ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን በማሰርና በማንገላታት የኦሮሞ ሕዝብ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግልን መግታት አይቻልም!! (ከመድረክ የሕዝብ...
ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን በማሰርና በማንገላታት የኦሮሞ ሕዝብ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግልን መግታት አይቻልም!! (ከመድረክ የሕዝብ ግንኙነት ጉዳይ መምሪያ) የኢህአዴግ አገዛዝ አምባገነናዊ ባሕሪውን ለመሸፋፈን ለፕሮፓጋንዳ ያህል እየተጠቀመባቸው ቢሆንም ሰላማዊ የመቃወምና በነፃ የመደራጀት መብቶች በሀገራችን ሕገመንግሥት በአግባቡ...
View Articleበዳምቢ ዶሎ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ወታደሮች ይዞ ይጓዝ የነበር የድህንነት መኪና ተገልብጦ የድህንነት አባላትን ጨምሮ ብዙ...
#Ethiopia #Oromoprotests – በኦሮሚያ ክልል በኢሊባቡር ዞን መቱ ወረዳ ቡሪሳ ከተማ የመንግስት ሃይሎች ለሰርግ ዋዜማ ጭፈራ ላይ ባሉ ሰዎች ላይ በወሰዱት እርምጃ በቦታው የነበረውን ህዝብ በቆመጥ ከመደብደባቸው በተጨማሪ ሙሽራውን በጥይት መምታታቸው ታወቀ ። በምእራብ ኦሮሞ ዳምቢ ዶሎ – …
View Articleአዲስ አበባን ዝጋ ዘመቻ
ገዚው ፓርቲ የሕዝብ ጥያቄ ከማክበር ይልቅ ፣ ብሄራዊ መግባባት እንዲፈጠር ከመስራት ይልቅ ፣ የሃይል እርምጃ በመዉሰድ የተነሱ ተቃዉሞዎችን ለመጨፍለቅ ወስኑዋል። በዚህም ምክንያት በመቶዎች የሚቆጠሩ፡ኢትዮጵያዉያን በኦሮሚያ በግፍና በጭካኔ ተገድለዋል። ከሺሆች የሚቆጠሩ ታስረዋል። ይህ ትግል ዉጭ አገር ያሉ ትግል...
View Articleሕዝብን ጥቂት ነውጠኛ ብሎ መፈረጅ የአገዛዙን ድንቁርና ይመሰክራል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ)
Minilik Salsawi የወያኔው ስርኣት ተናግቶ በመላው አገሪቱ ከፍተኛ ውጥረት መንገሱ እያየን እንገኛለን::ላለፉት ስምንት ሳምንታት በመላው የኦሮሚያ ክልል የተነሳው የሕዝብ ተቃውሞ የሕዝብን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ሕዝብ ከዳር እስከዳር በሕብረት ሆ ብሎ መውጣቱ በቂ ማስረጃ እያለ ጥቂት ነውጠኞች በማለት ማጣጣል...
View Articleየኦሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት (ኦህዲኅ) የትግል አጋርነት መግለጫ
ቀን 29/04/2008 ዓ/ም ==== የትግል አጋርነት መግለጫ —- የኦሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት/ኦህዲኅ/የዞን ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና አባላት በዛሬው ቀን በመሰባሰብ ለ8 ሳምንታት በኦሮሚያ እና በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የአዲስ አበባና አጎራባች የኦሮሚያ አካባቢዎች የጋራ ማስተር ፕላን ምክንያት በሰላማዊ...
View Articleእውን ታጋይ ኣንዳርጋቸው ጽጌ የሞት ፍርድ ተፈጽሞበታል ? ??
እውን ታጋይ ኣንዳርጋቸው ጽጌ የሞት ፍርድ ተፈጽሞበታል ? ?? Minilik Salsawi ይህ የሕወሓቶች መሽረፈት ነው የሚሉት ኣንድ የዲፕሎማቲክ ደህንነት ቢሮ ሰው ታጋይ ኣንዳርጋቸው ጽጌ በምእራባውያን ዲፕሎማቶች ጫና አና ክትትል የተሻለ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ አና በየሳምንቱን በኣባቱ በኣቶ ጽጌ አንደሚጎበኝ...
View Articleጥቂት የሀገሬን ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች ሳስባቸው – (መልካምሰላም ሞላ)
ጥቂት የሀገሬን ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች ሳስባቸው – (መልካምሰላም ሞላ) እንደ ሸንበቆ ከፍ ብለው ይታዩን ተስፋ ስናደርግባቸው ፍሬያቸው ገለባ ይሆናል። ተስፋ የጣሉባቸው በበኩላቸው ለሀገራቸው የሚጠበቅባቸውን እየተወጡ፡ ከስራቸው እየተፈናቀሉ ፡ እየታሰሩ ፡ እየተደበደቡ እየተሰቃዩ ፍዳቸውን ሲበሉ ጥቂቶች ስልጣን...
View Articleየሙስሊሙ ህብረተሰብ ትግል ብሄራዊ ጭቆናን ማስወገድን ዓላማው ያደረገ ነው!!! ድምፃችን ይሰማ
የሙስሊሙ ህብረተሰብ ትግል ብሄራዊ ጭቆናን ማስወገድን ዓላማው ያደረገ ነው!!! #Ethiopia #1460DaysOfPeacefulStruggle #EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle በደልን የምንሸከምከምበት ትከሻ አይኖረንም! ድምፃችን ይሰማ እሁድ ጥር 1/2008 ለአራት...
View Articleየእሣት ቃጠሎ በደረሰበት ቤት ውስጥ ባልና ሚስት ሞተው ተገኙ
የእሣት ቃጠሎ በደረሰበት ቤት ውስጥ ባልና ሚስት ሞተው ተገኙ = ባል ሚስቱን ገድሎ ራሱን ሳያጠፋ አልቀረም ተብሏል :: በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ጃክሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኝና ትናንት ጠዋት የእሣት ቃጠሎ በደረሰበት ቤት ውስጥ ባልና ሚስት ሞተው የተገኙ ሲሆን …
View Articleወያኔ የቁርጥ ቀን ካድሬዎቹን ሰብስቦ እየመከረ ነው፤ትኩረት የተነፈገው የሰሜን ሸዋ ችጋርና ረሀብ፤ ………….
ፍካሬ ዜና ጥር 1 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 10, 2016 Weekly Summary) # አጫጭር ዜናዎች # ወያኔ የቁርጥ ቀን ካድሬዎቹን ሰብስቦ እየመከረ ነው፤ # ትኩረት የተነፈገው የሰሜን ሸዋ ችጋርና ረሀብ፤ # የረሃቡን አደጋ ለመቋቋም ከአንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ርዳታ …
View Articleየኦሮሞ ተቃዉሞና የሰብዓዊ መብት ድርጅት ጥሪ – DW Amharic
ባለፉት ሁለት ወራት በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች በተፈጠረው የተማሪዎች ተቃውሞ 140 ሰዎች ሳይገደሉ እንዳልቀረ መቀመጫውን በኒውዮርክ ከተማ ያደረገው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት Human Rights Watch ገልጿል …
View Articleየፊፋ የ2015 የዓለም ምርጥ 11 ፕሮፌሽናል ተጫዋቾች ይፋ ሆኑ
የ2015 የፊፋ ምርጥ 11 Ethio Addis Sport : ፊፋ በየዓመቱ ምርጥ ብቃት በመጫወታ ቦታቸው ምርጥ ብቃት ማሳየት ችለዋል ያላቸውን 11 ተጫዋቾች በመምረጥ ይፋ እንደሚያደርግ ይታወቃል። በዚሁ መሰረት ፊፋ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2015 ዓ.ም የፊፋ የዓለም 11 ምርጥ ፕሮፌሽናል ተጫዋቾችን ይፋ አድርጓል።…
View Articleየሕወሓትና የግል ሌቦች ድራማ = ጃካራንዳ አክሲዮን ማህበርና 800 ኪ.ግ ምንጩ ያልታወቀ የዓሳማ ሥጋ
የሕወሓትና የግል ሌቦች ድራማ = ጃካራንዳ አክሲዮን ማህበርና 800 ኪ.ግ ምንጩ ያልታወቀ የዓሳማ ሥጋ #Ethiopia “የሕወሓትና የግል ሌቦች” የተሳተፉበት ድራማ – 800 ኪ.ግ ምንጩ ያልታወቀ የዓሳማ ሥጋ በአንድ ሌሊት ተሰወረ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው ዋና ምንጩ ከየት እንደሆነ ያልታወቀ 800 ኪ.ግ …
View Articleበኦሮሚያ ከተሞች የሚካሄድ ተቃዉሞ በስፋት ቀጥሏል – VOA
የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ በኦሮሚያ ከተሞች ከሕዳር ወር አጋማሽ ጀምሮ ሲካሄድ የነበረዉ ተቃዉሞ ዛሬም በአንዳንድ አካባቢዎች ቀጥሏል። ተቃዋሚዎቹ፣ የታሰሩ እንዲፈቱ ለተገደሉት ሰዎች ቤተሰቦች ካሳ እንዲከፈል የሚል መፈክርም ጨምረዋል…
View Articleመድረክ በኦሮምያ ጉዳይ ባለ አምስት ጥያቄ መግለጫ አወጣ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ዛሬ ባለአምስት ጥያቄ መግለጫ አውጥቷል፡፡ ከመድረክ የሕዝብ ግንኙነት ጉዳይ መምሪያ የወጣው ይህ መግለጫ “ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን በማሠርና በማንገላታት የኦሮሞን ሕዝብ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግል መግታት አይቻልም” የሚል ነው፡፡ መድረክ ታሥረዋል ወይም በቁም እሥር ይገኛሉ ብሎ...
View Articleኢትዮጵያ በአመፅ ማግሥት –ዶይቸ ቬለ
ተቃዉሞ-ግጭቱ ቆመም-ተዳፈነ እስካሁን በነበረዉ ግጭት ከ100 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። የተገደሉት ሰዎች ቁጥር የታሠሩና ብዛት፤ የጠፋዉ ሐብትና ንብረት መጠን ብዙ እንዳከራከረ ነዉ። መንግሥት ግጭቱ በተቀሰቀሰ ሰሞን አምስት ሰዎች መገደላቸዉን ከማሳወቁ ባለፍ በሰዉ ሕይወት፤ አካልና ንብረት ላይ ሥለደረሰዉ ጥፋት...
View Articleሰላማዊ ትግሉ “አሁንም ተስፋ አስቆራጭ አይደለም” –የመድረክ ም/ል ሊቀመንበር አቶ ጥላሁን እንደሻው (VOA)
ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር ተያይዞ ሰሞኑን ኦሮሚያ ውስጥ በተፈጠረው ተቃውሞና አለመረጋጋት ምክንያት “ተገደለ” ያሉት ሰው ቁጥር ሰማንያ ዘጠኝ መድረሱን የመድረክ ምክትል ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊው አቶ ጥላሁን እንደሻው ገልፀዋል። አቶ ጥላሁን ለቪኦኤ በሰጡት ማብራሪያ ሰማንያ ዘጠኝ ሰው...
View Articleየኢትዮጵያ ወታደሮች ድንበሯን አልፈው አንድ የጥበቃ ሀላፊ መግደላቸውን የኬኒያ መንግስት አስታውቋል።
በኬኒያና ኢትዮጵያ ድንበር አካቢቢ ውጥረት ነግሷል። የኢትዮጵያ ወታደሮች ዛሬም ድንበሯን አልፈው አንድ የጥበቃ ሀላፊ መግደላቸውን የኬኒያ መንግስት አስታውቋል። የዛሬውን ጨምሮ የኢትዮጵያ መከላከያ ሀይል ተመሳሳይ ጥቃት በኬኒያ ሲፈጽም ይህ ለአምስተኛ ጊዜ መሆኑም የተዘገበ ሲሆን በኢትዮጵያ መንግስት በኩል እስካሁን...
View Articleየኦሮሚያ ባለቤት ኦሮሞው ነው ይላል የክልሉ ሕግ መንግስት –ግርማ ካሳ
ብዙዎች የማናውቀውና ያላስተዋል አንድ ነገር አለ። ማስተር ፕላን ፣ ማስተር ፕላን የሚለው ጫጫታ ያለዉን መሰረታዊ ችግር እንዳንረዳ አድርጎናል። የትብብር ጥሪ እየቀረበ ነው። ትብብርን በጣም እደግፋለሁ። ግን የምንተባበረው ለምንድን ነው ? ያ በግልጽ መቀመጥ አለበት። ያ ባልሆነበት ሁኔታ ለመተባበር በጣም አስቸጋሪ …
View Article