Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

በሶሪያ ላይ የአሜሪካ ዛቻና ሩሲያ

ነሃሴ ወር አጋማሽ ሶርያ መንግስት በመርዘኛ ጋዝ ተጠቅሞአል ለተባለበት ወንጀል፤ ምዕራባዉያን አሳድ ላይ የአየር ጥቃት ለማካሄድ እቅዳቸዉ ላይ በሁለት ወገን የተከፈሉ ይመስላል። ሶርያ መንግስት በበኩሉ የኬሚካዊ መሳርያ ጥቃትን እንዳልፈጸመ እየገለፀ ነዉ።…

View Article


የ2005 ዋና ዋና ፖለቲካዊ ክንዉኖችjavascript:;

የመለስ ዜናዊ አስተሳሰብና ምግባር ሕዝብን በተለይም ፖለቲከኞችን በተራራቀ ተቃራኒ ጫፍ እንዳቆሙ መሞታቸዉ የኢትዮጵያን ፖለቲካ በበጎ ወይም በመጥፎ፥ ወይም በሁለቱም መሐል-ክፉኛ መንካቱ እንደማይቀር ያኔ ተብሎ ነበር።አሁንም አልቀረም።…

View Article


የ2005 ዋና ዋና ፖለቲካዊ ክንዉኖች

የመለስ ዜናዊ አስተሳሰብና ምግባር ሕዝብን በተለይም ፖለቲከኞችን በተራራቀ ተቃራኒ ጫፍ እንዳቆሙ መሞታቸዉ የኢትዮጵያን ፖለቲካ በበጎ ወይም በመጥፎ፥ ወይም በሁለቱም መሐል-ክፉኛ መንካቱ እንደማይቀር ያኔ ተብሎ ነበር።አሁንም አልቀረም።…

View Article

የግብፅ ወቅታዊ ሁኔታ

የግብፅ የሙስሊም ወንድማማቾች ወቀሳና ወቅታዊ የግብፅ ፖለቲካ…

View Article

Amharic News 1800 UTC –ሴፕቴምበር 09, 2013

News, Sports, African Topics and Health…

View Article


ESAT Radio: Sep 09

ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ በኢትዮጵያ ውስጥ አክራሪነት የለም የሚሉ የተቃዋሚ ድርጅቶች አጥፊዎች፣ከሃዲዎች ናቸው አሉ

ጳግሜ ፬(አራት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጠ/ሚኒስትሩ ትላንትና እና ዛሬ ለሕትመት በበቃው ከመንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ላይ እንደተናገሩት “የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በርግጥም ለኢትዮጽያ ሕዝብ ዴሞክራሲ፣መልካም አስተዳደር ልማትና ሠላምን ለማምጣት አጀንዳ አድርገው የሚንቀሳቀሱ...

View Article

አንድነት ፓርቲ በአዳማ/ናዝሬት የተሰካ የተቃውሞ ሰልፍ አደረገ

ጳግሜ ፬(አራት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲው በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች በተገኙበት ገዢው ፓርቲ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየፈጸመ ያለውን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ከማውገዝ በተጨማሪ ህዝቡ ለእውነተኛ ለውጥ እንዲነሳ ጥሪ አድርጓል። ሰልፈኛው ሲያሰማቸው ከነበሩት መፈክሮች መካከል ጥያቄያችን ህገመንግስታዊ ነው፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሐምሌ ጨረቃ! ከአንዱዓለም አራጌ ዋለ (አንድነት ም/ሊቀመንበር ከቃሊቲ ማጎሪያ) – ክፍል አንድ (ሊያነቡት የሚገባ)

ከጉልበተኞች ጠመንጃ የሚወጣ ጥይት ስጋን እንጂ እምነትን ሊገድል እንደማይችለው ሁሉ፣ ከቤተሰብና ወዳጅ ዘመድ ተነጥሎ ቅዝቃዜ በዋጠው ጠባብ ክፍል ውስጥ መታሰርም አካልን እንጂ ምናብን (ህልምን) ሊያስር የሚችልበት ጉልበት የለውም፡፡ ከቶስ እንደምናብ ሜዳውን፣ ተራራውን፣ ቁልቁለቱን፣ ዳገቱን፣ ሸለቆውን፣ ኮረብታውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሸንጎ በአዲስ አበባ የተጠራውን ሰላማዊ ሠልፍ እንደሚደግፍ አስታወቀ

የሸንጎ መግለጫ፦ ሸንጎ በአዲስ አበባ የተጠራውን ሰላማዊ ሠልፍ ይደግፋል ጳጉሜ ፪፣ ፪፼፭ September 7, 2013 ህገመንግስታዊና ተፈጥሮአዊ መብታቸውን ተጠቅመው ሰላማዊ የፖለቲካ ተሳትፎ ለማድረግ የሚጥሩ የፖለቲካ ድርጅቶችን ህወሓት/ኢህአዴግ ቀንተቀን እያጠበበው ከመጣው የፖለቲካ ምህዳር ሊያስወጣቸው የሚያደርገውን...

View Article

የ2005 የጊዜ መሥመር

በማሕሌት ፋንታሁንክቡራት የዞን 9 ነዋሪዎች ዓመቱ ከማለቁ በፊት እንዴት እንዳለፈ ለማስታወስ እንዲረዳን በማሰብ በ2005 የተከናወኑ አበይት ተግባራትን በዓመቱ የጊዜ መሥመር ላይ እንደሚከተለው ለማሳየት ሞክረናል፡፡ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ፡፡መስከረም §  መስከረም 11/2005 የተከበሩ ኃ/ማርያም ደሳለኝ...

View Article

2005 ቢደገም አልጠላም!

ዓመት በመጣ ቁጥር የግል ስኬቴን የምመዘግብበትና ዓመቱ ሲያልቅ የምለካበት አጭር ጽሑፍ አዘጋጃለሁ፡፡ ብዙ ጊዜ ከመቶ 40 እንኳን አይሳካልኝም፡፡ በሌላ ጽሑፍ በተረክኩት የመታሰር ገጠመኜ (…የቀይ ለባሾቹ ውሎና አዳር…) ፖሊሶች ወስደው ካስቀሩብኝ ብጭቅጫቂ ወረቀቶች መካከል የ2005 ዕቅዴ ይገኝበታል፡፡ በዚህ መሠረት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ ዓመት – በነተበ ሥርዓት

(ሩት ዳግም) Enqutatash -Happy New Year       ጊዚያቶች  ክንፍ  አውጥተው የሚበሩ ይመስላሉ። 2005 አምና ለመሆን በቅቷል። የተፈጥሮን ህግጋት ጠብቆ በዳመና የጠቆረው ዳመና  እየገለጠ፣   አበቦች እየፈኩ መድሪቷ የመስከረም ወር መጥባቱን ብታበስርም፤ በክፉ የወያኔ አገዛዝ ቀንበር ስር ለሚማቅቀው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሐምሌ ጨረቃ! (ክፍል አንድ) – ከአንዱዓለም አራጌ ዋለ (አንድነት ም/ሊቀመንበር ከቃሊቲ ማጎሪያ)

የሐምሌ ጨረቃ! ከአንዱዓለም አራጌ ዋለ (አንድነት ም/ሊቀመንበር ከቃሊቲ ማጎሪያ) ክፍል አንድ (ሊያነቡት የሚገባ)   ከጉልበተኞች ጠመንጃ የሚወጣ ጥይት ስጋን እንጂ እምነትን ሊገድል እንደማይችለው ሁሉ፣ ከቤተሰብና ወዳጅ ዘመድ ተነጥሎ ቅዝቃዜ በዋጠው ጠባብ ክፍል ውስጥ መታሰርም አካልን እንጂ ምናብን (ህልምን)...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሀሳብን አወላግዶ ትርጉም መስጠት ከሀሳብ ነጻነት ሊመደብ አይገባም (ሰመረ አለሙ)

ሰመረ አለሙ ቀደም ሲል ዳግማዊ ጉዱ ካሳ በሚል ስም ለልጂ ተክሌ የጻፈዉን ከግምት በማስገባት እሱ በጠቃቀሳቸዉ ጉዳዮች ላይ መጠነኛ ግንዛቤ ለመስጠት ብእር መምዘዝ ግድ ብሏል። በመጀመሪያ ደረጃ ጸሀፊዉ ቋንቋዉ ላይ ያለዉን የበላይነት ለመግለጽ እወዳለሁ (ሃሳቡን አላልኩም ልብ በሉልኝ)  ወረድ ብዬ ደግሞ ጽሁፉን በስሱ...

View Article


ሸንጎ በአዲስ አበባ የተጠራውን ሰላማዊ ሠልፍ ይደግፋል – የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article

(A MUST READ) አበበ ገላው ለአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የሰጡት መልስ

በነገራችን ላይ አቶ አበበ ገላው ስለ አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ቢጠየቁ የአቶ አንዳርጋቸው አቋምና አገላለጽ ይጋራሉ ወይስ አቶ አበበ ገላው የተጠመቁበት በጥቂቱ AI USA, AI London, HRW, CPJ, State Department, Freedom House ስለ ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ የሚሉትን በመጋራት አለቃቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሼኽ ኑሩ ወንድ ልጅ በእስር ላይ እንደሚገኝ ተነገረ! (ድምፃችን ይሰማ)

ድምፃችን ይሰማ ከሁለት ወራት በፊት በሰው እጅ ሕይወታቸው የጠፋው ሼኽ ኑሩ ወንድ ልጅ በመንግስት ደህንነቶች ታፍኖ ተውስዶ መታሰሩ ተሰማ፡፡ በደሴ አረብ ገንዳ አካባቢ ነዋሪ የነበሩትና መንግስት ለፖለቲካ ጥቅም ሲል ገድሏቸዋል ተብሎ በስፋት የሚታመነው ሼኽ ኑሩ ወንድ ልጅ በመንግስት ደህንነቶች ታፍኖ ከተወሰደ በኋላ...

View Article

100913 ዜና 16:00 UTC

View Article

በዓለም የጦር ወንጀለኛ ፍርድ ቤት እና የአፍሪቃዉያን አመለካከት

የኬንያ ምክትል ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ፣ በ 2000 ዓ ም፤ ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መርማሪ ፍርድ ቤት በቆረጠው ቀጠሮ ዛሪ ደን ኻኽ ኔደርላንድ በሚገኝበት ፍርድ ቤት ቀረቡ። በኬንያ 2000 ዓ ም በነበረዉ ምርጫ ማግሥት ለሳምንታት በተካሄደው የጎሣዎች ግጭት…

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>