Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

የሕወሐት ባለስልጣናት የአሜሪካ ቆይታ፤ የከዱ አሉ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

በአባይ ወልዱ የሚመራውና ሰባት ከፍተኛ የሕወሐት ባለስልጣናት የተካተቱበት ቡድን በአሜሪካ አራት ከተሞች ባካሄደው ስብሰባ በተለይ በላስቬጋስ ጠንካራ ተቃውሞ እንደገጠመው በስፍራው የተገኙ ምንጮች አስታወቁ። ቡድኑ በዋሽንግተን ኢትዮጲያ ኤምባሲ በጀመረውና በመቀጠል በላስቬጋስ፣ ሲያትልና ካሊፎርኒያ ከተሞች ባካሄደው...

View Article


በብሔርተኝነት ስም ታሪክንና የኢትዮጵዊነትን መንፈስ ማጣጣል ተቀባይነት የለውም በፍቅር ለይኩን

በአንድ ወቅት በደቡብ አፍሪካዊቷ ከተማ በኬፕታውን የሚኖር አንድ በንግድ ሥራ የሚተዳደር ኢትዮጵያዊ ጎልማሳ አንድ አሳዛኝ ገጠመኙን እንዲህ አጫውቶኝ ነበር፡፡ ይህን ታሪኩን ያካፈለኝ ኢትዮጵያዊ ጎልማሳ የሥራ ቦታው ላይ ከአንድ ከኦሮሞ ብሔር ተወላጅ ጋር በተነሳ ጠብ በተፈጠረ ግጭት የኦሮሞ ብሔር ተወላጅ የሆነው...

View Article


ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ ዳዊት ከበደ ወየሳ

የኢትዮጵያ ጀግኖች ታሪክ ሲነሳ፤ በግንባር ቀደም ከሚጠቀሱት መካከል ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ በዋናነት ይጠቀሳሉ። – በአባታቸው ኦሮሞ፣ በናታቸው የጉራጌ ተወላጅ የሆኑት ባልቻ ሳፎ (ባልቻ አባ ነፍሶ) በተለይ በ1888 ዓ.ም. በአድዋ ጦርነት ወቅት በአጼ ምኒልክ ስር ሆነው በመድፍ አስተኳሽነት በሰሩት ጀግንነት...

View Article

በብርሀኑ ተበሳጨሁ፤ በሰማያዊ ተጽናናሁ፡ በአንድነት ደግሞ ተስፋ አደረግሁ ልጅ ተክሌ

1-ይህ ጽሁፍ ዓላማው አድናቆት፡ ትችትና ግብዣ ነው። የአንድነት ምሽት በቶሮንቶ ግብዣ። ከአድናቆትና ከግብዣው በፊት ስለፖለቲካ መሪዎችና ስለፖለቲካ ተንታኞች አትቶ፤ የብርሀኑ ነጋን (ዲባቶ) አቀራረብ ይተቻል። የሰማያዊ ፓርቲን ርምጃ ያደንቃል። የአንድነት ዘመቻን ስለማገዝ ያሳስባል። እንደው ተገጣጥሞ ነው እንጂ፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቅ/ሲኖዶስ እና ፓትርያሪኩ የአቡነ ያዕቆብ የመላው አፍሪካ አህጉረ ስብከት አስተዳደር እያስከተለ ለሚገኘው ጉዳት አስቸኳይ...

ለወራት በአ/አ የተቀመጡት ሊቀ ጳጳሱ ትላንት ምሽት ወደ ደ/አፍሪካ ተጉዘዋል በሊቀ ጳጳሱ አስተዳደር የተማረሩና አስቸኳይ መፍትሔ የሚሹ አቤቱታዎች ለውጭ ግንኙነት መምሪያውና ለፓትርያሪኩ ልዩ ጽ/ቤት እየጎረፉ ነው ከዚህ በታች የምናቀርበውና ‹‹የአቡነ ያዕቆብ ሲሞናዊነት[ስምዖናዊነት] ሲገለጥ›› በሚል ርእስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ancient Ethiopian math

…Ancient Ethiopian math

View Article

Amharic News 1800 UTC –ኦገስት 31, 2013

News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana…

View Article

ESAT Radio Aug 31

ESAT Radio Aug 31…

View Article


ሚድያና መዘዙ: ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብር ኤል

ከዚህ ቀደም ያልሆነ ወይንም ያልበረ ሆኖ ሳይሆን እንደው በዓይነቱም ሆነ በይዘቱ ከዕለት ወደ ዕለት በከፍተኛ ፍጥነት እየተለዋወጠ የሚገኘው የዓለማችን ገጽታ ሳያሳስቦት አይቀርም። እውነት ነው የቴሌቪዥን መስኮት በከፈቱ ቁጥር ነውጥና ሁከት እንጅ ሰላምና ልማት የማይታሰቡ ሆነዋል። ሕዝብ በሕዝብ፣ ሕዝብ በመንግሥት፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሽብርተኛው ወያኔ/ኢህአደግ በሀይማኖቶችና በህዝቦች መካከል ግጭት ለመፍጠር የሚያደረገውን እኩይ ሴራ እናወግዛለን! -ENTC

ባሳለፍናቸው ወራት በኢትዮጵያ የሚገኙ የተቃዋሚ ድርጅቶች እየደረሱባቸው ያሉ አፈናዎችንና እስሮችን በመቋቋም ህዝቡ  ለመብቱ እንዲቆም እያደረጉ ያሉትን የማነቃቃትና የማንቀሳቀስ ስራ፤ እንዲሁም የኢትዮጵያ ሙስሊሞችም ሳይገድሉ  እየተገደሉ ያለመታከት ከአንድ አመት በላይ ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ለጥያቄያቸው ምላሽ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ትግላችን የህግ የበላይነትን ወደ ማስከበር ተሸጋግሯል!” – ሰማያዊ ፓርቲ

ሰማያዊ ፓርቲ ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም. ባካሄደው ታላቅ ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ለመንግሥት ያቀረብናቸው ጥያቄዎች መልስ ባለማግኘታቸው ለሕዝብ ቃል በገባነው መሠረት በድጋሚ ተቃውሞ ሰልፍ አቅዶ አስፈላጊውን እንቅስቃሴ እያደረገ ነው፡፡ ለዚህም ሥራ መሳካት ለሚመለከተው የመንግሥት አካል ነሐሴ 13 ቀን 2005...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አረመኔው የሕወሐትና የደሕንነት ሹም – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

የሕወሐት አባልና የአገር ውስጥ ደህንነት ዋና ሃላፊ የነበረው ወ/ስላሴ ወ/ሚካኤል ከያዘው ስልጣን መነሳቱን ምንጮች በመጥቀስ ከሁለት ወር በፊት ዘገባ አቅርበን ነበር። በጭካኔው የሚታወቀውና በሙስና የተነከረው ወ/ስላሴ በሙስና ዘብጥያ ወርዷል። በእስር ቤት በሺህ የሚቆጠሩ ወገኖችን ያሰቃይ የነበረው ወ/ስላሌ ከበረሃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ርዕስ በምርቃት፤ የማን ሙት አመት? (ስለ ሙስሊም ጉዳይ፤ ስለ አገር ጉዳይ)

ሁለት ዓመት ሊሞላው እየተንደረደረ ያለው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመብት ንቅናቄ ሂደት በተለያየ ወቅት የተለያዩ ጎላ ብለው የሚታዩ ክስተቶችን እያስተናገደ አሁን ላለበት ደረጃ ደርሷል። እነዚህ ጎላ ያሉ ክስተቶች አንዳንዴ ብቅ የሚሉት ከወደ መንግስት በኩል ሲሆን እኔም ጨረፍ አድርጌ ለማለፍ የምሞክረው ይህንኑ ከመንግስት...

View Article


የአባይ ቦንድ ሽያጭ በጉተምበርግ ከሸፈ፤ ድብድብ ተነሳ (Video)

(ዘ-ሐበሻ) የኢሕአዴግ በየሃገሩ እየጠራው የነበረው የአባይ ቦንድ ሽያጭ በመክሸፍ ላይ ይገኛል። በየከተማው ስብሰባው እየተበጠበጠ በመበተን ላይም ነው። ባለፈው ሳምንት በሚኒሶታ የአባይ ቦንድ ሽያጭ ሳይጀመር የተበተነ ሲሆን በዚህ ሳምንት ደግሞ በጉተምበርግ ኢትዮጵያውያን የአባይን ቦንድ ሽያጭ አክሽፈዋል። የቦንድ ሽያጩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፌደራል ፖሊስ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ደበደበ፣ ተቃውሞ ሰልፉን አደናቀፈ

ከርእየ- ሁለንተና ከአዲስ አበባ ዛሬ ነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ. ም ሠማያዊ ፓርቲ በጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ገዥው ፓርቲ ለማደናቀፍ ከፍተኛ ውዥንብር፣ ድብደባና ሁከት ፈፀመ፡፡ ከ3 ወር በፊት ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ. ም ባደረገው የተቃውሞ ሰልፍ፡- ጋዜጠኞች፣ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ የሀይማኖት ተወካዮች፣ በግፍ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዛሬው ሰልፍ ላይ ከወጡት መካከል ከ200 በላይ ሙስሊሞች ታሰሩ

(ዘ-ሐበሻ) ኢሕአዴግ በሃይማኖቶች ጉባኤ ስም ሽብርተኝነትንና አክራሪነትን ለመቃወም የጠራው ሰልፍ ላይ ፖሊስ ሙስሊሙን ብቻ እየመረጠ ማሰሩን ድምፃችን ይሰማ በፎቶ ግራፍ ጭምር ባወጣው መረጃ አስታወቀ። “ኢሕአዴግ በጠራው ሰልፍ ላይ እንዲገኝ በየወረዳው አውቶቡስ የተዘጋጁ መሆኑ ሲታወቅ አውቶብሶችን ደልድለው ሰውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዴሞክራሲ በተግባር: ‘ሰላማዊ ሰልፍ መከልከል!’

አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ዛሬ እሁድ ነሓሴ 26, 2005 ዓም ሰማያዊ ፓርቲ (ና ሌሎች ድርጅቶች) በአዲስ አበባ ከተማ ሰለማዊ ሰልፍ መጥራቱ ሰምተን ነበር። በሕገ መንግስታችን መሰረት ዜጎች ወይ ድርጅቶች ሰለማዊ ሰልፍ ለማድረግ ሲፈልጉ የአከባቢው አስተዳደር ማሳወቅ (ከተቻለም ማስፈቀድ) ይጠበቅባቸዋል። ሰለማዊ ሰልፍ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

War criminal or hero: The legacy of Ethiopia’s late dictator Meles Zenawi

…War criminal or hero: The legacy of Ethiopia's late dictator Meles Zenawi

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አውስትራልያዊው ‹የቋራ ሰው›

click here for pdfየኢትዮጵያን ነጻነት ስናስብ ልንዘክራቸው የሚገቡ፣ ለሀገሪቱ ደማቸውን ያፈሰሱ፣ በዲፕሎማሲያዊ መንገድ የታገሉ፤ ለነጻነቷ ሲሉ ከገዛ መንግሥታቸው ጋር የተሟገቱ፣ ዕውቀታቸውንና ገንዘባቸውን የከሰከሱ አያሌ የሌላ ሀገር ሰዎች አሉ፡፡ በተለይ ዛሬ ኢትዮጵያዊነት ቆሻሻ እንደ ነካው ልብስ...

View Article

ESAT Radio Sep 01

ESAT Radio Sep 01…

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>