በመላው ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ ድርቅና ረሃብ ተከሰተ
ሀላፊነት ከሚሰማው ዜጋ በውስጥ መልክት የተላከ ኡኡታ! “ዘንድሮ በኢትዮዽያ ያለው ርሀብናድርቅ ከ1977ቱ አይተናነስም ሲሉ ከተለያየ የሀገሪቱ ክፍል መረጃ እየወጣ ነው።ሆኖም ለተጎጂወች እርዳታ ካለማቀፉ ማህበረሰብ እንዳይደርስ ወያኔ ባንድ ለናቱ ሚድያው የሚነዛው የውሸት የባለሁለት አሀዝ ዕድገት ፕሮፐጋንዳን...
View Articleበአፍሪካ ገንዘብ የሚሰባሰበው ኋላቀርነትን ለማራመድ ነው እንዴ?
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የምዕራቡ ዓለም አፍሪካን እንዴት ኋላቀር እንዳደረጋት እና በአሁኑ ጊዜ ገንዘብ ለማሰባሰብ እያደረገ ያለው ጥረት፣ ባለፈው ሳምንት “ገንዘብ ለልማት 3ኛው ዓለም አቀፍ ጉባኤ” በሚል ርዕስ በኢዲስ አበባ ዓለም አቀፋዊ ጉባኤ ተካሂዶ ነበር፡፡ በዚህ ጉባኤ ላይ …
View Articleአልበም ካወጣች 10 አመት በቅርቡ የሚሞላት ድምፃዊት ዘሪቱ ከበደ በመንፈሰዊ ጉዳይ ነው ወይ ሙዚቃ ያቆምሽው ተብላ በአንድ...
Filed under: Uncategorized…
View Articleበሽዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን አይሁዶች ወደ እስራኤል ለመግባት እየተጠባበቁ ነው
ሐምሌ ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቁጥራቸው ከስምንት ሽህ በላይ የሚሆኑ ቤተ እስራኤላዊያን እስራኤል ውስጥ ከሚገኙት ቤተሰቦቻቸው ጋር ለመገናኘት እየተጠባበቁ ሲሆን አብዛሃኞቹ ከአስራ አምስት ዓመታት በላይ ከወላጆቻቸው የተለያዩ መሆናቸውን ተናግረዋል። የቀድሞ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት...
View Articleየውጭ ምንዛሬ እጥረቱ ተባብሶ ቀጥሎአል
ሐምሌ ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዚህ አመት በአገሪቱ የታየው ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረት እየከፋ በመሄዱ፣ በጥቁር ገበያ እና በህገወጥ መንገድ የሚደረገው የዶላር ዝውውር መድራቱን ዘጋቢአችን ገልጿል። ከውጭ ንግድ ጋር በተያያዘ ስራቸውን የሚሰሩ ነጋዴዎች ዶላር እንደልባቸው ለማግኘት …
View Articleበአርባምንጭ አንድ ወጣት ሰቆቃ ተፈጸመበት
ሐምሌ ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ወጣት ባንተወሰን አበበ ያልምንም ተጨባጭ መረጃ ሃምሌ 6፣ 2007 ዓም ከታሰረ በሁዋላ ከፍተኛ የሆነ ድብደባ እንደተፈጸመበት ለኢሳት ተናግሯል። ባንተወሰን ከተያዘ ከሁለት ቀናት በሁዋላ ፍርድ ቤት ቢቀርብም፣ ዳኛው በዋስ እንዲለቀቅ ማዘዛቸውን ይሁን …
View Articleበደብረዘይት በሺ የሚቆጠሩ ሰዎች ተፈናቀሉ
ሐምሌ ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የከተማው ባለስልጣናት ትናንት በቀበሌ 01 በድንገት በጀመሩት የቤት ማፍረስ እንቅስቃሴ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ቤት አልባ ሆነዋል። ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኦሮምያ ፖሊስ በአካባቢው ሰፍሮ እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ከመቆጣጠር አልፎ ፣ ህጻናትንና ወጣቶችን እየደበደቡ …
View Articleበአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከ 40 በላይ የአየር ሀይል ባለሙያዎች መክዳታቸው ታወቀ
ኢሳት ዜና (ሃምሌ 24, 2007) በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከ 40 በላይ የአየር ሀይል ባለሙያዎችና ሰራተኞች በስልጣን ላይ ያለውን ሰርአት በመክዳት ወደተለያዩ ቦታዎች መሰወራቸው ታወቀ ። የኢሳት የአየር ሀይል ምንጮች እንደገለጹት የደብረዘይት አየር ሀይል ጠቅላይ መምሪያ በወታደራዊ የስራ መደብ የሚያገለግሉትን …
View Articleሕወሓት ለቀድሞ የኢሕዴን ታጋዮች የድረሱልኝ ጥሪ ማድረጉን ቀጥሏል::
ምንሊክ ሳልሳዊ :- ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ በተለያዩ የሃገሪት ክፍሎች የተነሱበትን ሕዝባዊ አመጾች ለመቆጣጠር ካለመቻሉም በላይ በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ያለው እምነት የተሟጠጠ በመሆኑ በሰራዊቱ ውስጥ ያለው አለመተማመን በስፋት በመንገሱ እንዲሁም በተጨማሪ የተሰናበቱ የኢሕዴን ታጋዮች በውስጣቸው ያመቁትን ብሶት...
View Articleከብር 6 ሚልዮን በላይ የተመዘበረበት የደ/ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ሒሳብ እንዲመረመር ተጠየቀ፤ ‹‹የበጀት ዓመቱን ሒሳብ ዘግቼ...
በኹለት ዓመት ውስጥ ለደብሩ ከብር 18 ሚልዮን በላይ ተቀማጭ አስመዝግቤአለኹ የተነሣሁት ሕገ ወጥ ክፍያዎችን በመቃወሜ እና ምዝበራዎችን ለመሸፋፈን ሲባል ነው ሕገ ወጥ አሠራር ቢረጋገጥም ውሳኔ አያገኝም፤ በአጥፊዎችም ላይ ርምጃ አይወሰድም የሰነዶቹ ደኅንነት ታይቶ ቢሮዬ ይታሸግልኝ፤ መንግሥት ኦዲተሮችን መድቦ…
View Articleበአንዳርጋቸው ጽጌ ስም ሊወጣ የታቀደውን መጽሀፍ ያዘጋጁት አቶ በረከት ስምዖን መሆናቸው ታውቋል::
ከብአዴን ቁልፍ ባለስልጣናት የተገኘው ጥብቅ መረጃ ላይ እንደተብራራው አቶ በረከት መጽሀፉን እንዲያዘጋጁ ከተወሰነ በሁዋላ ከመንግስት መደበኛ ስራም ሆነ ከመድረክ ለረጅም ወራት ጠፍተዋል:: መጽሀፉ በጥንቃቄ እንዲዘጋጅ ከፍተኛ ሃላፊነት የተሰጣቸው አቶ በረከት ከደህንነት መስሪያ ቤቱ ጋር በመሆን መረጃዎችን ሲሰበስቡ...
View Articleየእነ አቡበከር ጉዳይ የሙስሊሞች ሳይሆን የፍትህ ነው
ጉዳዩ የዚህ ሀይማኖት ወይም የዚያ ሐይማኖት ተከታይ በመሆንና ባለመሆን የሚቀርብና የሚርቅ አይደለም፡፡ በየትኛውም ቦታ፣በማንኛውም ቡድንና ግለሰብ ላይ የሚፈጸም ኢ ፍትሀዊነት ካለንበት ክበብ ወጣ ብለን እንድናስብ ሊያደርገን ይገባል፡፡ መንግስት በጠረጴዛ ዙሪያ ሲደራደራቸው የነበሩትን ሰዎች ድንገት ጠራርጎ‹‹ሽብርተኞች...
View Articleበፍትህ እና በፍትህ አካላት ላይ የተጫኑ የፖለቲካ ደባዎች ይውረዱ:: (ምንሊክ ሳልሳዊ)
በፍትህ እና በፍትህ አካላት ላይ የተጫኑ የፖለቲካ ደባዎች ይውረዱ:: በወንድሞቻችን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ላይ የደረሰው የፖለቲካ ሴራ ቁስሉ የኔም ነው። የወያኔ ጉጅሌ አገዛዝ በሚያመቸው መንገድ ሃይማኖታዊ የፖለቲካ አደረጃጀት በመፍጠር ለዘመናት የቆየውን የሃይማኖት ቀኖና ትላንትና እንደ አይሁድ ባሉ...
View Articleየመኢአድ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ የነበረው አቶ አብርሃም ጌጡ በቤተሰብና በጠበቃ እንዳይጠየቅ ተከለከለ
በአቶ ማሙሸት አማረ ካቢኔ የመኢአድ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ የነበረው አቶ አብርሃም ጌጡ በቤተሰብና በጠበቃው እንዳይጠየቅ መደረጉን ቤተሰቦቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጹ፡፡ አቶ አብርሃም ጌጡ ሰኔ 12/2007 ዓ.ም ቤቱ በፖሊስ ተከቦ ከታሰረ በኋላ 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ ጉዳዩን በልደታ ፍርድ ቤት ሲከታተል …
View Articleየዓረና-መድረክ ኣባል “…ከዴምህት ጋር ግንኙነት ኣድርገሃል..”በሚል የ3 አመት ከ6 ወር የእስር ቅጣት ተፈረደበት።
የዓረና-መድረክ ኣባል የሆነውና ከዓመት በፊት “…ከዴምህት ጋር ግንኙነት ኣድርገሃል..” በሚል ክስ ለእስር የተዳረገው ወጣት ኣያሌው በየነ የ3 አመት ከ6 ወር የእስር ቅጣት ተፈረደበት። ወጣት ኣያሌው በየነ የሽረ ከተማ ኑዋሪ ሲሆን ታጣቂዎች ከቤቱ ኣስረው ወደ መቐለ ህቡእ እስር ቤት የነበረውና “ፔርሙዳ” …
View Articleታፍሰው በየእስር ቤቱ የነበሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች ወደ ወያኔ ማጎሪያ ቤቶች እየተጋዙ ነው።(Photos)
የወያኔው ጉጅሌ አገዛዝ ከትላንት ምሽት ጀምሮ እስከ ዛሬ ሃምሌ 25/2007 አ.ም ጠዋት ከአምስት ሺህ ያላነሱ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ከየክፍለ ከተማው የሚሰጋቸዉን አፍሶ መገናኛ አምቼ ፊት ለፊት በሚገኘው ሜዳ ሰብስቦ በአውቶቢስ ሲያጉዝ አርፍዶዋል።እስከ አሁን ከ35 በላይ አውቶቢስ ሰዎች አጉሮ ወስዱቸዋል።የቀሩት ጥቂት …
View Articleየናትናኤል ማስታወሻ -ጥቂት ስለ ማዕከላዊ (ከቂሊንጦ እስር ቤት)
ይህንን ጽሁፍ ስጽፍ ዓላማዬ ማዕከላዊ ያሉ ሥራቸውን አክብረው የኢትዮጵያውያንን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ የሚሰሩ ጥቂት ፖሊሶችን (ምናልባትም በአንድ እጅ ጣቶች ተቆጥረው የሚያልቁ መርማሪዎችን) ለማበረታታት አይደለም፡፡ይህን ዓላማ በሌላ ጽሁፍ እመለስበት ይሆናል፡፡ ለነገሩ ሥራቸውን አክብረው የሚሰሩ ባለሙያ ፖሊሶች...
View Articleዶ/ር አንበሴ ተፈራ ኢትዮጵያዊው በእስራኤል የመጀመሪያው ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ መምህር ሆኑ
ዶ/ር አንበሴ ተፈራ በእስራኤል በዶክትሬት ዲግሪ የተመረቁ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ናቸው::ኢትዮጵያዊው ምሁር ዶ/ር አንበሴ ተፈራ በእስራኤል የመጀመሪያው ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ መምህርና የፋካልቲ አባል በመሆን በቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ ስራ መጀመራቸውን ጂዊሽ ኒውስ ድረገጽ ሰሞኑን ዘገበ፡፡ ዶ/ር አንበሴ በቴል አቪቭ...
View Articleኦባማ፤ያዘዙልንን መድሃኒት አወሳሰድ አልነገሩንም!! Written by ኤልያስ Addis Admass
(ቻይና በገነባችው የአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ያልተደፈረውን የደፈሩ ጀግና!) እስቲ ይታያችሁ —– በህብረቱ አዳራሽ ማን ወንድ ነው፣ ሥልጣንን ርስታቸው ስላደረጉ መሪዎች ትንፍሽ የሚለው? (ጎመን በጤና አለ አበሻ!) ኦባማ ግን አድርገውታል! (አድናቂዎች ሲያንሷቸው ነው!) የኬንያ ወጣቶች “I love u Obama” ሲሉ...
View Article