በአፍሪቃ ቀንድ ያገረሸው ፖልዮ
( የልጅነት ልምሻ) ፖልዮ ከምስራቅ አፍሪቃ አገሮች መጥፋቱ ሲነገር ቢቆይም ሰሞኑን የወጣው ዜና እንደሚያመላክተው ሶማሊያና ኬንያ ውስጥ መከሰቱ ተሰምቷል።…
View Articleየሟችዋ ኢትዮጵያዊት ህጻን ብይን በአሜሪካ
ኢትዮጵያዊት ጉዲፈቻ ልጃቸዉን አሰቃይተዉ ገድለዋል የሚል ክስ የተመሰረተባቸዉ አሜሪካዉያን ባልና ሚስቶች በተያዘባቸዉ ወንጀል ጭብጥ የጥፋተኝነት ብይን ተወሰነባቸዉ። ለማደጎ ከኢትዮጵያ ለወሰድዋት ህጻን ሐና ዊሊያምስ በ13 ዓመትዋ ህይወትዋ እንዲያልፍ በማድረግ ጥፋተኞች ናቸዉ ሲል የወሰነዉ አንድ የአሜሪካ ፍርድ ቤት ነዉ።…
View Articleአያ ተክሌ ምነዉ አህያዉን ትተዉ ፈረሱን ቢጋልቡ
በደርብ ከፈለኝ አዋቂ መስሎኝ ሰምቼዉ ትልቅ ሰዉ መስሎኝ ተጠግቼዉ በቃኝ . . . በቃኝ አወቅኩትና ናቅኩት ለካስ ወዳጄ ኖሯል ፈረስ እየናቀ አህያ የሚጋልብ በሬ እያቀጨጨ ጅብና ድብ የሚያደልብ ከላይ አያ ተክሌ ብዬ የጀመርኩህ ተሳስቼ ነዉ። ከአሁን በኋላ ግን አቦይ ተክሌ ብዬ ነዉ የምጠራህ። አይዞህ “አቦይ”...
View Articleፍርድ ቤት የቀረቡት የኬንያው ምክትል ፕሬዚዳንት
የኬንያው ፕሬዚዳንት ዑሑሩ ኬንያታ ምክትል ፣ ዊልያም ሩቶና አብሮአቸው የተከሰሰው ጋዜጠኛ ጆሽዋ ሳንግ፤ ፣ በዛሬው ዕለት ደን ኻኽ ውስጥ ከዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መርማሪ ፍርድ ቤት ፊት ቀርበው በሰጡት ቃል፤ በሰብአዊነት ላይ የፈጸምነው ወንጀል…
View Articleበኢትዩጵያ 66 በመቶ የሚሆኑ ቤቶች መፀዳጃ ቤት አልባ ናቸው
ጳግሜ ፭(አምስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የኢትዮጵያ ዌልፌር ሞኒተሪንግ ሰርቬይ ሪፖርት እንደሚያሳየው፣ በኢትዮጵያ 66 በመቶ የሚሆኑ ቤቶች መፀዳጃ ቤት የላቸውም፡፡ መጸዳጃዎች ካሏቸው ውስጥ 2.2 በመቶ በውኃ የሚለቀቅ፣ 63.8 በመቶ ያህሉ በጉድጓድ የሚጠቀሙ ናቸው፡፡ በሜዳ...
View Articleየኢትዩጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ፊደራሊዝምን ባላከበረ መልኩ ያለ አግባብ ከክልሎች እንደሚሰበስብ ታወቀ
ጳግሜ ፭(አምስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ኤጀንሲ በቴሌቪዥን ቻናል አንድ እና ሁለት የአየር ሰዓት ድልድል ወጥቶላቸው በቀን የአንድ ስዓት ስርጭት የክልሎችን ተደማጭነት እና የልማት ዘገባ ለህዝቡ ለማድረስ ፣ እያንዳንዱ ክልል ለኢቲቪ በአመት አምስት ሚሊየን ብር በነፍስ ወከፍ...
View Articleበጉዲፈቻ የወሰዱዋቸውን ኢትዮጵያውያን ልጆች የገደሉት አሜሪካውያን ጥፋተኞች ተባሉ
ጳግሜ ፭(አምስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ላሪ እና ካሪ ዊሊያምስ የተባሉ አሜሪካውያን ባልና ሚስቶች ሃና ዊሊያምስ የተባለቸውን የ13 አመት ታዳጊ ህጻን፣ ደብድበው፣ አስርበውና አሰቃይተው ገድለዋታል። ግለሰቦቹ በተመሳሳይ መንገድ አንድ ታዳጊ ወጣት በመግደላቸው በአንደኛ ደረጃ የግድያ ወንጀል ጥፋተኛ ተብለዋል።...
View Articleኢሳት የቶምቦላ እጣ ማውጣቱን ስነስርአት ለአንድ ወር ማራዘሙን አስታወቀ
ጳግሜ ፭(አምስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢሳት ለኢትዮጵያውያን አዲስ አመት የመኪና የቶምቦላ ትኬት ማዘጋጀቱ ይታወቃል። ይሁን እንጅ በተለያዩ አገራት የሚገኙ የሽያጭ ወኪሎቻችን፣ በርካታ ኢትዮጵያን የሽያጭ ጊዜው በአንድ ወር እንዲራዘም መጠየቃቸውን ተከትሎ ሽያጩን ለመጨረሻ ጊዜ ለአንድ ወር ለማራዘም መወሰኑን...
View ArticleESAT Radio: Sep 10
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...
View Articleየዓመቱ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ምርጥ ሰው – የሕይወት ገድል
በ1997 ዓ.ም ኢዴፓ /ቅንጅትን ወክሎ በተወለደበት ክ/ሀገር ፋርጣ ወረዳ ለተወካዮች ም/ቤት ተወዳድሯል:፡ በምርጫው ውጤት ቅንጅት ቢያሽንፍም ከፍተኛ አመራሩና አባላቱ በተለያዩ እስርቤቶች ሲታሰሩ እሱም አብሮ ቃሊቲ እስር ቤት ለሁለት ዓመታት ቆይቷል፡: በሁለት ዓመት ቆይታውም የብረት ግድግዳ በመሆን ፅናቱን...
View Articleማለዳ ወግ …አምላክ ሆይ ! የአዲሱ አመት ተስፋና ምኞታችን አሳካው! – ነቢዩ ሲራክ መስከረም 1ቀን 2006 ዓ.ም
አንድየ ሆይ! ያላንተ እዚህ መድረስ አይታሰብምና ከሁሉ አስቀድሜ ለከበረው ስምህ ፣ ለማይደፈር ለማይገሰሰው ሰማያዊ ክብርህ ፣ ለቸርነት ፣ ምህረት ይቅርታህ ምስጋና ይድረሰው! አባታችን አዳም ትዕዛዝክህ ተላልፎ ታላቁን ስህተት ፈጸመ ፣ ከገነትም ተባረረ ! አባት ሆይ ! አዳም አጠፋ ብለህ አልተውከንም ! የምህረት...
View Articleየዘ-ሐበሻ አንባቢዎች የ2005 ዓ.ም የዓመቱ ምርጦች ታወቁ
(ዘ-ሐበሻ) ዘ-ሐበሻ ጋዜጣና ድረገጽ በየዓመቱ አንባቢዎቻቸውን በማሳተፍ “የዓመቱ ምርጥ ሰው” በማለት ይሰይማሉ። ከ2 ዓመት በፊት መምህር የኔሰው ገብሬ በዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ምርጥ ሰው ተብሎ የተሰየመ ሲሆን ባለፈው ዓመት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አሸንፎ እንደነበር ይታወሳል። በዚህ ዓመት ዘ-ሐበሻ ለአንባቢዎቿ...
View Articleርዕዮት ዓለሙ በ እስር ቤት የረሃብ አድማ ጀመረች፤ በሙስና የታሰሩት ኮ/ል ሃይማኖት እያስፈራሯት መሆኑን ተናገረች
ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ የ2005 ዓ.ም በዘ-ሐበሻ አንባቢዎች የዓማቱ ምርጥ የሴት ጋዜጠኛ በሚል የተመረጠችውና በእስር ቤት እየማቀቀች የምትገኘው ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ከትላንት ጀምሮ ከእናት ከአባት እና ከነፍስ አባት ውጪ እንዳትጠየቅ በመከልከሏ የረሃብ አድማ ላይ መሆኑና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ኃይሉ በፌስቡክ ገጹ ባሰራጨው...
View Article2005 እንዴት አለፈ? – የአመቱ አበይት ክንውኖች – በማህሌት ፋንታሁን Zone 9
ዶ/ር መሠረት ቸኮልበማሕሌት ፋንታሁን ክቡራት የዞን 9 ነዋሪዎች ዓመቱ ከማለቁ በፊት እንዴት እንዳለፈ ለማስታወስ እንዲረዳን በማሰብ በ2005 የተከናወኑ አበይት ተግባራትን በዓመቱ የጊዜ መሥመር ላይ እንደሚከተለው ለማሳየት ሞክረናል፡፡ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ፡፡ መስከረም • መስከረም 11/2005 የተከበሩ...
View Articleየሙስና ነገር (ክፍል ሁለት) በዳዊት ከበደ ወየሳ
እውነት የማይመስሉ ግን እውነት የሆኑ የሙስና ታሪኮች – በኢትዮጵያ። አሁን በኢትዮጵያ አቆጣጠር ወደ 2006 ተሻግረናል። ከአመት ወደ አመት ስንሸጋገር ደግሞ ያለፈውን አመት የሙስና ነገር በገደምዳሜ ዳሰስ አድርገን ብናልፍ ክፋት የለውም። በመሆኑም የስራ ባልደረባዬ ክንፉ አሰፋ “ክፍል አንድ” ብሎ በጀመረው የሙስና...
View ArticleHealth: ኮሌስትሮልዎ ከፍ ያለ ከሆነ ዓመት በዓሉን የግድ በሥጋ ብቻ ማክበር የለብዎትም
ከዶ/ር ዓብይ ዓይናለም ኮሌስትሮል ከተለያዩ ምግቦች ወደ ሰውነት ዘልቆ እና ከመጠን አልፎ ሲጠራቀም የደም ባንቧዎች ግድግዳና መንገዳቸው ላይ በመለጠፍና መንገዱን በማጥበብ ደም እንደልቡ ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች እንዳይደርስ ያግዳል፡፡ ይህም ለህዋሳቶች በህይወት መቆየት ወሳኝ የሆኑት ንጥረ ነገሮችና ኦክስጅንም...
View Articleየአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የመልካም ምኞት መልዕክት – አንድነት
አዲሱ ዓመት ለዘመናት በህዝባችን ጫንቃ ላይ የተጫነው አምባገነነዊ መንግስት በሰላማዊ ትግላችን ተሸንፎ ነፃነት እና እኩልነት የሚሰፍንበት ፤ የእምነት ተቋማት የሀይማኖት ስርአታቸውን ያለማንም ጣልቃ ገብነት የሚያከናውኑበት፤ የሰላም ፤የፍቅር እና የጤና እንዲሆን ፤ እየተመኘን ይህ እንዲረጋገጥ ፓርቲያችን ከመላው...
View Articleበህገ-ወጥ ርምጃ ሕጋዊው ሰላማዊ ሰልፋችን አይቀለበስም!!! በአንድነትና በ33ቱ ፓርቲዎች በጋራ የተሠጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ላለፉት ሦስት ወራት ‹‹የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት›› በሚል መሪ ቃል በመላ ኢትዮጵያ ህዝባዊ ንቅናቄ ሲያደርግ መቆየቱ የሚታወቅ ነው፡፡ በዚህም መሰረት በጎንደር፣ በደሴ፣ በባህርዳር፣ በአርባ ምንጭ፣ በጅንካ፣ በፍቼና አዳማ ከተሞች ሕዝቡን ያሳተፉ የተቃውሞ ሰላማዊ...
View Articleየአዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት
ዶቸ ቬለ የአማርኛዉ ዝግጅት በመላዉ ዓለም ለሚገኙ አድማጮቹ በሙሉ መልካሙን ሁሉ ይመኛል።ይሕ የዘመን መለወጫ በዓል ልዩ ዝግጅታችን ነዉ።…
View Article