Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

29.08.2013 ዜና 16:00 UTC

የዓለም ዜና…

View Article


ሚካኤል ፀጋዬ

ፎቶ አንሽው ሚካኤል ፀጋዬ በተለያዩ አገሮች አውደ ርዕይ አሳይቷል። ከዚህ ባሻገር ፎቶዎቹ በታዋቂው ሳምንታዊ የጀርመን መፅሄት «ዴር ሽፒግል» ታትመው ወጥተዋል። ሮይተርስን እና ብሉምቤርግን የመሳሰሉ የመገናኛ ብዙኋንም በፎቶዎቹ ተጠቅመዋል።…

View Article


የኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ በተስፋዬ ለማ

ይኽው መፀሀፍ የኢትዮጵያን የሙዚቃ ታሪክ ለቀሪው ትውልድ የሚያቆይ ታላቅ ቅርስ መሆኑን በመፀሃፉ ምረቃ ላይ ተገልጿል ። መፀሃፉ ለህትመት የበቃው ደራሲው ተስፋዮ ለማ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየ በኋላ ነው ።…

View Article

የኢትዮጵያውያን አይሁዶች አቀባበል

ቀሬ ቤተእስራኤላውያን ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚገኙ የትናንቱ ጉዞ የመጨረሻው እንዳይደለ ቤተ እስራኤላዊ የፓርላማ አባል ለዶቼቬለ አስታውቀዋል ። ትንናት እስራኤል የገቡት ኢትዮጵያውያን አይሁዶች እጎአ በ2010 መጨረሻ ላይ ኢትዮጵያ የሚገኙ ቀሪ የቤተ እስራኤል ወገኖች በ 3 ዓመት ውስጥ ተጠቃለው እስራኤል እንዲገቡ...

View Article

በፍቼ በአንድነት ፓርቲ አባላት ላይ የደረሰ ድብደባ

Related Posts:በአዲስ አበባ የተደረገውንና…አፈና ያላንበረከከው የአርባምንጭ…አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ…የየፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ……

View Article


Amharic News 1800 UTC –ኦገስት 29, 2013

News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech…

View Article

አስደንጋጩ የላይቤሪያ ተማሪዎች ውጤት

በአዲሱ የትምሕርት ዘመን ላይቤሪያ ዩኒቨርስቲ ያመለከቱ 25 ሺህ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተናውን መውደቃቸው የላይቤሪያ የትምህርት ደረጃ ዝቅተኛ መሆኑን እንደሚያመለክት የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ ሳይቀሩ አምነዋል ።…

View Article

የተመድ ውሳኔና ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት

የሶሪያ መንግሥት በዜጎቹ ላይ ፈፅሟል የተባለው የኬሚካል ጦር መሣሪያ ጥቃት በተባበሩት መንግስታት ፈታሾች በመጣራት ላይ ባለበት በአሁኑ ወቅት አንዳንድ ምዕራባውያን መንግሥታት በሶሪያ ላይ ወታደራዊ ጥቃት ለመሰንዘር የተዘጋጁ ይመስላል ከህግ አንፃር ሲታይ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ዓለም ዓቀፉን ህግ የሚጥስ እርምጃ ነው…

View Article


ፓሊስ የሰማያዊ ፓርቲ አመራርን ነገ ሊያነጋግር ነው

ነሃሴ ፳፫(ሃያ ሦስት ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሰማያዊ ፓርቲ የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ፓሊስ የፓርቲውን አመራሮች በመጥራት ለነገ ሊያነጋግራቸው ቀጠሮ መያዙን ምንጮች ለኢሳት ገለጹ፡፡ ፓርቲው በበኩሉ ሊካሄድ የታቀደውን የተቃውሞ ሰልፍ በምንም አስገዳጅ ሁኔታ...

View Article


ኢትዮጵያውያን ነገ በዋሽንግተን ዲሲ ሰልፍ ይወጣሉ

ሃሴ ፳፫(ሃያ ሦስት ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- እየተካሄደ ያለውን የሙስሊም ማህበረሰብ ጥያቄ የማፈን ተግባርን በመቃወም ነገ በዚህ በዋሽንግተን ዲሲ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚካሄድ የሰልፉ አስተባባሪ አካላት ለኢሳት ገለጹ፡፡ የአርብ የፀሎትና የስግደት ስነ ስርዓትን ተከትሎ የሚካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ በሀገር...

View Article

ወታደራዊ ትጥቅማ ምረቻ ፋብሪካ በቃጠሎ ጉዳት ደረሰበት

ሃሴ ፳፫(ሃያ ሦስት ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዛሬ በተነሳ የእሳት አደጋ ቃጠሎ በመከላከያ ሚኒስትር የትጥቅና ወታደራዊ ልብስ ስፌት ፋብሪካ ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የአይን እማኞች ለኢሳት አስታወቁ፡፡ ከአዳማ ከተማ ወደ ወንጂ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ወታደራዊ የልብስ ስፌት ፋብሪካ ላይ በደረሰው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Meseret Defar and Tirunesh Dibaba battle to the finish in 2013 Zurich 5000m –...

…Meseret Defar and Tirunesh Dibaba battle to the finish in 2013 Zurich 5000m - (video)

View Article

ESAT Radio: Aug 29

  ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢሕአዴግ ወታደራዊ ትጥቅ ማምረቻ ፋብሪካ ተቃጠለ

(ይህን የሚሊተሪ ልብስ የሚያመርተው ፋብሪካ ነው የተቃጠለው)በመከላከያ ሚኒስትር የትጥቅና ወታደራዊ ልብስ ስፌት ፋብሪካ ህንጻ ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የአይን እማኞች ማስታወቃቸውን ኢሳት ራድዮ ዛሬ ዘገበ። የእሳት አደጋ ቃጠሎ በሕንፃው ላይ ጉዳት እንዳደረሰና እንዳወደመ የዘገበው ኢሳት ራድዮ የአደጋውን ምንጭ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ሳሙኤል ኤቶ ቸልሲ ገባ

(ዘ-ሐበሻ) አንዴ ይወጣል አንዴ ይቀጥላል በሚል ሲያወዛግብ የነበረውን የማን.ዩናይትድ አጥቂ ዋይኒ ሩኒን “በ24 ሰዓታት ውስጥ ወደ ቸልሲ መግባት አለምግባቱን እንዲያሳውቅ” የቸልሲው አለቃ ሆዜ ሞሪንሆ የጠየቁ ቢሆንም ለሩኒ ያቀረቡት የ24 ሰዓት ገደብ ሲያልቅ ወዲያውኑ ካሜሩናዊውን አጥቂ ሳሙኤል ኤቶን አስፈርመዋል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢቲቪው ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ ተደበደበ

በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዜናዎችንና መንግስታዊ መግለጫዎችን በማንበብ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ መደብደቡን ጓደኛው ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ አረጋገጠ። ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ “ኤዲቶሪያል ፖሊሲና ዜና አንባቢ ለየቅል ናቸው – ጥቂት ስለ ተመስገን በየነ ጉዳይ” በሚል በፌስቡክ ባሰራጨው መግለጫ የጋዜጠኛውን መደብደብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያን እናድን::

ኢትዮጵያዊ ነን የምንሌ፣ ኢትዮጵያን የምንወድ፣ ኢትዮጵያ ቅድስትና ሏገርና ሏገረ እግዚአብሔር ናት እያሌን ያሇን፣ ዯኑዋ ተራሮቿ ሜዲወቿና ወንዞቿ ከሕዝቧ ተርፎ የአሇምን ሕዝብ ሉመግብ የሚችሌ የተፈጥሮ ፀጋ እንዲሊት የምንመሰክር፣ በስሌጣኔ ወዯሗሊ ብትቀርም ታሪኳ ባህሎና ሏይማኖቷ ድንቅየ ነዉ እያሌን ያሇን በሙለ::...

View Article


የሃገራችንን ህልውና የሕዝባችንን ነፃነት እናስመልስ!!! – ከኤደን መስፍን(ኖርዌይ)

ለአንድ ህዝብ ሃገር ማለት የመኖር ዋስትናው ተጠብቆ ሳይሸማቀቅ፣ ሳይበደል፣ ፍትህ ሳዩጓደል፣ የዜግነት መብቱ ተጠብቆ የህግ ከለላ አግኝቶ በነፃነት የሚኖርብት ማለት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን ሃገር መሆን ከተሳናት እንሆ ሃያ ሁለት አመት ተቆጠረ፡፡ የደርግ ስርዓትን ተክቶ በትጥቅ ትግል መንበሩን የተቆናጠጠው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳው ወግ … ተመስገን እላለሁም ፣ አልልምም !

በሰላም አውሎ ላሳደረኝ ፈጣሪ ስተኛም ሆነ ስነሳ ” ተመስገን ፈጣሪየ! ” የምትለዋን ምስጋና ከማቅረብ ተቆጥቤ አላውቅም ። ቸርነቱ የማያልቅበት ፈጣሪ አምላኬ አጉድሎብኝ አያውቅም!  ጤና ስጠኝ ስለው ጤናውን ፣ ጥበብ  መላ ላጣሁለት መላ ስጠኝ ስለው መላ ብልሃቱን ፣ ጉልበቴን አበርታው ስለው ብርታቱን ፣ ቅን ልቦና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስተያየት ለዶ/ር ፍቅሬ ቶሎ(ላ)ሳ፣ ዶ/ር በያን አሶባና ለየደጋፊዎቻቸው

እኔ የታሪክም የፖለቲካም ሰው አይደለሁም፡፡ ግን ታሪክ አዋቂ ነን ፖለቲከኛም ነን የሚሉት ሰዎች ለሕዝብ በሚያካፍሏቸው እነሱ ታሪክ ነው ለሚሉት ፅሁፋቸውና አሰትምሮታቸው፣ ምሁራዊ ነው ለሚሉት ትንታኔያቸውና አስተያየታቸው፣ ስኬትን ያመጣል ለሚሉት ንድፈሀሳባቸውና ዕቅዳቸው ለዘመናት የእኔና የመሰሎቼ አእምሮ ለመቀበል...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>