን ለራዳሜል ፋልካኦ፤ ኤዲንሰን ካቫኒ፣ ኔይማር፣ ፈርናንዲንሆ፣ ማሪዮ ጎትዘ፣ ጀምስ ሮድሪጌዝ፣ አሲደር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጁነዲን ሳዶ ተገደሉ የሚለው ዜና ሃሰት ነው ተባለ

(ዘ-ሐበሻ) ፌስቡክን ጨምሮ በተለያዩ የማህበራዊ ድረገጾች ላይ በሰፊው እየተወራ የሚገኘው የአቶ ጁነዲን ሳዶ በወያኔ ተገደሉ የሚለው ዜና ሃሰት መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ሰዎች እየገለጹ ነው። እነዚህ ለአቶ ጁነዲን ቅርብ ነን ያሉ ወገኖች “የወሬው ምንጭ ሁሌም ሕዝብን በወሬ ማራበሽ የሚወደው የወያኔ መንግስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለአቡነ ጳውሎስ የመቃብር የነሐስ ሐውልት የተመደበው 1.5 ሚልዮን ብር ነው

የአቡነ ጳውሎስ ሙት ዓመት ትናንት ታስቦ ውሏል። ይህን ተከትሎ በወጡ መረጃዎች የሟቹን ፓትርያርክ የመቃብር ሐውልት በነሐስ ለማሠራት 1.5 ሚልዮን ብር የተመደበ መሆኑ ታውቋል። የሐራ ሙሉ ዘገባ እንደወረደ ይኸው፦ ለሐውልቱ ሥራ የተዋዋለው ተቋራጭ አድራሻውን አጥፍቶ ጀርመን ከረመ በውሉ መሠረት ከነሐስ የሚሠራውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓባይ ሊያለማን ወይስ ሊያጠፋን? – የሕዳሴው ግድብና ዐባይ፣ የሚሊኒየሙ ዐባይ ተጋቦት

አዘጋጅ ለኢትዮጵያ ፍቅር ከቃሊቲ የዐባይ ሥረ_መሠረትና የሕዳሴው ግድብ ማነጣጠሪያ እነሆ! ጥናቱ የተፈጸመው ሚያዚያ 2003 (2011 እ ኤ አ) ነው። አቅርቦት የፀሐፊው ትክክለኛ ቅጂ (በአቀራረባዊ ጥንቅር) መነሻ የጊዜው የኢትዮጵያ ጉዳይ ሆኖ የቀጠለውና ሕዝቡም የጠየቁትን እያደረገ ያለበት የሚሌኒየሙ ታላቅ የዐባይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመንግስቱ ኃይለማርያም አጃቢ “የሌ/ኮ መንግስቱ ያልተነገሩ ሚስጢሮች” የተሰኘ መጽሐፍ አሳትመው በተኑ

(ዘ-ሐበሻ) ዙምባብዌ በስደት የሚገኙት የቀድሞው ፕሬዚዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም በስማቸው የሚወጣው መጽሐፍ ቁጥር በ10ሮች የሚቆጠሩ ሲሆኑ እርሳቸው ግን አንድ መጽሐፍ ብቻ አውጥተዋል። “የመንግስቱ ትዝታዎች”። ዛሬ ደግሞ በአዲስ አበባና በመላው ኢትዮጵያ የፕሬዚዳንቱ የቀድሞ አጃቢ ያሳተመውና “የሌ/ኮ መንግስቱ...

View Article


ሪፖርተር ሶማሊያ ስለተከሰከሱት አውሮፕላኖች ሲዘግብ ስለመንሰኤው አለመጠየቁ በክፍሉ ሁሴን

የአቶ አማረ አረጋዊ ጋዜጣ ብቻ እንዲዘግበው በተፈቀደው መሰረት በቀደም ሶማሊያ ላይ ተከስክሶ የሰዎች ሕይወት የጠፋበት አንቶኖቭ 12 የተባለው ሩሲያ ሰራሽ አውሮፕላን አደጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሁለተኛው አደጋ መሆኑን እ.ኤ አ በኦገስት 11,2013 ባሰፈረው ዘገባው ይነግረናል።ሌሎች ይህን ቢዘግቡት ምስጢር በማባከን...

View Article

ጽናት!!! በየጐንቻው

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article


“የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት” የአንድነት ምሽት በቶሮንቶ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሦስት ጊዜ በላይ የሞተ ብቸኛው ዝነኛ የሀገር መሪ

ይሄይስ አእምሮ ወቅቱ በኦርቶዶክሳውያንና በኢትዮጵያውያን ካቶሊኮች ዘንድ የፍልሰታ ለማርያም የፆምና የሱባኤ ጊዜ ነው፡፡ በዚህ ለየት ባለ የሱባኤ ወቅት ለምንገኝ ወገኖች ፈጣሪ የልባችንን መሻት ተረድቶ የዘመናት ህልማችንን በቅርብ እውን ያድርግልን፤ የሚሳነው ነገር የለምና፡፡ ጸሎት ምህላችንን ሰምቶ ከነዚህ ሽል...

View Article

ጉዞ ወደ ምድር ጥግ (ክፍል አራት)

ባለፈው ሳምንት በቡሩኖ ደሴት በምትገኘው ብሩናይ አውሮፕላን ማረፊያ ነበር የተለያየነው፡፡ አንዲት የሀገሬን ሰዎች የመሰለች ልጅ ወደ እኔ አቅጣጫ ስትመጣ አይቼ፡፡ ልጅቱ መጣች፡፡ እንደ ዓይኔ ምስክርነት ከሆነ የሀገሬ ልጅ ናት፡፡ በአንገቷ ላይ ጣል ያደረገችው ሻርፕ ነገርም ነጠላ ቢጤ ነው፡፡ እንዲያውም የሆነ ጥልፍ...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>