ESAT Radio: Aug 22
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...
View Articleአዲስ አበበ ቢቂላ፣ አዲስ ምሩፅ ይፍጠር፣ አዲስ መሐመድ አማን
መሐመድ አማን አዲስ አበበ ቢቂላ፣ አዲስ ምሩፅ ይፍጠር፣ አዲስ መሐመድ አማን “ከአሁን በኋላ በዓለም አቀፍ ትራኮች የአጭር ርቀት ሩጫ አሸናፊነት በር ለኢትዮጵያዊያን አትሌቶችም ተከፍቷል” ሲል በርቀቱ በአገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ወርቅ በስምንት መቶ ሜትር ያገኘው መሃመድ አማን አስታወቀ። “መሃመድ አማን...
View Articleአዲስ አበበ ቢቂላ፣ አዲስ ምሩፅ ይፍጠር፣ አዲስ መሐመድ አማን –ኦገስት 23, 2013
Mohammed Aman, Ethiopia, 800mts, Moscow, Champion…
View Articleሰማያዊ ስሞታ አለው፤ መስተዳድሩ “ጥፋቱ የራሱ ነው” ይላል –ኦገስት 23, 2013
Blue Party Vs. Addis Ababa Administration…
View Articleየሥላሴዎች እርግማን (ሦስት) ፦ አዳክሞ ማደህየት – ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም
ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ሐምሌ 2005 አንድ በጣም የተገረመ ደቡብ አፍሪካዊ ይህንን ሁሉ መንገድና ሕንጻ በአንድ ጊዜ ለማሠራት ገንዘቡን ከየት ነው የምታገኙት? ብሎ ጠየቀኝና ከወርቅ-ቡና አልሁት፤ ሳቅ አለና እኔኮ ከልቤ ነው የምጠይቅህ አለኝ፤ እንግዲያው ዘክዝኬ ልንገርህ አልሁት፤ ለወትሮው ብዙ የምክር ዋጋ...
View Articleየልማታዊ ጋዜጠኞች አንዝህላልነት እና የአብርሃ ደስታ እማኝነት “የኢትዮዽያውያን ህይወት በዓረብ ሀገሮች “
ከነብዩ ሲራክ ባሳለፍነው ሳምንት በሳውዲ አረቢያ ግፍ ተፈጸሞባቸው ወደ ባገር ቤት የሚሸኙ እህቶች የመኖራቸው መረጃ ደረሰኝ ። በተለይም በቅርብ እከታተላቸው የነበሩ አህቶች እንግልት በመጠቆም በዚው በፊስ ቡክ የማለዳ ወግ ዳሰሳየ ላይ አንድ መልዕክት አስላልፊ ነበር! መልዕክቱም ለልማታዊ የሃገር ቤት ጋዜጠኞች ሲሆን...
View Articleየመለስ ዜናዊ “የሁለት አሐዝ ዕድገት” እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ኑሮ ***
ከበፍቃዱ ዘ ኃይሉ “ለ7 ዓመታት በተከታታይ 11·6 በመቶ አድጓል” የተባለው የመለስ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፥ የዓለም ባንክ እና አይኤምኤፍም ከመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በሚገኘው መረጃ ላይ ቢመሠረቱም “የለም፤ ከ6 እስከ 8 በመቶ ነው ያደገው፣ ቢሆንም ቀሽት ነው” ይላሉ። “ኢኮኖሚው ሲመነደግ” የሕዝቦች ኑሮ ደረጃስ እንዴት...
View Articleሶሪያ፥ ዩናይትድ ስቴትስና «ቀዩ መስመር»
ያኒንግ እንደሚያምኑት የአሜሪካ ጦር ሶሪያ ከዘመተ የደማስቆ መንግሥትን የምትደግፈዉ ኢራን አሜሪካኖች ነገር እንደፈለጓት ነዉ የምትቆጥረዉ።የእስራኤል ደሕንነትም ላደጋ መጋለጡ አይቀርም።«ከዚሕም በተጨማሪ» ይላሉ ያኒንግ አሜሪካኖች «ጣልቃ መግባት» መጀመሪያዉ እንጂ ፍፃሜዉ እንደማይታወቅ ካለፈዉ አስር ዓመት ልምዳቸዉ...
View Articleጣምራ የሥነ ተዋልዶ ጤናና ልማት ድርጅት
«ጣምራ የስነ ተዋልዶ ጤናና ልማት ድርጅት» ሻሸመኔ ውስጥ በወጣቶች የተቋቋመ እና ለወጣቶች የሚሠራ ድርጅት ነው።…
View Articleየሙባረክ መፈታትና የአረቡ ዓለም አስተያየት
በምርጫ ሥልጣን የያዙት መሀመድ ሙርሲ በጦር ኃይሉ ከሥልጣን ተነስተው በታሰሩ በ7 ሳምንታቸው ሙባረክ ከእስር ቤት መውጣታቸው በሙባረክ ተቃዋሚዎች ዘንድ የግብፅ ህዝባዊ ንቅናቄ የመቀልበሱ ምልክት ተደርጎ ተወስዷል ።…
View Articleተገን ጠያቂዎችና የቀኝ አክራሪዎች ተቃውሞ
ጠጋ ብለው ሳያውቁ፤ የቀኝ ጽንፈኛ አመለካከታቸውን ብቻ በማንጸባረቅ፤ የውጭ ተወላጆችን፣ በጭፍን የሚጠሉ ፣ የሚያጥላሉ አካራሪ ጀርመናውያን በየጊዜው ነው ተቃውሞአቸውን የሚያሰሙት።…
View ArticleAmharic News 1800 UTC –ኦገስት 23, 2013
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics…
View Articleዜና ከባሌ ሮቤ፤ ፍኖተ ነጻነት
ሀሙስ ነሃሴ 16 ቀን 2005 ዓ.ም የአንድነት ፓርቲ ተወካዮች ከሮቤ ከተማ ከንቲባ፣ ምክትል ከንቲባ፣ የፀጥታ ዘርፍ ሃላፊና ከከተማው ካቢኔዎች ጋር 3 ሰዓት የፈጀ ውይይት አድርገዋል፡፡ ባለስልጣናቱ “አንድነት ሰላማዊ ሰልፉን ማድረግ አይችልም፤ እኛ ከፍተኛ የሆነ የፀጥታ ስጋት አለብን፡፡ የቀድሞው ጠ/ሚር መለስ...
View Articleሰበር ዜና ከአዳማ፤ ፍኖተ ነጻነት
በመጪው እሁድ ነሃሴ 19 ቀን 2005 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ሊያደርግ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ወደ ጷጉሜ 3 መዘዋወሩን የአንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ግብረ ኃይል ማምሻውን አስታወቀ፡፡ ግብረኃይሉ እንዳስታወቀው የአዳማ ከተማ አስተዳደር ለአንድነት ፓርቲ በፃፈው ደብዳቤ ነሃሴ 19 በከተማው ስብሰባ በመኖሩና...
View Articleበሱዳን ከ300 ሺ ህዝብ በላይ በጎርፍ ተጠቃ
ነሃሴ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አለም የጤና ድርጅት እንደገለጸው በያዝነው ወር በጣለው ዝናብ ከ50 በላይ ሰዎች ሞተው፣ ከ300 ሺ ያላነሱት ደግሞ ተፈናቅለዋል። በተለይ በዋና ከተማዋ ካርቱም ላለፉት 25 አመታት ያልታየ ጎርፍ መታየቱን ድርጅቱ አስታውቋል። በአገሪቱ ካሉ 18 ግዛቶች መካከል...
View Articleበባህርዳር የኢህአዴግ አባል ያልሆነና በአንድ ለአምስት አደረጃጀት ያልተደራጀ ስኳዐር አያገኘም ተባለ
ነሃሴ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከባህርዳር የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው ኢህአዴግ ለከተማው ነዋሪዎች አዲስ የአባልነትና አንድ ለአምስት አባልነት መለያ ወረቀት ያዘጋጀ ሲሆን፣ ይህንን ወረቀት ያላሳየ ሰው በመንግስት የሚከፋፈለውን ስኳር አያገኝም። አንዳንድ ነዋሪዎች ችግራቸውን በኤፍ ኤም...
View Articleዜና ከአዲስ አበባ ፤ ፍኖተ ነጻነት
በመጪው እሁድ ነሃሴ 19 ቀን 2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ በሚገኘው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት/መ.ኢ.አ.ድ/ ዋና ጽ/ቤት 33ቱ ፓርቲዎች ለጠሩት ህዝባዊ ውይይት የመኪና ላይ ቅስቀሳ ሲያደርጉ የነበሩ የፓርቲዎቹ አባላት በህገወጥ መንገድ ታስረዋል፡፡ አቶ ደመላሽ፣ አቶ አብርሃም ፣ አቶ አታላይ በለው፣ አቶ...
View Article