Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

በአንዋር መስጂድ የጁምአ ሰላት ይሰግዱ የነበሩ ሴት ሙስሊሞቸ ተደበደቡ፡፡

ነሃሴ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዛሬ በአንዋር መስጂድ የጁምአ ሰላታቸውን በመስገድ ላይ የነበሩ ሙስሊም ሴቶች በፖሊስ መደብደባቸውን የ ኢሳት ወኪል ከስፍራው ዘግቧል። በጁምአ ሰላት ላይ የነበሩት ሙስሊም ሴቶች የተደበደቡት፤ “ሶላት መስገድ የምትችሉት በግቢ ውስጥ እንጂ ከግቢ ውጪ አንጥፋችሁ...

View Article


ከአዲስ አበባ ወደ ወልዲያ ሲጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተገልብጦ በርካታ ሰዎች ሞቱ

ነሃሴ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከአዲስ አበባ ወደ ወልድያ ሲጓዝ የነበረ ሚኒባስ አውቶቡስ ደሴ አካባቢ ሲደርስ በመገልበጡ የ21 ሰዎች ህይወት ጠፋ፣ የዛሬውን ጨምሮ በአንድ ሳምንት ውስጥ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 66 ደርሶአል። የአደጋው  መንስኤ ጥራት የሌለው የአስፓልት መንገድ በጎርፍ በመቆረጡ...

View Article


ESAT Radio: Aug 23

  ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

ኢትዮጵያ በጋዜጦች፥ የሳምንቱን ዘገባ ከዚህ ያድምጡ –ኦገስት 23, 2013

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ ሕዝብን ሲቀሰቅሱ የነበሩ 5 ሰዎች ታሰሩ

“እኔ በአዋጅ ሳይሆን በትዕዛዝ ነው የምመራው፤ እሰር የሚል ትዕዛ ደርሶኝ አስሬያቸዋለሁ” - የፖሊስ አዛዥ የአዲስ አበባ ከተማ ገጽታ (ፎቶ ከፋይል) (ዘ-ሐበሻ) የፊታችን እሁድ ነሐሴ 19 ቀን 2005 ዓ.ም (ኦገስት 25 ቀን 2013) በአዲስ አበባ በሚገኘው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት/መ.ኢ.አ.ድ/ ዋና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ሙስሊም ተጨዋችና እግርኳስ

ከሊሊ ሞገስ  (በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 54 ላይ ታትሞ የወጣ) ፓፒስ ዴምባ ሲሴ ሃይማኖቱን አ ጥባቂ ሙስሊም ነው፡፡ እስልምና ደግሞ ወለድን መብላት ይከለክላል፡፡ የወለድ ስርዓት ያለበት የፋይናንስ አሰራር ውስጥ ተከታዮቹ እጃቸውን እንዳያስገቡ ይደነግጋል፡፡ ኒውካስል ዩናይትድ wonga ከተባለው ኩባንያ ጋር የማሊያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በወያኔን “ያደገችዋን” ኢትዮጵያ ዓለም እንዴ ያያታል?- ዶ/ር ዘላለም ተክሉ

ነሐሴ 25 2013 በዚህ ሳምንት መጨረሻ በኢሳት የቀረበውን “ የእሁድ ወግ” ፕሮግራም ሳዳምጥ ነበር:: በዚሁ ፕሮግራም ከቀረቡት ዋና ዋና መወያያ ርዕሶች ውስጥ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለኢትዮጵያ ህዝብ አጎናጸፉት እየተባለ ስለሚደሰኮረው ዕድገት የተሰጡት አስተያየቶች ትኩረቴን ስበውኝ ነበር:: በተለይ...

View Article

ሕወሐት በአዜብ ጉዳይ ተወጥሯል – ከኢየሩሳሌም አርአያ

ለስድስት አመት ኤፈርትን ሲመሩ የቆዩት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከሃላፊነት መነሳት ተከትሎ በሕወሐት ውስጥ ውጥረት መንገሱን ምንጮች አመለከቱ። የኤፈርት ቦርድ ሰብሳቢ በነበሩት ባለቤታቸው አቶ መለስ አማካይነት ዳይሬክተር ተደርገው አዜብ መሾማቸውን ያስታወሱት ምንጮች፣ ከመለስ ሕልፈት በኋላ ቦታውን የተረከቡት ኤርትራዊው...

View Article


የህዝብን የመብትና የነጻነት ጥያቄ በአፈና በግዲያና በማስፈራራት መግታት አይቻልም !! (አንድነት ሙኒክ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopians at Mandela Day Marathon 2013 (video)

…Ethiopians at Mandela Day Marathon 2013 (video)

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: ኮ/ል መንግስቱ ከዙምባብዌ ባለስልጣናት ጋር በምስጢር መከሩ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ነሐሴ 19 ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<<...ፍቼ ላይ ካድሬዎች ለበላዮቻቸው በመለስ ስም እየቀሰቀሱ ሕዝቡን ሊያስወጡ ሲሉ ከሰውናል ።የእኛ ጉዳይ የመለስ ሳይሆን የነጻነት ጥያቄ ነው ብለናቸዋል..ተጽኖውን ሁሉ ተቋቁሞ ሕዝቡ አደባባይ ወጥቶ ብሶቱን ገልጿል...>>...

View Article

የቀይ ባህር አፋር ድርጅት መግለጫ

የድርጅቱ አመራር አባላት አዲስ አበባ ውስጥ በሰጡት መግለጫ የኤርትራ መንግሥት በተለያዩ ጊዜያት በሚወስዳቸው እርምጃዎች የቀይ ባህር አፋሮችን እንደሚገድል እንደሚያስርና ከቀያቸው እንዲሰደዱ እንደሚያደርግ ተናግረዋል ።…

View Article

የመካከለኛዉ ምሥራቅ ትርምስና ኃያሉ ዓለም

ሠፊዉ ዓለም የግብፅን እልቂት ፍጅት፤ የሌላዉን ዓለም አፀፋ በቅጡ ለማስተንተን እንደገና ጊዜ አልነበረዉም።ወይም የሰዉ ደም ጠጥቶ ደም የሚጠማዉ ምድር ለሌላ ጥማቱ እርካታ ሶሪያን በመርዝ ጋዝ ሲያጥናት ትልቁም፥ ትንሹም፥ ምሥራቁም ምዕራቡም ቱጃሩም፥ ሐያሉም በሶሪያ የእልቂት ዜማ ያንጎራጉር ሌላዉ ይፎክር-ይዝት ገባ።…

View Article


የወታደራዊ ሄሊኮፕተሮች ግዥ በጀርመን

ሄሊኮፕተሮቹ አገልግሎት እንዲሰጡ ለታሰበው ተግባር አመቺ እንዳልሆኑና የጥራት ደረጃቸውም ከጊዜው ጋር አብሮ የሚሄድ እንዳይደለ ዛሬ ታትሞ የወጣው ፍራንክፉርተር አልገማይነ የተባለው የጀርመን ጋዜጣ ዘግቧል ።…

View Article

Amharic News 1800 UTC –ኦገስት 26, 2013

News, Sports, African Topics and Health…

View Article


ESAT Radio: Aug 26

  ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

መሠረት ደፋር ሌላ ድል ተቀዳጀች።

መሠረት ደፋር በስቶክሆልም ዳያመንድ ሊግ በ 3 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር የዓመቱን የዓለም ፈጣን ጊዜ በማስመዝገብ አሸንፋለች። በሉዥኒኪ ሞስኩ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ 5 ሺህ የወርቅ ሜዳልያ ከወሰደች ከሁለት ሳምንት ባነሰ ጊዜ መሆኑ ነው መሠረት ይህን ድል የተቀዳጀችው። በሐሙሱ የዳያመንድ ሊግ 3 ሺህ ሜትር...

View Article


ኢትዮጵያ በምሥራቅ ተከሰተ የተባለውን ፖሊዮ እያጠናች ነው –ኦገስት 26, 2013

Polio, Eastern Ethiopia…

View Article

ኢንጂነር ተስፋሁን ጨመዳ ወኅኒ ውስጥ አረፉ –ኦገስት 26, 2013

Tesfahun Chemeda, died in the prison…

View Article

Sport-news-of-the-week-meseret-defar-wins-08-26-13 –ኦገስት 26, 2013

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>